PPT

You might also like

Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 59

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የአንደኛው ወሰነ ትምህርት የጋራ ኮርሶች አተገባበር


ግምገማዊ ጥናት

መጋቢት፣ 2012 ዓ.ም


እንጅባራ
ማዉጫ
መግቢያ
አጠቃላይ መረጃ
ስለ ኮርስ አስተዳደር ስርዓት
የኮርሶቹን ይዘቶች (Contents)
የኮርሶችን አስፈላጊነትና አደረጃጀት
የኮርስ አቀራረብን በተመለከተ
የትምህርት መሰረተ ልማትና ግብዓት አቅርቦት.
ምርጥ ልምድ፣ ተግዳሮትና ምክረ ሀሳብ
ማጠቃለያ
መግቢያ
 በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የጋራ ኮርሶች
በ2012 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ እየተተገበረ በመሆኑ የትግበራ ሂደቱን
እና ያጋጠሙ ችግሮችን በጥናት መለየት አስፈላጊ ይሆናል፡፡
 በመሆኑም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር
በተላከዉ መጠይቅ መሰረት ግምገማዊ ጥናት አድርጓል፡፡
 የዚህ ግምገማዊ ጥናት የትንተና ውጤት የመረጃ መተንተኛ ስልት
በሰንጠረዥ እና በመቶኛ (Tabulating with percentage) እንዲሆን
ስለተፈለገ ይህንኑ ፍላጎት መሰረት በማድረግ ትንተናዉ ተካሂዷል፡፡
ክፍል አንድ
ከዩኒቨርሲቲው መሰረታዊ፣መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች
የተገኘ መረጃ እና ትንተና
I. አጠቃላይ መረጃ
ሠንጠረዥ 1.1፡ መረጃውን የሞሉ የዩኒቨርሲቲው አመራር አካላት
ተ.ቁ ኃላፊነት
1. ፕሬዝዳንት
2. ም/ፕሬዝዳንት
3. ዲን
4. ዳይሬክተር
5. ትምህርት ክፍል ኃላፊ
ሠንጠረዥ 1.2፡ ዩኒቨርሲቲዉ በ2012 ዓ.ም አዲስ ተመድበዉለት
የሚያስተምራቸዉ ተማሪዎች ብዛት በጾታ:

የተማሪ ቁጥር በጥናት መስክ

ማህበራዊ ሳይንስ ተፈጥሮ ሳይንስ


ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር

526 367 893 417 488 905

 
ጠቅላላ ድምር 1798
ሠንጠረዥ 1.3፡ የጋራ ኮርሶችን በማስተማር የተሳተፉ መምህራን
 የመምህራን ፕሮፋይል በትምህርት ደረጃ

የመጀመሪያ ሁለተኛ ምርመ


ዲግሪ ዲግሪ ሶስተኛ ዲግሪ ራ
ብዛ በመቶ በመቶ
ተ.ቁ የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ት ኛ ብዛት ኛ  
Communicative English Language
FLEn 1011 Skills- I  0 0  11 100  0 0  
Econ-1011 Economics  0 0  6 100  0 0  
Psyc 1011 General Psychology  0 0  7 100  0 0  
Math 1011 Mathematics for Social Sciences  1 16  5 84  0 0  
Math1011 Mathematics for NaturalSciences  0 0  5 100  0 0  
LoCT 1011 Critical Thinking  0 0  8 100  0 0  
SpSc 1011 Physical Fitness  0 0  5 100  0 0  
Geography of Ethiopia and the
GeES1011 Horn  0 0  8 89  1 11  
Phys 1011 General Physics 0 0 9 100 0 0
ጠቅላላ ድምር 66
II. የፍሬሽማን ኮርሶች ስለ ኮርስ አስተዳደር ስርዓት
ሠንጠረዥ 1.4፡ ፍሬሽማን ኮርስ አስተባባሪ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ
ተ. ምርጫዎች ቁጥር በመቶኛ
ስለመመደቡ

ሀ አዎ ተመድቧል 13 100
ለ አልተመደበም 0 0
ሐ ከተመደበ በመመደቡ ምን ውጤት ተገኘ  የሴት ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት ባግባቡ እንዲሰጥ አስችሏል
 ለተማሪዎች የትምህርት አማካሪ በመመደብ መማር ማስተማር ሂደቱ
ስኬታማ እንዲሆን አስችሏል
 የተማሪዎችን የጥናት መስክ መረጣ ባግባቡና በወቅቱ ለማከናወን
አስችሏል
 ተማሪዎች ባለቤት አግኝተው እንዲማሩ አድርጓል
 ፈተናዎች ባግባቡ መሰጠታቸውን የቁጥጥርና ክትትል ስራ ለመስራት
አስችሏል፡፡
 ተማሪዎች የተለያየ ቅሬታ/ጥያቄዎች በሚኖራቸው ጊዜ በቶሎ
ለመፍታት አግዟል፡፡
 በጠቅላላው የ1ኛ ዓመት ተማሪዎችን በተመለከተ አስተዳደራዊ ጉዳዮችን
በተቀላጠፈ ሁኔታ መስራት አስችሏል
 
ከላይካልተመደበ
መ በሠንጠረዥ ምን፡ ችግር
ባለመመደቡ1.4 እንደተገለጸው ሁሉም ምላሽ የሰጡ አመራሮች የአንደኛ ዓመት
አጋጠመ
ተማሪዎች አስተባባሪ ዲን መመደቡን ያረጋገጡ ስለሆነ ፕሮግራሙ ተገቢውን ትኩረት አግኝቷል
2.2. በየካምፓሶች የፍሬሽማን ኮርስ አስተባባሪ ስለመመደቡ
• ዩኒቨርሲቲው ያለው አንድ ካምፓስ ብቻ በመሆኑ ባለው
ተመድቧል፡፡

2.3. አስተባባሪ ከመመደብ በተለየ ሁኔታ ሌላ የጋራ ኮርሶች


የሚተዳደሩበት ተቋማዊ የአሰራር ስርዓት ካለ፤
ለእያንዳንዱ ሴክሽን ተማሪዎች አድቫይዘር ኮርሱን
ከሚሰጡ ትምህርት ክፍሎች ተመድበዋል፡፡
የጋራ ኮርሶችን የሚሰጡ ትምህርት ክፍል ኃላፊዎች
ከአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ዲን ጋር በቅንጅት መስራት
መቻላቸው፡፡
በየአንዳንዱ ሴክሽን አንድ ሴትና አንድ ወንድ የክፍል ተጠሪ
ተማሪዎች ተመድበው ከተማሪዎች፣ ከመምህራንና ከአንደኛ
ዓመት ተማሪዎች ዲን ጋር ተባብረው መስራት ችለዋል፡፡
ሠንጠረዥ 1.5፡ የኮርሶች አተገባበርን በከፍተኛ አመራር ደረጃ ውይይት እየተደረገ
በቅርብ ክትትል የሚመራበት ስርዓት ስለመዘርጋቱን በተመለከተ፤

ተ.ቁ ምርጫዎች ቁጥር በመቶኛ

ሀ አዎ 10 77

ለ ስርዓት አልተዘረጋም 1 8

ምላሽ ያልሰጡ 2 15

ከላይ በሠንጠረዥ 1.5፡ በተገለጸው መረጃ መሰረት የኮርሶች አተገባበርን


የዩኒቨርሲቲው አመራር ተከታታይነት ባለው መንገድ ውይይትና ክትትል
የሚያደርግበት ስርዓት መዘርጋቱን መረዳት ይቻላል ፡፡
2.4. የኮርሶች አተገባበር ክትትሉ ምን ያህል ጊዜ ውይይት ተደረገበት? ውሳኔ
ያገኙ ዋና ዋና ጉዳዮችን በተመለከተ፤
በሰሚስተር በትንሹ አምስትና ከዚያ በላይ፤
o የፈተና ሂደት በተመለከተ
o አድቫይዘር ምደባ በተመለከተ
o የፊልድ መረጣ ትግበራን በተመለከተ
o የፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ መወሰን
o የኮርስ መሸፈንን መከታተል እና የመሳሰሉ ጉዳዮች ዙሪያ
III. የኮርሶቹን ይዘቶች (Contents) በተመለከተ
ሠንጠረዥ 1.6፡ ኮርሶቹ በተማሪዎች ላይ የባህርይ ለውጥ በማምጣትና ለቀጣይ
የትምህርት ህይወታቸው ዝግጁነታቸውን በማጎልበት ሂደት ያላቸው ተገቢነት
 ምላሾች በመቶኛ
ተ. ተገቢነት እርግጠኛ
ቁ ምላሽ ያልስጡ
ተገቢ ነዉ ይጎድለዋል አይደለሁም

በመቶ በመቶ ብዛ በመቶ


የኮርሱ ዓይነት ብዛት ኛ ብዛት ኛ ት ኛ ብዛት በመቶኛ
1 Communicative English Language
Skills- I 11.00 84.62 0.00 0.00 0.00 0.00 0.00 0.00
2 Economics 9.00 69.23 0.00 0.00 1.00 7.69 0.00 0.00
3 General Psychology 9.00 69.23 0.00 0.00 0.00 0.00 0.00 0.00
4 Mathematics for Social Sciences 9.00 69.23 1.00 7.69 2.00 15.38 0.00 0.00
5 Mathematics for Natural Sciences 10.00 76.92 0.00 0.00 2.00 15.38 0.00 0.00
6 Critical Thinking 10.00 76.92 0.00 0.00 0.00 0.00 0.00 0.00
7 Physical Fitness 8.00 61.54 1.00 7.69 2.00 15.38 0.00 0.00
8 Geography of Ethiopia and the Horn 7.00 53.85 3.00 23.08 0.00 0.00 0.00 0.00
9 General Physics 8.00 61.54 0.00 0.00 2.00 15.38 0.00 0.00

በሠንጠረዥ 1.6 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየዉ ኮርሶቹ በተማሪዎች ላይ የባህርይ ለውጥ በማምጣትና
ለቀጣይ ዝግጁነታቸውን በማጎልበት ሂደት ተገቢነት (Relevance) ያለው ሚና መጫወት እንደሚችሉ አብዛኞቹ
የዩኒቨርሲቲው አመራሮች አረጋግጠዋል፡፡ ይሁን እንጂ ዉስን አመራሮች የኮርሶቹ ተገቢነት ላይ እርግጠኛ ሆነው
መወሰን አልቻሉም፡፡
IV. የኮርሶችን አስፈላጊነትና አደረጃጀት በተመለከተ
ሠንጠረዥ 1.7. የከፍተኛ ትምህርት ተቋሞቻችን ምሩቃንን የተሟላ ስብዕና
በመገንባት ሂደት በትምህርት ዘመኑ ያስጀመርናቸው የጋራ ኮርሶች አስፈላጊነት
ተ  
. ምላሾች በመቶኛ
ቁ እጅግ በጣም
አስፈላጊ አይደለም
አስፈላጊ ነዉ በጣም አስፈላጊ አስፈላጊ ነዉ

የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1 Communicative English Language Skills-
I 9.00 69.23 2.00 15.38 1.00 7.69 0.00 0.00
2 Economics 7.00 53.85 2.00 15.38 2.00 15.38 0.00 0.00
3 General Psychology 7.00 53.85 2.00 15.38 1.00 7.69 1.00 7.69
4 Mathematics for Social Sciences 8.00 61.54 1.00 7.69 3.00 23.08 0.00 0.00
5 Mathematics for Natural Sciences 9.00 69.23 0.00 0.00 2.00 15.38 0.00 0.00
6 Critical Thinking 9.00 69.23 1.00 7.69 1.00 7.69 0.00 0.00
7 Physical Fitness 6.00 46.15 2.00 15.38 4.00 30.77 0.00 0.00
8 Geography of Ethiopia and theHorn 6.00 46.15 1.00 7.69 3.00 23.08 1.00 7.69
9 General Physics 5.00 38.46 4.00 30.77 3.00 23.08 0.00 0.00

በሠንጠረዥ 1.7 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኞቹ አመራሮች


የተጀመሩት የጋራ ኮርሶች የተሟላ ስብዕና ለመገንባት እጅግ በጣም
አስፈላጊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ይሁን እንጂ የተወሰኑት አመራሮች
የኮርሶቹ ፋይዳ አስፈላጊ ነው የሚል ደረጃ ሰጥተዋል፡፡
ሠንጠረጅ 1.8. ከላይ በጥያቄ ቁጥር 1.7 የተዘረዘሩት ኮርሶች የአስፈላጊነት ደረጃ
(ከእጅግ በጣም አስፈላጊነት ወደ አስፈላጊነት) በቅድም ተከተል ሲቀመጥ
ተ.  
ቁ ምላሾች በመቶኛ
5ኛ 6ኛ   7ኛ 8ኛ 9ኛ መልስ
4ኛ
1ኛ 2ኛ 3ኛ ያልስጡ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ
በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ
ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት
ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት
የኮርሱ ዓይነት
1 Communicative English Language
Skills- I 6 46 2 15 1 8 0 0 0 0 0 0 2 15 1 8 0 0 1 8
2 Economics 2 15 3 23 2 15 1 8 0 0 2 15 0 0 2 15 0 0 1 8
3 General Psychology 2 15 3 23 4 31 1 8 0 0 0 0 1 8 0 0 1 8 1 8
4 Maths for Social Sciences 0 0 1 8 1 8 5 38 2 15 2 15 1 8 0 0 0 0 1 8
5 Maths for Natural Sciences 0 0 1 8 2 15 0 0 5 38 1 8 1 8 2 15 0 0 1 8
6 Critical Thinking 1 8 3 23 1 8 2 15 1 8 3 23 1 8 0 0 0 0 1 8
7 Physical Fitness 0 0 0 0 2 15 1 8 3 23 1 8 1 8 2 15 2 15 1 8
8
Geography of Ethiopia and the Horn 0 0 0 0 2 15 0 0 0 0 0 0 2 15 2 15 5 38 2 15
9 General Physics 1 8 0 0 0 0 1 8 0 0 2 15 3 23 2 15 2 15 2 15

ሠንጠረዥ 1.8፡ የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው Communicative English Language Skills- I፣General
Psychology እና Economics ከአንድ እሰከ ሶሰት ባለው ደረጃ በመላሾች እጅግ በጣም አስፈላጊ ተብለው የተመረጡ
ሲሆን Critical Thinking፣ Mathematics for Natural Sciences እና Mathematics for Social Sciences
ከአንድ እሰከ ሶሰት ባለው ደረጃ በጣም አስፈላጊ ተብለው ተመርጠዋል፡፡ እንዲሁም Physical Fitness፣Geography
of Ethiopia and the Horn እና General Physics አስፈላጊ በመባል ተመርጠዋል፡፡
ሠንጠረዥ 1.9፡ በተለያዩ ኮርሶች መካከል የይዘት ድግግሞሽ እና ተመሳሳይነት

ተ.ቁ ምርጫዎች ቁጥር በመቶኛ


ሀ አለ 2 15
ለ የለም 7 54
ምላሽ ያልሰጡ 4 31
ሐ ሌላ ካለ በጽሁፍ ይገለጽ  

በሠንጠረዥ 1.9 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው በተለያዩ ኮርሶች


መካከል የይዘት ድግግሞሽ እና ተመሳሳይነት አለመኖሩን አብዛኞቹ
አመራሮች (54%) የጠቆሙ ቢሆንም የተወሰኑ አመራሮች (15%) በኮርሶቹ መካከል
የይዘት ድግግሞሽ እና ተመሳሳይነት እንዳለ አመልክተዋል፡፡ በእነዚህ
አስተያየቶች መካከል ልዩነት መኖሩ የኮርሶቹን ይዘቶች እንደገና መፈተሽ
ተገቢ መሆኑን ጠቋሚ ነው፡፡
V. የኮርስ አቀራረብን በተመለከተ
ሠንጠረዥ 1.10፡ ለኮርሶቹ የተሰጠውን የጊዜ ምጥጥን በመገምገም የተገኘ መረጃ
ተ    

. ምላሾች በመቶኛ  
ቁ የተመጣጠነ ጊዜ አነስተኛ ጊዜ የተጋነነ ጊዜ
ተሰጥቷል ተሰጥቷል ተሰጥቷል
ሌላ ካለ በፅሁፍ ይግለጹ

የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ


1 Communicative English Language Skills- I 7.00 53.85 3.00 23.08 0.00 0.00 0.00 0.00
2 Economics 6.00 46.15 3.00 23.08 0.00 0.00 0.00 0.00
3 General Psychology 3.00 23.08 6.00 46.15 0.00 0.00 1.00 7.69
4 Mathematics for Social Sciences 4.00 30.77 4.00 30.77 0.00 0.00 0.00 0.00
5 Mathematics for Natural Sciences 3.00 23.08 5.00 38.46 0.00 0.00 0.00 0.00
6 Critical Thinking 6.00 46.15 2.00 15.38 0.00 0.00 0.00 0.00
7 Physical Fitness 7.00 53.85 2.00 15.38 0.00 0.00 0.00 0.00
8 Geography of Ethiopia and the Horn 6.00 46.15 2.00 15.38 0.00 0.00 0.00 0.00
9 General Physics 2.00 15.38 6.00 46.15 1.00 7.69 0.00 0.00

ከላይ በሠንጠረዥ 1.10፤ በቀረበው መረጃ መሰረት ለ Communicative English Language


Skills- I፣ Economics፣ Critical Thinking፣ Physical Fitness እና Geography of
Ethiopia and the Horn ኮረሶች የተሰጠው ጊዜ የተመጣጠነ ሲሆን ለGeneral
Psychology፤Mathematics for Natural Sciences እና General Physics አነስተኛ ጊዜ
እንደተሰጣቸው መገንዘብ ይቻላል፡፡
ሠንጠረዥ 1፡11፡ የኮርሶቹ አዘገጃጀት አሳታፊ (Learning center) እና
በተግባር የተደገፈ ትምህርት ለመስጠት ያለውን የአመቺነት ደረጃ በተመለከተ፤ 
ተ  
. ምላሾች በመቶኛ
ቁ እጅግ በጣም በጣም አመቺ አመቺ
አመቺ ነዉ ነዉ አመቺ ነዉ አይደለም

የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1 Communicative English Language Skills- 4.00 30.77 1.00 7.69 4.00 30.77 0.00 0.00
2 Economics 5.00 38.46 1.00 7.69 2.00 15.38 0.00 0.00
3 General Psychology 3.00 23.08 3.00 23.08 1.00 7.69 0.00 0.00
4 Mathematics for Social Sciences 1.00 7.69 2.00 15.38 5.00 38.46 0.00 0.00
5 Mathematics for Natural Sciences 1.00 7.69 2.00 15.38 5.00 38.46 0.00 0.00
6 Critical Thinking 2.00 15.38 4.00 30.77 1.00 7.69 0.00 0.00
7 Physical Fitness 3.00 23.08 2.00 15.38 3.00 23.08 0.00 0.00
8 Geography of Ethiopia and the Horn 1.00 7.69 3.00 23.08 3.00 23.08 0.00 0.00
9 General Physics 2.00 15.38 3.00 23.08 4.00 30.77 0.00 0.00
በሠንጠረዥ 1.11 የቀረበው መረጃ እንደሚያመለክተው የEconomics ኮርስ አዘገጃጀት
አሳታፊ እና በተግባር የተደገፈ ትምህርት ለመስጠት ያለው የአመቺነት ደረጃ እጅግ በጣም
አመቺ ሲሆን የሌሎች ኮርሶች (Mathematics for Social Sciences፤Mathematics for
Natural Sciences፤እና General Physics) ደግሞ ትምህርት ለመስጠት ያለው የአመቺነት
ደረጃ በጣም ዝቅተኛ ነው፡፡
VI. የትምህርት መሰረተ ልማትና ግብዓት አቅርቦትን
በተመለከተ

6.1. ኮርሶቹን ለማስተግበር የተሟሉ የትምህርት መሳሪያዎችና


ግብዓት ስለመኖራቸው ፤
ለተግባር ት/ት የሚሆኑ ላብራቶሪዎች ተቋቁሟል (ነገር ግን
የተሟላ አይደለም)፡፡
ስማርት ክፍል ተዘጋቷል
የሞጁል ማባዛት ስራ ተሰርቷል
የመጽሐፍ ግዥ ተከናውኗል
የፈተና እና የሞጁል ማባዣ ማሽኖች ተገዝተዋል
VII. ምርጥ ልምድ፣ ተግዳሮትና ምክረ ሀሳብ

7.1. የጋራ ኮርሶችን በመተግበር ሂደት እንደ ምርጥ ተሞክሮ


በተመለከተ፤
ኮርሱን በበላይነት የሚመራው አካል መኖሩ
ለሴት ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት በተገቢው ሁኔታ
መተግበሩ
ለእያንዳንዱ ሴክሽን ተማሪዎች አማካሪ መምህራን
መመደቡ
የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ዲን መሰየሙ
በሁሉም ክላሶች ፕሮጀክተር መጠቀም መቻሉ
7.2. የጋራ ኮርሶችን በመተግበር ሂደት ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች
 ተግባር ተኮር መሆኑ መልካም ቢሆንም የላቭ አፓራተስ
አለመኖር
 የየይዘት መብዛት General Physics, Psychology.
 በፈተና ወቅት የክላስ ጥበት፤ የማጣቀሻ መጽሐፍ ዕጥረት
 እንዳንድ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው መምህራን በገበያ ላይ
ያለመገኝት (ምሳሌ የፍልስፍና፣ሳይኮሎጂ)
 አንዳንድ የማስተማሪያ ሞጁሎች በወቅቱ ያለመድረስ
 የሙከራ ፈተናዎች ተማሪዎች ሲማሩ ውለው 11፡00 ስዓት
ለፈተና መቅረባቸው
 በሀገሪቱ የሰላም ችግር መኖር ለተማሪዎች ማቋረጥ እና
ተረጋግተው እንዳይማሩ ማድረጉ
 ቴክኖሎጂና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባለመከፈቱ የተነሳ ከፍተኛ
የሆነ የፍላጎት መቀነስ እና ለመጠነ ማቋረጥም ምክንያት ሁኗል
7.3. የኮርሶችን ውጤታማነት አጠናክሮ ለማስቀጠልና ከባለድርሻ
አካላት ምን ምን ተግባራትን እንዲያከናዉኑ ይመክራሉ፡
o በዋናነት ስፔስፍኬሽን ማውጣት ላይ ትኩረት ተደርጎ
ቢሰራ
o የኮርሱ ይዘት ሰፊ ስለሆነ ቢቀነስ መልካም ነው
o Physical Fitness P/F መሆኑ ተማሪዎች
በግዴለሽነት እንዲማሩና ትኩረት እንዳይሰጠው
አድርጓል፡፡
o ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ስለ ኮርሱ ቢያንስ አንድ
ተወካይ ተጨማሪ ስልጠና እንዲወሰድ ቢደረግ
o የተዘጋጁ ሞጁሎች ከፍተኛ የኢዲቲንግ ችግር
ያለባቸው በመሆናቸው እንደገና ቢስተካከሉ (የሞጁል
ጥራት እንደገና ቢታይ)
የቀጠለ..
o በዩኒቨርሲቲዎች ያሉትን ግጭቶች በዘላቂነት እልባት መስጠት
ቢቻል
o ከተማሪ ቤተሰብ ጀምሮ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ሚና ለይቶ
ማወቅና መተግበር ቢቻል
o የኮርስ ስያሜ ላይ ችግር አለ ለምሳሌ Economics የሚለው
ኮርስ ስም Introduction to Economics ተብሎ ቢቀየር
o ራሱን ችሎ የሚመራበት መመሪያና ደንብ በአገር አቀፍ ደረጃ
ማዘጋጀት ያስፈልጋል
o መምህራን ላይ ከፍተኛ የሆነ የአቅም ግንባታ ስራ መሰራት
አለበት
o በተፈጥሮና በማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጆች አስተባባሪ ቢኖር
 
ክፍል ሁለት
ከዩኒቨርሲቲው መምህራን የተገኘ መረጃና ትንተና
I. አጠቃላይ መረጃ
ሠንጠረዥ 2.1. መምህራን የሚያስተምበሩት መስክ
ተ.ቁ የሚያስተምበሩት መስክ ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
ብዛት በመቶኛ
1 በማህበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደቡ ተማሪዎችን 30 52.6
2 በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የተመደቡ ተማሪዎችን 27 47.4
ድምር 57 100

በሠንጠረዥ 2.1. የተቀመጠው ውጤት እንደሚያመላክተው የጋራ ኮረሶችን


ካስተማሩ መምህራን መካከል 52.6% የሚሆኑት በማህበራዊ ሳይንስ መስክ
የተመደቡ ተማሪዎችን ያስተማሩ ሲሆን ቀሪው 47.4% በተፈጥሮ ሳይንስ
መስክ የተመደቡ ተማሪዎችን ያሰተማሩ ናቸው፡፡
II. የጋራ ኮርሶች ይዘቶችን (Contents) በተመለከተ
ሠንጠረዥ 2.2. የጋራ ኮርሶች ዓላማዎችና ግቦች ሊደረስባቸዉ የሚችሉ
ስለመሆናቸዉ
ተ ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
የተነደፉት
. የሚደረስባቸዉ ዓላማዎች
ምላሽ ያልሰጡ
ቁ ዓላማዎችና ግቦች ሊደረስባቸዉ
ተነድፈዋል የሚችሉ አይደሉም እርግጠኛ አይደለሁም

የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1 Communicative English Language Skills-
I  11 22 1  2 5  10  33 66
2  14 28  0 0  7 14 29  58
Economics
3 0  5 
General Psychology  11 22 0 10 34 68
4  9 18 4  8 7  14 30 60
Mathematics for Social Sciences
5  11 22 4  8 7  14 28  56
Mathematics for Natural Sciences
6  12 24 1  2 6  12 31  62
Critical Thinking
7 8  1  6  35 
Physical Fitness 16 2 12 70
8 13  4  27 
Geography of Ethiopia and theHorn 26 8  6 12 54
9 12  24 2  4 5  10 31  62
General Physics
በሠንጠረዥ 2.2  የተገለፀው መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኞቹ መምህራን የጋራ ኮርሶች
ዓላማዎችና ግቦች ሊደረስባቸዉ የሚችሉ መሆናቸዉን አረጋግጠዋል፡፡ ይሁን እንጂ መልስ
ከሰጡት መምህራን መካከል በሁለተኛ ደረጃ ያለውን ቁጥር የሚይዙት የጋራ ኮርሶች
ዓላማዎችና ግቦች ሊደረስባቸዉ የሚችሉ መሆናቸዉንና አለመሆናቸውን እርግጠኛ ሆነው
ሠንጠረዥ 2.3. የይዘት አቀማመጥ ቅደም ተከተል (Vertical integration)
ግምገማ
ተ.ቁ ምርጫዎች ምላሾች
ቁጥር በመቶኛ
ሀ በሁሉም ኮርሶች በተገቢዉ ቅደም 36 72
ተከተል ተቀምጧል
ለ በሁሉም ኮርሶች በተገቢዉ ቅደም 3 6
ተከተል አልተቀመጠም
መልስ ያልሰጡ 11 22
ሐ በተገቢዉ ቅደም ተከተል  Economics ኮርስ ላይ የተወሰነ
ያልተቀመጡ ኮርሶች ውስን ኮርሶች የይዘት ቅደም ተከተል ችግር
ካሉ ይጻፏቸዉ ይታያል፡፡

በሠንጠረዥ 2.3 አንደተገለጸው አብዛኞቹ መላሾች(72%) የጋራ ኮርሶች


የይዘት አቀማመጥ ቅደም ተከተል (Vertical integration) በሁሉም ኮርሶች
በተገቢዉ ቅደም ተከተል መቀመጡን አረጋግጠዋል፡፡ ባይነት የተጠቀሰዉ
ኢኮኖሚክስ ኮርስ ላይ የተወሰነ የይዘት ቅደም ተከተል ችግር እንደሚታይ
ሠንጠረዥ 2.4. የኮርሶቹ የይዘት አወቃቀር ግምገማ መረጃ
ተ.ቁ ምርጫዎች ምላሾች
ቁጥር በመቶኛ
ሀ በሁሉም ኮርሶች በተገቢዉ ሁኔታ ከቀላል ወደ ከባድ 36 72
(simple to complex) በቅደም ተከተል ተቀምጧል
ለ በሁሉም ኮርሶች በተገቢዉ ሁኔታ ከቀላል ወደ ከባድ ቅደም 2 4
ተከተልን አልጠበቀም
መልስ ያልሰጡ 12 24
ሐ ከቀላል ወደ ከባድ ቅደም ተከተልን የጠበቁ ካልሆነ ኮርሶች
ይጻፏቸዉ Critical Thinking
 
መ ሌላ ካለ በጽሁፍ ይግለጹ የለም

በሠንጠረዥ 2.4 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው 72% የሚሆኑት መላሾች በሁሉም


ኮርሶች የኮርሶቹ የይዘት አወቃቀር በተገቢዉ ሁኔታ ከቀላል ወደ ከባድ በቅደም ተከተል
መቀመጡን አረጋግጠዋል፡፡ 24% የሚሆኑ መምህራን በዚህ ጉዳይ ላይ መልስ ያልሰጡ
ናቸዉ:: በተጨማሪም Critical Thinking ኮርስ ላይ የኮርሶቹ ይዘት በተገቢዉ ሁኔታ
ከቀላል ወደ ከባድ ቅደም ተከተልን የጠበቀ አለመሆኑ በጽሁፍ ገልጸዋል፡፡
ሠንጠረዥ 2.5. ኮርሶቹ በተማሪዎች ላይ የባህርይ ለዉጥ በማምጣትና ለቀጣይ
የትምህርት ህይወታቸዉ ዝግጁነታቸዉን በማጎልበት ሂደት ያላቸዉን ተገቢነት
ተ. ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
ቁ ተገቢነት እርግጠኛ
ምላሽ ያልሰጡ
ተገቢ ነዉ ይጎድለዋል አይደለሁም
የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1 Communicative English Language
Skills- I 19 38 1 2 1 2 29 58
2 Economics 16 32 0 0 4 8 30 60
3 General Psychology 14 28 0 0 3 6 33 66
4 Mathematics for Social Sciences 16 32 2 4 4 8 28 56
5 Mathematics for Natural Sciences 19 38 0 0 4 8 27 54
6 Critical Thinking 15 30 0 0 4 8 31 62
7 Physical Fitness 13 26 3 6 4 8 30 60
8 Geography of Ethiopia and the Horn 17 34 1 2 3 6 29 58
9 General Physics 14 28 2 4 4 8 30 60

በሠንጠረዥ 2.5 የተቀመጠው መረጃ እንደሚገልጸው እያንዳንዱን በሠንጠረዥ 5 የተቀመጠ የጋራ ኮርስ ካስተማሩ
መምህራን መካከል አብዛኞቹ መምህራን ኮርሶቹ በተማሪዎች ላይ የባህርይ ለዉጥ በማምጣትና ለቀጣይ የትምህርት
ህይወታቸዉ ዝግጁነታቸዉን በማጎልበት ሂደት ተገቢነት (Relevance) ያለው ሚና መጫወት እንደሚችሉ
መስክረዋል፡፡ ይሁን እንጂ መልስ ከሰጡት መምህራን መካከል በሁለተኛ ደረጃ ያለውን ቁጥር የሚይዙት መምህራን
ኮርሶቹ በተማሪዎች ላይ የባህርይ ለዉጥ በማምጣትና ለቀጣይ የትምህርት ህይወታቸዉ ዝግጁነታቸዉን በማጎልበት
ሂደት ተገቢነት (Relevance) ያለው ሚና መጫወት እንደሚችሉ ወይንም እንደማይችሉ እርግጠኛ ሆነው መወሰን
ሠንጠረዥ 2.6. የኮርሶች ይዘቶች ተማሪዎች በቀደመዉ ጊዜ በትምህርት ዓለም
ከአገኙት እዉቀት ጋር ያለዉ ተዛምዶ
ተ. ምርጫዎች ምላሾች በቁጥርና
ቁ በመቶኛ
ቁጥር በመቶኛ

ሀ ተዛማጅ ናቸዉ 36 72
ለ አይዛመዱም 3 6
ሐ እርግጠኛ አይደለሁም 3 6
መልስ ያልሰጡ 8 16
መ የአንዳንድ ኮርሶች ይዘቶች ካልተዛመዱ ኮርሶቹን  Economics
በፅሁፍ ይግለጹ  Critical Thinking
በሠንጠረዥ 2.6 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኞቹ የጋራ ኮርሶችን ያስተማሩ መምህራን (72%)
የተሰጡት የጋራ ኮርሶች ይዘቶች ተማሪዎች በቀደመዉ ጊዜ በትምህርት ዓለም ከአገኙት እዉቀት ጋር ተዛማጅ
መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በእርግጥ 16% የሚሆኑ መምህራን በዚህ ጉዳይ ላይ መልስ ሊሰጡ አልቻሉም፡፡
በመሆኑም መልስ ሊሰጡ ያልቻሉበትን ምክንያት በቀጣይ መፈተሸና ተገቢውን የመፍትሄ እርምጃ መውሰድ
አስፈላጊ መሆኑን ከተገኘው መረጃ መረዳት ይቻላል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ኮርሶቹን ያስተማሩ የEconomics እና
የCritical Thinking መምህራን የተሰጡት ኮርሶች ይዘቶች ተማሪዎች በቀደመዉ ጊዜ በትምህርት ዓለም ከአገኙት
III. ኮርሶችን አስፈላጊነትና አደረጃጀት በተመለከተ
ሠንጠርዥ 2.7. ምሩቃንን የተሟላ ስብዕና በመገንባት ረገድ የጋራ ኮርሶችን አስፈላጊነት፤
ተ ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
. እጅግ በጣም በጣም አስፈላጊ አስፈላጊ ምላሽ

አስፈላጊ ነዉ አስፈላጊ ነዉ አይደለም ያልሰጡ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ
ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት
የኮርሱ ዓይነት
1 Communicative English Language Skills- 28 56
I 15 30 6 12 1 2 0 0
2 Economics 17 34 2 4 4 8 0 0 27 54
3 General Psychology 13 26 2 4 3 6 0 0 32 64
4 Mathematics for Social Sciences 12 24 4 8 6 12 2 4 26 52
5 Mathematics for Natural Sciences 15 30 4 8 5 10 1 2 25 50
6 Critical Thinking 18 36 2 4 2 4 0 0 28 56
7 Physical Fitness 11 22 5 10 3 6 2 4 29 58
8 Geography of Ethiopia and theHorn 15 30 4 8 2 4 1 2 28 56
9 General Physics 12 24 5 10 1 2 2 4 30 60

በሠንጠረዥ 2.7 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኞቹ በያዝነው የትምህርት


ዘመን ለተማሪዎች መሰጠት የተጀመሩትን የጋራ ኮርሶች ያስተማሩ መምህራን ኮርሶቹ
የምሩቃንን የተሟላ ስብዕና ለመገንባት እጅግ በጣም አስፈላጊ መሆናቸውን
አረጋግጠዋል፡፡
ሠንጠረዥ 2.8 የኮርሶቹን የአስፈላጊነት ደረጃ (ከእጅግ በጣም አስፈላጊነት ወደ
አስፈላጊነት) በቅድም ተከተል ሲቀመጥ
ተ. ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ

  መልስ
1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ 5ኛ 6 7ኛ 8ኛ 9ኛ ያልስጡ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ
በመቶኛ

በመቶኛ
ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት
ብዛት

ብዛት

ብዛት
የኮርሱ ዓይነት
1 Communicative 4 8 4 8 2 4 6 12 0 0 9 18
EnglishLanguage Skills- 11 22 4 8 5 10 5 10
2 9 18 1 2 3 6 1 2 1 2 11 22
Economics 4 8 8 16 6 12 6 12
3 5 10 1 2 1 2 2 4 1 2 6 12
General Psychology 6 12 4 8 12 24 12 24
4 Mathematics for Social 1 2 5 10 8 16 6 12 4 8 17 34
Sciences 0 0 3 6 3 6 3 6
5 Mathematics for Natural 7 14 4 8 4 8 7 14 3 6 16 32
Sciences 1 2 6 12 1 2 1 2
6 5 10 5 10 1 2 0 0 0 0 9 18
Critical Thinking 8 16 12 24 5 10 5 10
7 2 4 9 18 5 10 1 2 12 24 16 32
Physical Fitness 2 4 3 6 0 0 0 0
8 Geography of Ethiopia and 4 8 5 10 7 14 3 6 4 8 14 28
the Horn 3 6 0 0 5 10 5 10
9 3 6 5 10 6 12 9 18 6 12 13 26
General Physics 4 8 0 0 2 4 2 4

በሠንጠረዥ 2.8 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው Critical Thinking፣ General Psychology እና


Communicative English Language Skills- I ከአንድ እሰከ ሶሰት ባለው ደረጃ በመላሾች እጅግ በጣም አስፈላጊ
ተብለዉ የተመረጡ ሲሆን Economics፣Mathematics for Natural Sciences እና Geography of Ethiopia and
the Horn ከአንድ እሰከ ሶሰት ባለው ደረጃ በጣም አስፈላጊ ተብለዉ ተመርጠዋል፡፡ እንዲሁም Physical Fitness፣
ሠንጠረዥ 2.9፤. በኮርሶቹ ዉስጥ የተካተቱት ይዘቶች አስፈላጊነት
ተ ምርጫዎች ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
.ቁ ቁጥር በመቶኛ

ሀ እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ 23 46


ናቸዉ
ለ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ 11 22
ናቸዉ
ሐ አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸዉ 3 6
መ አስፈላጊ አይደሉም 1 2
ምላሽ ያልሰጡ 12 24
ሠ አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸው  የተማሪዎችን አርቆ የማሰብና በምክንያት የሚያምን
ያሉበት ምክንያት ትውልድ እንዲፈጠር፤ ጥልቅ እሳቤ እንዲኖር፤
 የስራ ፈጠራ ክህሎታቸዉን ያዳብራል፤
 የአኗኗር ዘይቤውን በጥሩ ሁኔታ ለማነጽ፣
 ለሀገር ክብርና ስሜት እንዲኖራቸውና ሀገርን ለማወቅ ፡፡
በሠንጠረዥ 2.9፤ የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኞቹ የጋራ ኮርሶችን ያስተማሩ
መምህራን (46%) የተሰጡት የጋራ ኮርሶች ይዘቶች እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ
መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በሌላ መልኩ 22% መምህራን ኮርሶቹ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ
ናቸዉ በሚል የተረዱት ሲሆን 24% መምህራን በጉዳዩ ላይ ምላሽ ያልሰጡ ናቸው፡፡
ሠንጠረዥ 2.10፤ የኮርሶቹ ይዘቶች ከተማሪዎች የዕለት ከዕለት ህይወት ጋር
ያላቸው ግንኙነት
ተ.ቁ ምርጫዎች ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
ቁጥር በመቶኛ
ሀ በጣም ይገናኛል 36 72
ለ በተወሰነ ደረጃ 13 26
ይገናኛል
ሐ አይገናኝም 0 0
ምላሽ ያልሰጡ 1 2
መ ሌላ ካለ በጽሁፍ  አንዳንድ ይዘቶች ከተማሪዎች የቀን ተቀን
ይግለጹ እንቅስቃሴ ጋር የማይገናኙ እና አስፈላጊ
በላይ በሠንጠረዥ 2.10 የቀረበውያልሆኑ
መረጃ ናቸው፡፡
እንዲያሳየው አብዛኞቹ የጋራ ኮርሶችን
ያስተማሩ መምህራን (72%) ያስተማሯቸው የጋራ የኮርሶች ይዘቶች ከተማሪዎች
የዕለት ከዕለት ህይወት ጋር በጣም እንደሚገነኙ አስረድተዋል፡፡ በሌላ በኩል 26%
የሚሆኑ መምህራን ኮርሶቹ በተወሰነ ደረጃ ብቻ እንደሚገናኙ የጠቁሙ ስለሆነ ችግሩ
በትክክል መኖሩን የበለጠ ለማረጋገጥና ለማሻሻል ቀጣይ ሥራዎች መሰራት
እንዳለባቸው መገንዘብ ይቻላል፡፡
ሠንጠረዥ 2.11፤ የኮርሶቹ ይዘቶች ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ስላላቸው
መጣኝነት
ተ.ቁ ምርጫዎች ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
ቁጥር በመቶኛ
ሀ ይመጥናሉ 46 92
ለ አይመጥኑም 2 4
መላሽ ያልሰጡ 2 4
ሐ ሌላ ካለ በጽሁፍ  Economics ቀለል ብሎ ስለቀረበ ጥሩ ነው፡፡
ይግለጹ  Communicative English የኮርስ ይዘቶች
ለደረጃው አይመጥኑም፡፡ ምክንያቱም
ከተማሪዎች ችሎታ በላይ ነው፡፡ከታች ክላስ
አብዛኛዉን ስላልተማሩ
 
በሠንጠረዥ 2.11 የተቀመጠውን መረጃ የሰጡ አብዛኞቹ መምህራን (92%)
የኮርሶቹ ይዘቶች ለደረጃዉ (ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች) የሚመጥኑ
መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡ ከዚህ ሌላ ቁጥራቸው በጣም ዝቅተኛ (4%)
ቢሆንም የኮርሶቹ ይዘቶች ለደረጃዉ እንደማይመትኑ ጠቁመዋል፡፡
ሠንጠረዥ 2.12፤ በተለያዩ ኮርሶች መካከል የይዘት ድግግሞሽ
ተ. ምርጫዎች ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
ቁ ቁጥር በመቶኛ

ሀ አለ 16 32
ለ የለም 24 48
መላሽ ያልሰጡ 10 20
ሐ ሌላ ካለ በጽሁፍ ይገለጽ (ከየትኛዉ ኮርስ  በ”FLEn1011” ያሉት ይዘቶች
የትኛዉ ርዕስ በዝርዝር ይጻፉ.) ተደጋግመዋል፡፡ ለምሳሌ የቴንስ አይነቶች፤
ኮንዲሽናል ቴንስና ሌሎች፡፡
 

ከዚህ በላይ በቀረበው ሠንጠረዥ (2.12) የተቀመጠው መረጃ


እንደሚያሳየው በተለያዩ ኮርሶች መካከል የይዘት ድግግሞሽ እና
ተመሳሳይነት አለመኖሩን ብዙ መምህራን (48%) የጠቆሙ ቢሆንም የተወሰኑ
መምህራን (32%) መምህራን በኮርሶቹ መካከል የይዘት ድግግሞሽ እና
ተመሳሳይነት እንዳለ አመልክተዋል፡፡ በእነዚህ አስተያየቶች መካከል
ልዩነት መኖሩ የኮርሶቹን ይዘቶች እንደገና መፈተሽ ተገቢ መሆኑን
ተ.ቁ ምርጫዎች ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
ቁጥር በመቶኛ
ሀ አለ 12 24
ለ የለም 19 38
ምላሽ ያልሰጡ 19 38
ሐ ሌላ ካለ በጽሁፍ  ፊዚክስ ይዘቶች ብዙ ናቸዉ ቢቀነሱ እና ወደ ተግባር
ይገለጽ ቢዞር መልካም ነዉ፡፡
 General psychology ምእራፎች 11 ሲሆኑ
የመጨረሻዎች አራት የህይዎት ክህሎት ምንነት
ባህሪያትን ስለሆነ ብቻውን ራሱን ችሎ አንድ ኮርስ ሆኖ
ቢቀጥል፡፡
 ኢኮኖሚክስ ሰፊ ስለሆነ Macro & micro ተብለው
ቢከፈል፡፡
በሠንጠረዥ 2.13፤ በቀረበው መረጃ መሰረት 19(38%) መምህራን የኮርስ አደረጃጀቱ ካለዉ
ይዘት አንጻር መዉጣት ወይም እራሱን ችሎ እንደ ኮርስ የሚቆም ጭብጥ የሌለው መሆኑን
ሲጠቁሙ ሌሎች 12 (24%) መምህራን የኮርስ አደረጃጀቱ ካለዉ ይዘት አንጻር መዉጣት ወይም
እራሱን ችሎ እንደ ኮርስ የሚቆም ጭብጥ ያለው መሆኑን አመላክተዋል፡፡
IV. የኮርስ አቀራረብን በተመለከተ
ሠንጠረዥ 2.15፤. ለኮርሶቹ የተሰጠዉን የጊዜ ምጥጥን
ተ ምላሾች በመቶኛ
. ምላሽ
የተመጣጠነ አነስተኛ ጊዜ የተጋነነ ጊዜ
ቁ ጊዜ ተሰጥቷል ተሰጥቷል ተሰጥቷል ያልሰጡ

የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1 Communicative English Language Skills- I 7 14 6 12 0 0 37 74
2 Economics 9 18 3 6 0 0 38 76
3 General Psychology 3 6 8 16 0 0 39 78
4 Mathematics for Social Sciences 1 2 12 24 0 0 37 74
5 Mathematics for Natural Sciences 1 2 12 24 0 0 37 74
6 Critical Thinking 6 12 5 10 0 0 39 78
7 Physical Fitness 4 8 6 12 0 0 40 80
8 Geography of Ethiopia and the Horn 4 8 7 14 0 0 39 78
9 General Physics 2 4 10 20 0 0 38 76

ከላይ በሠንጠረዥ 2.15፤ በቀረበው መረጃ መሰረት ለCommunicative English Language Skills- I ፣
ለEconomics እና ለCritical Thinking ኮረሶች የተየጠው ጊዜ የተመጣጠነ ሲሆን ለGeneral
Psychology፤ለMathematics for Social Sciences፤ለMathematics for Natural Sciences ፤ ለPhysical
Fitness፤ ለGeography of Ethiopia and the Horn እና ለGeneral Physics አነስተኛ ጊዜ እንደተሰጣቸው
ሠንጠረዥ 2.16፤ የኮርሶቹ አዘገጃጀት አሳታፊ (Learning center) እና በተግባር
የተደገፈ ትምህርት ለመስጠት ያለዉን አመቺነት
ተ ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
. እጅግ ምላሽ
አመቺ
ቁ በጣም በጣም ያልሰጡ
አይደለም
አመቺ ነዉ አመቺ ነዉ አመቺ ነዉ

በመቶኛ
በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ
ብዛት

ብዛት

ብዛት
ብዛት

ብዛት
የኮርሱ ዓይነት
1 Communicative English Language
Skills- I 5 10 5 10 6 12 1 2 33 66
2 Economics 4 8 2 4 6 12 2 4 36 72
3 General Psychology 2 4 5 10 4 8 1 2 38 76
4 Mathematics for Social Sciences 1 2 2 4 11 22 1 2 35 70
5 Mathematics for Natural Sciences 0 0 3 6 9 18 1 2 37 74
6 Critical Thinking 0 0 7 14 3 6 3 6 37 74
7 Physical Fitness 3 6 1 2 5 10 2 4 39 78
8 Geography of Ethiopia and the Horn 1 2 1 2 9 18 3 6 36 72
9 General Physics 3 6 4 8 6 12 3 6 34 68
 
በሠንጠረዥ 2.16 የቀረበው መረጃ እንደሚያመለክተው የአብዛኞቹ ኮርሶች (Communicative English
Language Skills- I፤Economics ፤Mathematics for Social Sciences፤Mathematics for Natural
Sciences፤Physical Fitness፤ Geography of Ethiopia and the Horn እና General Physics ) አዘገጃጀት
አሳታፊ (Learning center) እና በተግባር የተደገፈ ትምህርት ለመስጠት ያለዉ የአመቺነት ደረጃ በጣም ዝቅተኛ
ሠንጠረዥ 2.17፤ የኮርሶቹ አዘገጃጀት የተማሪዎችን የመማር ተነሳሽነት
ሰለማበረታታቱ
ተ. ምላሾች በቁጥርና በመቶኛ
እጅግ በጣም በጣም በቂ ምላሽ
ቁ ያበረታታል ያበረታታል ያበረታታል ነዉ ያልሰጡ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ
ብዛት
ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት
የኮርሱ ዓይነት
1 Communicative English Language 34 68
Skills- I 6 12 4 8 5 10 1 2
2 Economics 7 14 1 2 5 10 1 2 36 72
3 General Psychology 6 12 0 0 6 12 0 0 38 76
4 Mathematics for Social Sciences 1 2 2 4 8 16 3 6 36 72
5 Mathematics for Natural Sciences 4 8 1 2 8 16 1 2 36 72
6 Critical Thinking 6 12 1 2 4 8 1 2 38 76
7 Physical Fitness 3 6 3 6 3 6 1 2 40 80
8 Geography of Ethiopia and the Horn 5 10 1 2 6 2 1 2 37 74
9 General Physics 4 8 6 12 3 6 1 2 36 72

ከላይ በሠንጠረዥ 2.17 የቀረበው መረጃ እንደሚያሳየው በጣም የጥቂት ኮርሶች (Communicative English
Language Skills- I፤ Economics እና Critical Thinking) አዘገጃጀት የተማሪዎችን የመማር ተነሳሽነት እጅግ
በጣም የሚያበረታታ ሲሆን የአብዛኞቹ ኮርሶች ( General Psychology፤ Mathematics for Social Sciences፤
Mathematics for Natural Sciences፤Physical Fitness፤ Geography of Ethiopia and the Horn እና General
Physics ) አዘገጃጀት የተማሪዎችን የመማር ተነሳሽነት የማበረታታት ሀቅሙ ዝቅተኛ ነው፡፡
V. የትምህርት መሰረተ ልማትና ግብዓት አቅርቦትን በተመለከተ
2.18፤ አዳዲሶቹን ኮርሶች ለማስተማር የተሟሉ የትምህርት
መሳሪያዎችና ግብዓቶች ስለመኖራቸዉ
 ችግሮች እንዳሉ መምህራን ጠቁመዋል፡፡ የተጠቀሱት ችግሮችም
የሚከተሉት ናቸው፡
o የCritical Thinking, Communicative English Language
Skills- I ኮርስ አጋዥ መጻህፍት የላቸዉም፤
o የሊስኒንግ መማሪያ መሳሪያና (ሪኮርደር) የለም፤
o ሞጁሎች ኤዲቲንግ ይጎድላቸዋል
o የላብራቶሪ እቃዎች እጥረት መኖር፡፡
VI. ምርጥ ልምድ፣ ተግዳሮትና ምክረ ሀሳብ

2.19. በመተግበር ሂደት እንደ ምርጥ ተሞክሮ የተለየውን ዉጤታማ አሰራር


 ለ Communicative English Language Skills- I ኮርስ ተማሪዎች
በክፍል ውስጥ አሳይመንት እንዲሰሩ መደረጉ ጥሩ ተሞክሮ ነው፡፡
 በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ኤክስፐርመንቶችን እየሰራን መደረጉ

2..20፤ በመተግበር ሂደት ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች


 አCritical Thinking ኮርስ ሲማሩ የአጋዥ መጻህፍት እጥረት
መግጠም
 ክፍል ውስጥ የተማሪ ቁጥር መብዛት፡፡
 Geography of Ethiopia and the Horn ኮርስ ላይ የኮርስ ይዘት
ስለበዛ ኮርሱን ለማጠናቀቅ የጊዜ እጥረት አጋጥሟል፤
2.21፤ ኮርሶቹ የሚፈለገዉን የተማሪ ባህሪ ለዉጥ ለማምጣት እንደገና
መከለስ የሚኖርባቸው ከሆነ ምን ምን ጉዳዮች ላይ ቢያተኩር
o የትምህርት ግባት በወቅቱ ቢቀርብ (ለምሳሌ የላብራቶሪ
ቁሳቁሶችና ኬሚካሎች)፤
o የጂኦግራፊ ኮርስ ይዘት ቢቀነስ፤
o የፊዚክስ ኮርስ ይዘት ቢቀነስና እና
o የተግባር ትምህርት ይዘት በብዛት ቢጨመር
ክፍል ሶስት 
ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የተገኘ መረጃ እና ትንተና
I. አጠቃላይ መረጃ

ሠንጠረዥ 3.1. የሚማሩበት መስክ፣

ተ.ቁ የሚማሩበት መስክ ብዛት በመቶኛ


1 በማህበራዊ ሳይንስ መስክ 82 60.74
2 በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 43 31.85
3 ምላሽ ያልሰጡ 10 7.4
ድምር 135 100
ሠንጠረዥ 3.2. የኮርሶች ዓላማዎችና ግቦች ሊደረስባቸዉ የሚችሉ
ስለመሆናቸው፣
ተ  
. ምላሾች በመቶኛ
ቁ የሚደረስባቸዉ የተነደፉት ዓላማዎች
ዓላማዎችን ግቦች ሊደረስባቸዉ የሚችሉ ምላሽ ያልሰጡ
ተነድፈዋል አይደሉም እርግጠኛ አይደለሁም

የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1 Communicative English Language
Skills- I 92 68.1 18 13.3 7 5.19 18 13.3
2 Economics 84 62.2 6 4.44 10 7.41 35 25.9
3 General Psychology 113 83.7 5 3.7 7 5.19 10 7.41
4 Mathematics for Social Sciences 58 43 19 14.1 18 13.3 40 29.6
5 Mathematics for Natural Sciences 46 34.1 7 5.19 10 7.41 72 53.3
6 Critical Thinking 90 66.7 24 17.8 12 8.89 9 6.67
7 Physical Fitness 58 43 16 11.9 19 14.1 41 30.4
8 Geography of Ethiopia and the Horn 112 83 12 8.89 4 2.96 7 5.19
9 General Physics 48 35.6 10 7.41 5 3.7 72 53.3
ምላሽ ከሰጡት ተሳታፊወች መካከል 68.1% Communicative English Language Skills- I ኮርስ ሊደረስባቸዉ ሚችሉ ዓላማዎችና ግቦች ተነድፈዋል ሲሉ 13.3% ደግሞ
ዓላማወቹ ሊደረስባቸው የሚችሉ አይደሉም ብለው መልሰዋል ፡፡ በተጨማሪም 62.2% ተሳታፊ ተማሪወች Economics ኮርስ ሊደርስባቸው ሚችሉ አላማወች አሉት
ብለዋል፡፡ ከዚህም በላቀ ሁኔታ ከተሳታፊ ተማሪወቹ 83.7% General Psychology ሊደረስባቸው ሚችሉ አላማወችና ግቦች ተቀምጠውለታል ብለዋል፡፡ 43% በመጠይቁ
የተሳተፉ ተማሪወች Mathematics for Social Sciences ለደረስበቸው ሚችሉ አላማወችን ይዟል ሲሉ 34.1% ተሳታፊወች ተመሳሳይ መልስ ሰጥተዋል፡ 66.7% ተሳታፊ
ተማሪወች Critical Thinking ተደራሽ ሚሆን አላማ አለው ሲሉ 43% Physical Fitness ተደራሽ የሆነ አላማና ግብ ይዟል ብለው መልሰዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ 83%
ተሳታፊወች Geography of Ethiopia and the Horn ሊደርስበት ሚችል አላማ አለው ብለው ሲመልሱ 35.6% General Physics ሊደረስባቸው ሚችሉ አላማወችና ግቦች
አሉት ብለው መልሰዋል፡፡ በዚህ ሠንጠረዥ ከ50% በታች መልስ የተሰጠባቸው ኮርሶች በዙ ተማሪወችን ስለማይመለከቷቸው መልስ ስላልተሰጣባቸው (none response rate)
ስለሆኑ ነው፡፡
ሠንጠረዥ 3.3. የይዘት አቀማመጥ ቅደም ተከተል(Vertical integration)
ተ.ቁ ምርጫዎች ቁጥር በመቶኛ

ሀ በሁሉም ኮርሶች በተገቢዉ ቅደም ተከተል ተቀምጧል 22 16.3

ለ በሁሉም ኮርሶች በተገቢዉ ቅደም ተከተል 15 11.1


አልተቀመጠም
መልስ ያልሰጡ 98 72.6

ሐ በተገቢዉ ቅደም ተከተል ያልተቀመጡ ኮርሶች ካሉ  Mathematics Physical fitness


 Geograpy of Ethiopia and the Horn
ይጻፏቸዉ
 Maths, general physics, General Psychology,
Communicative English Language Skills I እና
General Psychology

መ ሌላ ካለ በጽሁፍ ይግለጹት  

ከላይ በሠንጠረዥ 3.3 የጋራ ኮርሶች የይዘት አቀማመጥ ቅደም ተከተልን በተመለከተ ለተማሪወች
ጥያቄ ቀርቦ የተገኘ መረጃ ነው፡፡ ይህ መረጃ አብዛኞቹ ተሳታፊወች የኮርሶች ይዘት በተገቢው
ቅደም ተከተል መቀመጣቸውን እንደገለጹ ይጠቁማል፡፡ ውጤቱን ለመዘርዘር ያህል16.3% ሁሉም
ኮረሶች በተገቢው ቅደም ተከተል ተቀምጠዋል ብለዋል፡፡ 11.1% ሁሉም ኮርሶች በተገቢው ቅደም
ተከተል አልተቀመጡም ብለዋል፡፡ ይህ መረጃ በፐርሰንት ያነሰበት ምክንያትም አብዛኞቹ
ተማሪወች መልስ ያልሰጡ በመሆናቸው ነው፡፡
ተ.ቁ ምርጫዎች ቁጥር በመቶኛ
ሀ በሁሉም ኮርሶች በተገቢዉ ሁኔታ ከቀላል ወደ ከባድ (simple to complex) 81 60
በቅደም ተከተል ተቀምጧል
ለ በሁሉም ኮርሶች በተገቢዉ ሁኔታ ከቀላል ወደ ከባድ (simple to complex) 28 20.7
ቅደም ተከተልን አልጠበቀም
መልስ ያልሰጡ 26 19.3
ሐ ከቀላል ወደ ከባድ (simple to complex) ቅደም ተከተልን የጠበቁ ካልሆነ ሳይኮሎጂ፣ ሂሳብ፣ ስፖርት
ሳይንስ፣ሳይኮሎጂ፣ Critical
ይጻፏቸዉ
Thinking፣ Economics
መ ሌላ ካለ በጽሁፍ ይግለጹት  

በሠንጠረዥ 3.4 60% ተሳታፊ ተማሪወች የሁሉም ኮርሶች ይዘት ከቀላል ወደ ከባድ
በቅደም ተከተል ተቀምጧል ብለዋል፡፡ በተጨማሪም 20.7% የኮርሶች ይዘት ከቀላል ወደ
ከባድ አልተቀመጠም ብለው ሲመልሱ 19.3% መልስ ያልሰጡ ናቸው፡፡ ሲጠቃለል የኮርሶቹ
ይዘት ከቀላል ወደ ከባድ የተዋቀሩ መሆናቸውን ያመለክታል፡፡
ሠንጠረዥ 3.5. ኮርሶቹ በተማሪዎች ላይ የባህርይ ለዉጥ በማምጣትና ለቀጣይ
የትምህርት ህይወታቸዉ ዝግጁነታቸዉን በማጎልበትን በተመለከተ፣
ተ.ቁ  
ምላሾች በመቶኛ

ተገቢ ነዉ ተገቢነት ይጎድለዋል እርግጠኛ አይደለሁም ምላሽ ያልሰጡ

የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1
Communicative English Language Skills- I 110 81.5 14 10.4 5 3.7 6 4.44
2 Economics 80 59.3 6 4.44 12 8.89 37 27.4
3 General Psychology 120 88.9 7 5.19 4 2.96 4 2.96
4 Mathematics for Social Sciences 51 37.8 19 14.1 20 14.8 45 33.3
5 Mathematics for Natural Sciences 45 33.3 7 5.19 12 8.89 71 52.6
6 Critical Thinking 98 72.6 22 16.3 6 4.44 9 6.67
7 Physical Fitness 60 44.4 23 17 14 10.4 38 28.1
8 Geography of Ethiopia and the Horn 112 83 17 12.6 2 1.48 4 2.96
9 General Physics 38 28.1 11 8.15 11 8.15 75 55.6

በሠንጠረዥ 3.5 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኞቹ ኮርሶቹ በተማሪዎች ላይ የባህርይ ለዉጥ
ለማምጣትና ለቀጣይ የትምህርት ህይወታቸዉ ዝግጁነታቸዉን በማጎልበት ሂደት ያላቸዉን ተገቢነት ጥሩ መሆኑን
ያሳያል፡፡ 81.5% Communicative English Language Skills- I, 88.9% General Psychology፣ 72.6 % Critical
Thinking, 83 % Geography of Ethiopia and the Horn ተገቢ ነዉ ብለውታል፡፡ Mathematics for Social Sciences እና
Mathematics for Natural Sciences ድግሞ 37.8% እና 33.3% በቅደም ተከተል ነው፡፡ ይህም ቁጥሩ ያነሰው ግን ብዙ
ተማሪወች መልስ ስላልሰጡበት ነው፡፡
ሠንጠረዥ 3.6. የጋራ ኮርሶችን አስፈላጊነትን በተመለከተ፣
ተ.ቁ
 
ምላሾች በመቶኛ
ምላሽ ያልሰጡ
እጅግ በጣም አስፈላጊ አይደለም
አስፈላጊ ነዉ በጣም አስፈላጊ አስፈላጊ ነዉ

የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1 6 4.44

Communicative English Language Skills- I 71 52.6 22 16.3 27 20 9 6.67


2 Economics 49 33.3 26 19.3 14 10.4 4 2.29 42 31.1
3 General Psychology 73 54.1 33 24.4 24 17.8 2 1.48 3 2.22
4 Mathematics for Social Sciences 24 17.8 25 18.5 28 20.7 14 10.4 44 32.6
5 Mathematics for Natural Sciences 23 17 16 11.9 15 11.1 5 3.7 76 56.3
6 Critical Thinking 69 51.1 29 21.5 18 13.3 16 11.9 3 2.22
7 Physical Fitness 29 21.5 22 16.3 31 23 17 12.6 36 26.7
8 Geography of Ethiopia and the Horn 66 48.9 36 26.7 24 17.8 3 2.22 6 4.44
9 General Physics 24 17.8 11 8.15 12 8.89 9 6.67 79 58.5

በሠንጠረዥ 3.7 የቀረበው መረጃ ሁሉም ኮርሶች የምሩቃንን የተሟላ ስብዕና


በመገንባት ሂደት አስፈላጊ መሆናቸውን ይጠቁማሉ፡፡ Mathematics for Natural
Sciences እና General Physics ግን አብዛኞቹ ተሳታፊወች መልስ ያልሰጡበት የኮርስ
አይነት ነው፡፡
ሠንጠረዥ 3.7 ከላይ የተዘረዘሩትን ኮርሶች የአስፈላጊነት ደረጃ (ከእጅግ
አስፈላጊነት ወደ አስፈላጊነት) ሲታይ፣
ተ.ቁ    
ምላሾች በመቶኛ
  5ኛ 6ኛ   7ኛ 8ኛ 9ኛ መልስ
4ኛ
1ኛ 2ኛ 3ኛ ያልስጡ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ

በመቶኛ
በመቶኛ

በመቶኛ
ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት

ብዛት
ብዛት

ብዛት
የኮርሱ ዓይነት

 
1 67 9 6.67 14 10.4 0 0 0 0 0 0 14 10.4
Communicative
English Language
Skills- I 53 39.3 11 8.15 26 19.3 8 5.93
2 51 8 5.93 12 8.89 0 0 3 2.22 1 0.74 37 27.4
Economics 24 17.8 27 20 18 13.3 5 3.7
3 General 50 8 5.93 20 14.8 2 1.48 2 1.48 6 4.44 12 8.89
Psychology 14 10.4 27 20 26 19.3 18 13.3
4 Mathematics for 20 16 11.9 7 5.19 12 8.89 20 14.8 2 1.48 35 25.9
Social Sciences 9 6.67 7 5.19 11 8.15 16 11.9
5 15 15 11.1 9 6.67 2 1.48 10 7.41 7 5.19 60 44.4
Mathematics for
Natural Sciences 4 2.96 5 3.7 11 8.15 12 8.89
6 22 25 18.5 17 12.6 13 9.63 5 3.7 5 3.7 20 14.8
Critical Thinking 13 9.63 9 6.67 8 5.93 20 14.8
7 5.2 6 4.44 11 8.15 38 28.1 2 1.48 7 5.19 56 41.5
Physical Fitness 0 0 3 2.22 4 2.96 8 5.93
8 Geography of 28 14 10.4 15 11.1 1 0.74 0 0 1 0.74 55 40.7
Ethiopia and the
Horn 6 4.44 13 9.63 19 14.4 11 8.15
9 5.2 5 3.7 5 3.7 3 2.22   0 2 1.48 111 82.2
General Physics 1 0.74 2 1.48 4 2.96 2 1.48

በሠንጠረዥ 3.7 እንደተመለከተው Communicative English Language Skills- I፣ Economics እና General Psychology
እጅግ በጣም አስፈላጊ ናቸው ሲባሉ Geography of Ethiopia and the Horn፣ Critical Thinking እና Mathematics for
Social Sciences ደግሞ በጣም አስፈላጊ በሚል ደረጃ ተቀምጠዋል፡፡ በመጨረሻም Mathematics for Natural Sciences፣
Physical Fitness እና General Physics አስፈላጊ በሚል ደረጃ ተቀምጠዋል፡፡ የተብራራው መረጃ ሲጠቃል ኮርሶቹ አስፈለጊ
ሠንጠረዥ 3.8. በኮርሶቹ ዉስጥ የተካተቱት ይዘቶች ምን ያህል
አስፈላጊትና ጠቃሚነትን በተመለከተ፣

ተ.ቁ ምርጫዎች ቁጥር በመቶኛ


ሀ እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ 46 34.1
ናቸዉ
ለ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸዉ 29 21.5
ሐ አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸዉ 31 23
መ አስፈላጊ አይደሉም 3 2.22
መልስ ያልሰጡ 26 19.3
ከላይ በሠንጠረዥ 3.8 የቀረበው መረጃ በመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት የተሰጡት የጋራ ኮርሶች
የአስፈላጊነት ደረጃወችን ያሳያል፡፡ ዘር ዘር ሲደረግም 34.1% እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ
ናቸዉ ብለው መልሰዋል፡፡ ከዚህ በመቀጠልም 21.5% ተሳታፊወቹ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ
ናቸው ብለዋል፡፡ 23% መልስ የሰጡ ተማሪወች ደግሞ አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸው ብለዋል፡፡
በጨረሻም 2.22% አስፈላጊ አይደሉም ብለው ሲመልሱ 19.3% ተሳታፊወች ግን መልስ ያልሰጡ
ሠንጠረዥ 3.9. የኮርሶቹ ይዘቶች ከተማሪዎች የዕለት ከዕለት ህይወት ጋር
ስለመገናኘታቸው፣
ተ.ቁ ምርጫዎች ቁጥር በመቶኛ
ሀ በጣም ይገናኛል 64 47.4
ለ በተወሰነ ደረጃ 52 38.5
ይገናኛል
ሐ አይገናኝም 4 2.96
መልስ ያልሰጡ 15 11.1
መ ሌላ ካለ በጽሁፍ ይግለጹ
ግንኙነት አላቸው ያሉበት ምክንት
o ለምሳሌ ሳይኮሎጂ የተማሪዎችን የባህሪ ለውጥ በማምጣትና ከሰው ጋር
የመግባባት ክህሎትን ለማዳበር ያግዛል፡፡
ግንኙነት የላቸውም ያሉበት ምክንያት
o ክሪቲካል ቲንኪንግ እና ሳይኮሎጂ ይዘቶች ዉጭ ያሉ የኮርስ ይዘቶች
አይገናኙም፡፡

በሠንጠረዥ 3.9 ኮርሶቹ ከተማሪወች የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ጋር ሚገናኙ መሆናቸውን


ያመለከታል፡፡ የሰጡት ምላሽም 47.7% ኮረሶቹ የዕለት ከዕለት እንቅስቃ ጋር በጣም ይገናኛሉ ሲሉ
ሌሎቹ 38.5% ደግሞ በተወሰነ ደረጃ ይገናኛሉ ብለዋል፡፡ ቀሪወቹ 2.96% ከዕለት ከዕለት
ህይወታችን ጋር ግንኙነት የላቸውም ሲሉ 11.1% ግን መልስ ሳይሰጡ የቀሩ ናቸው፡፡
ሰኝጠረዥ 3.10. የኮርሶቹ ይዘቶች ያላቸዉን መጣኝነት በተመለከተ፣
ተ.ቁ ምርጫዎች ቁጥር በመቶኛ
ሀ ይመጥናሉ 106 78.5
ለ አይመጥኑም 17 12.6
መልስ ያልሰጡ 12 8.89
ሐ ይመጥናሉ ያሉበትን o ሰፍ ያለ እውቅት እና ግንዛቤ ይኖረናል
o በፊት ከተማርናቸው ኮርሶች ጋር ዝምድና ስላላቸው ጥሩ ናቸው
ምክንያት በጽሁፍ ስገልጹ ምክንያቱም እንደማጠቃለያ ስለሚሰጡን መያዝ ለብንን እውቀት
ያስታውሱናል፡፡
አይመጥኑም ያሉበትን o ከCritical Thinking እና Psycology ይዘቶች ዉጭ ያሉ የኮርስ
ይዘቶች ታች ሌቭል የተማርነዉ የተደገሙ ስለሆነ በተማሪዎች
ምክንያት በጽሁፍ ስገልጹ ላይ የሚያመጡት ምንም ለውጥ የለም፡፡
o ምክንያቱም በጣም ከባድ ናቸው ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ቀለል
ባለ አቀራረብ መቅረብ ነበረበት፣
o የምእራፍ በጣም መብዛት አለ

ሠንጠረዥ 3.10 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኞቹ ተማሪዎች (78.5%) የሰጡት


ምላሽ የጋራ ኮርሶች ይዘቶች ይመጥናሉ የሚል ሲሆን በሌላ መልኩ ዉስን ተማሪዎች (12.6%)
የኮርሶቹ ይዘቶች አይመጥኑም የሚል መልስ የሰጡ ሲሆን 8.89 መላሾች በጉዳዩ ላይ ምላሽ ያልሰጡ
ሠንጠረዥ 3.11. በተለያዩ ኮርሶች መካከል የይዘት ድግግሞሽ እና ተመሳሳይነት
ስለመኖሩ፣
ተ. ምርጫዎች ቁጥር በመቶኛ

ሀ አለ 36 26.7
ለ የለም 89 65.9
መልስ ያልሰጡ 10 7.41
ሐ ሌላ ካለ በጽሁፍ  Critical thinking “fallacy” ድግግሞሽ አለ፡፡
ይገለጽ  Communicative English ቴንስ ድግግሞሽ አለ፡፡
 

ከላይ በሰንጠረዥ 3.11 እንደተገለጸዉ ኮርሶች መካከል የይዘት ድግግሞሽ እና ተመሳሳይነት


ስለመኖሩ ለተጠየቁት ጥያቄ አብዛኞቹ መላሾች የይዘት ድግግሞ አለመኖሩን ገልጸዋል፡፡
እንዲሁም 26.7 % መላሾች የይዘት ድግግሞሽ መኖርን አሳይተዋል፡፡

በሠንጠረዥ 3.12 ድግግሞሽ ያለባቸውን ኮርሶችና አርስት ሲዘረዘሩ


 በእንግሊዝኛ ኮርስ Grammar ይዘቱ ቢበዛ ጥሩ ነው፡፡
 Critical thinking Deductive Argument እና Inductive Argument
ሠንጠረዥ 3.13. ለኮርሶቹ የተሰጠዉን የጊዜ ምጥጥን በተመለከተ፤
ተ.ቁ  
ምላሾች በመቶኛ
የተመጣጠነ ጊዜ አነስተኛ ጊዜ የተጋነነ ጊዜ
ምላሽ ያልሰጡ
ተሰጥቷል ተሰጥቷል ተሰጥቷል
የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1 Communicative English Language
Skills- I 101 74.8 19 14.1 5 3.7 10 7.41
2 Economics 71 52.6 16 11.9 1 0.74 47 34.8
3 General Psychology 68 50.4 12 38.5 4 2.96 10 7.41
4 Mathematics for Social Sciences 35 25.9 33 24.4 10 7.41 56 41.5
5 Mathematics for Natural Sciences 23 17 32 23.7 1 0.74 79 58.5
6 Critical Thinking 75 55.6 50 37 1 0.74 8 5.93
7 Physical Fitness 66 48.9 17 12.6 5 3.7 45 33.3
8 Geography of Ethiopia and the Horn 86 63.7 37 27.4 5 3.7 7 5.19
9 General Physics 13 9.63 42 31.1 2 1.48 78 57.8

በሠንጠረዥ 3.13 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው አብዛኞቹ


ተማሪዎች ለMathematics for Natural Sciences እና General Physics
ምላሻቸዉ አነስተኛ ጊዜ ተሰጥቷል የሚል ሲሆን በሌሎቹ ኮርሶች
አብዛኞቹ የተመጣጠነ ጊዜ ተሰጥቷል የሚል መልስ መልሰዋል፡፡
ሠንጠረዥ 3.14 የኮርሶቹ አዘገጃጀት ተማሪዎችን የመማር
ተነሳሽነት ማበረታታቱን በተመለከተ፤
ተ.ቁ  
ምላሾች በመቶኛ
እጅግ በጣም ምላሽ ያልሰጡ
ያበረታታል በጣም ያበረታታል ያበረታታል በቂ ነዉ
የኮርሱ ዓይነት ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ ብዛት በመቶኛ
1 Communicative English Language 12 8.89
Skills- I 42 31.1 28 20.7 32 23.7 21 15.6
2 Economics 39 28.9 21 15.6 20 14.8 7 5.19 48 35.6
3 General Psychology 55 40.7 32 23.7 23 17 12 8.89 13 9.63
4 Mathematics for Social Sciences 16 11.9 15 11.1 27 20 23 17 54 40
5 Mathematics for Natural Sciences 16 11.9 13 9.63 11 8.15 11 8.15 84 62.2
6 Critical Thinking 52 38.5 22 16.3 26 19.3 20 14.8 15 11.2
7 Physical Fitness 26 19.3 15 11.1 25 18.5 21 15.6 48 35.6
8 Geography of Ethiopia and the Horn 56 44.5 25 18.5 24 17.8 17 12.6 13 9.63
9 General Physics 12 8.89 15 11.1 11 8.15 9 6.67 88 65.2

በሠንጠረዥ 3.14 የተቀመጠው መረጃ እንደሚያሳየው የኮርሶቹ አዘገጃጀት የተማሪዎችን


የመማር ተነሳሽነት የሚያበረታታ መሆኑን በተመለከተ ከእጅግ በጣም ያበረታታል እስከ
ያበረታታል የሚል መልስ የሰጡ ሲሆን፡፡ እንዲሁም በእያንዳንዱ ኮርስ ላይ እንደሚያሳየዉ
ካለዉ መላሽ ዉስጥ ዉስን ተማሪዎች በቂ ነዉ የሚል መልሰ መልሰዋል፡፡
II. የትምህርት መሰረተ ልማትና ግብዓት አቅርቦትን በተመለከተ
15. አዳዲሶቹን ኮርሶች ለማስተማር የትምህርት መሳሪያዎችና ግብዓት
መሟላትን በተመለከተ፤
o የቤተ መጻህፍት አገልግሎት በቂ አደለም እንዲሁም ቤተ መፅሀፍት
የቦታ ጥበት አለ፡፡
o የሞጁል እጥረት በጣም አል በመሆኑም ፈተና ሲደርስለ ሞጁል
ለማንበብ ስለማይዳረስ በጣም እንቸገራለን
o የኮምፒዉተር እጥረትም በከፍተኛ ሁኔታ ተከስቷል፡፡
o የኔት ወርክ ችግር ስላለ የኢንተርኔት ችግር ነበር፡፡
o የመብራት ችግር
o የዋይፋይ አገልግሎት የለም፡፡
o በቂ የሆነ ላብራቶሪ ማሰሪያ የለም
o የቤተ ሙከራ ስራ የለም
o በቂ ኮምፒዉተር አለ ግን አይሰራም
III. ምርጥ ልምድ፣ ተግዳሮትና ምክረ ሀሳብ

16. ኮርሶችን በመተግበር ሂደት ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች፤


• የተማሪዎችን ስነ-ምግባር ከመቅረጽ ይልቅ ውጤት ማስመዝገብ ላይ
ትኩረት ተደርጓል፡፡
• የኮርሶች ብዛት ከተሰጠው ሰዓት ጋር አለመመጣጠን፡፡
• መምህራን ለማስተማር ያላቸው ፍላጎት አነስተኛ መሆን፡፡
• ቤተ-መጽሀፍት ላይ የተለያዩ አጋዥ መጽሐፍት አለመኖር፣
• የመምህራን የማስተማር ሂደት በግልጽ አለመረዳት፡፡
• ወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ፡፡
• የት/ት ይዘት መስፋት (ጂኦግራፊና ሂሳብ፣ ሳይኮሎጅ)፣ የጊዜ ማነስ (ክሪዲት
ሀወር ማነስ) ፣
• ፕሮገራሙ አዲስና ያልተለመደ ከመሆኑ አንጻር በተማሪዎች ላይ የመደናገርና
ገራ የመጋባት ስሜት ፈጥሯል
• ኮርሶችን ከተግባር ጋር አገናኝቶ ያለማዬት ችግር
17. ኮርሶቹ የሚፈለገዉን የተማሪ ባህሪ ለዉጥ ለማምጣት
እንደገና መከለስን በተመለከተ ትኩረት የሚሱ ጉዳዮች፤
 ትምህርቱ ከንድፈ ሀሳብ ይልቅ ተግባር ተኮር ቢሆን፡፡
 ኮርሶች አጠር ማለት አለባቸው ምክንቱም እያለቁ አደለም፡፡
 የስነልቦና ት/ት ስነዜጋ ት/ት በስፋት
 Critical thinking and psychology ሰፋ ባለና ከዚህ በተሸለ
መልኩ ቢሰጥ
 የህይወት ክህሎት ኮርስ ቢጨመር፡፡
18. .የኮርሶቹን ዉጤታማነት አጠናክሮ ለማስቀጠልና የታሰበውን ለማሳካት
በየደረጃው ያሉ ባለድርሻ አካላት ሚናን የተሰጠ አስተያየት፤
ባለድርሻ አካላት በኮርሶቹ በበቂ ሁኔታ የሰለጠኑ መምህራንን በማሰልጠንና ዝግጁ
በማድረግ ውጤታማ ትውልድ እንዲያፈሩ ማድረግ፡፡
ኮርሶች ይዘት በመረጃና ምሳሌ ቢደገፍ
አንዳንድ ኮርሶች 11ኛ 12ኛ ክፍል ከተማርናቸው ጋር ተመሳሳይነት አላቸው፡፡
የኢኮኖሚክስ ይዘት ማነስ አለበት
አንዳንድ የኮርስ ይዘቶች በአንድ ሴሚስተር የማያልቁ ናቸው (የጊዜ እጥርት)
ለሂሳብ ትምህርቶች ወርክሽት ቢሰጥ፣
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ዲፓርትመንት መርጠው ቢገቡ የበለጠ
በችሎታቸው ሊሰሩና ተግባር ላይ ሊያውሉ ይችላሉ፡፡
ኮርሶች ለተማሪዎች ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆኑ ማስረዳትና ማሳመን ቢቀድም ፡፡
ለወንዶች ቲቶርያል ክላስ ቢሰጥ
የመጁሎች ሳይንዛዙ ባጭሩ ቢዘጋጅ ወይም ቢቀነስ
የሚሰጡንን ጥያቄዎች ከኢተርኔት ለመስራት አቅሙ ስለሌለን የዋይ ፋይ
አገልግሎት በሁሉም ቦታ ቢኖር፡
ማጠቃለያ
አመሰግናለሁ!

You might also like