Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 30

እንስሳትና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት

የደረጃ 3 (ኛ ደረጃ ) የፕሮጀክት ድጋፍ ተግባራዊ ለማድረግ


የተዘጋጀ የግንዛቤ መፍጠሪያ ሰነድ
 

ባህር ዳር
1 30/06/2013
ይዘት

1) መግቢያ፤

2) የመድረኩ ዋና ዓላማ
3) እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ፕሮጀክት

4) የፕሮጀክቱ ዋና አላማ፤
5) የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች፤
6) የፕሮጀክቱ ሶስት ዋና ዋና ክፍሎች
1. መግቢያ
 ግብርናችን ከአጠቃላይ ምርት 40 በመቶውን በበላይነት የሚያቀርብ ዘርፍ ነው፡፡
 78 በመቶ የሚሆን የሰው ሀይል የቀጠረ ሲሆን
 ወደ ውጭ ከሚላከው ምርት 80 ከመቶ የሚሆነው በግብርና ይሸፈናል (ቡናን
ጨምሮ)፡፡
 የእንስሳት ንዑስ ዘርፍ ከጠቅላላ የሀገር ምርት 20 በመቶ የሚሆነውን ብቻ እና
 ሀገሪቷ ከውጭ ምንዛሪ የምታገኝውን እንዲሁም ከ 35 እስከ 40 በመቶ
የሚሆነውን የግብርና ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ይሸፍናል፡፡

11/20/2021 LFSDP RPCU 3


1. መግቢያ…
 በህዝብ ቁጥር መጨመር፣ በከተማ መስፋፋት እና ገቢ መጨመር ቀስቃሽነት
ሳቢያ ለሥጋ፣ የወተት ምርቶች፣ እንቁላል እና ዓሣ የሀገር ውስጥ ፍላጎት
በጉልህ ጨምራል ፡፡
 ይሁን እንጂ፣ ባለፉት አስርት ዓመታት፣ ኢትዮጵያ ይህ ነው የሚባል ምርት
በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ላይ አላገኘችም፤ እንዲሁም ቁልፍ ችግሮች የእንስሳት
እና ዓሣ ዘርፉን ክንዋኔ አዳክመውታል፡፡
 ስለሆነም ምርትና ምርታማነትን በመጨመር እያደገ ለሚመጣው ፍላጎት ምላሽ
ለመስጠት የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት የእንስሳት ዕድገት እና
ትራንስፎርሜሽን
11/20/2021 ስትራቴጂ መደገፍLFSDP
ላይFPCU
ዓላማ አድርጎ ይሰራል፡፡ 4
2. የመድረኩ ዋና ዓላማ
 በፕሮጀክቱ ስለሚሰጠው ድጋፍ፣ ስለ ውጤታማ አጋርነት አሰራር
ግንዛቤ መጨመር
 ተዛማጅ የብቃት መለኪያ መስፈርቶች እና የማመልከቻ አካሄዶች
ዙርያ የታሳቢ ተጠቃሚዎችን ግንዛቤ መጨመር
 ህጋዊ የግብይት ኮንትራት ውል ለመፍጠር ምርት አቅራቢና ተረካቢን
በማገናኘት ክፍተቶቻቸዉን ለመሙላት ማስቻል

11/20/2021 LFSDP RPCU 5


3. እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ፕሮጀክት

 ዘርፉን በከፍተኛ ሁኔታ ሊደግፍ ይችላል ተብሎ የታመነበት የእንስሳትና ዓሳ ሀብት እድገት ፕሮጀክት
የግብርና እና እንስሳት ሀብት ሚ/ር
o ከዓለም ባንክ በተገኘ $170 ሚሊዮን የገንዘብ ብድር እና

o $6 ሚሊዮን በኢትዮጵያ መንግስት

o በድምሩ $176 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ በደጋና ወይና ደጋ የሀገሪቱ ክፍል የሚተገበር አዲስ

ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ ትግበራ ገብቷል፡፡

LFSDP RPCU
3. እንስሳትና ዓሳ ሃብት…
 ዝርያን በማሻሻል፣ የእንስሳት መኖን በጥራትና በብዛት በማምረት፣ የእንስሳት በሽታዎችን
በመከላከልና በመቆጣጠር፣ ለእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት የሚውል የግብዓት አቅርቦትና

 የእንስሳትና ዓሣ እና የእንስሳትና ዓሣ ምርት ዉጤቶች ግብይት በማሳደግ ሀገራችን ከዘርፉ የላቀ


ተጠቃሚ እንድትሆን በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ማህበራትን፤ የግል ባለሀብቶችን የመደገፍና ኢንቨስትመንት
እንዲስፋፋ እገዛ ማድረግን ያጠቃልላል፡፡

11/20/2021 LFSDP FPCU 7


3.1. የፕሮጀክቱ ዋና ዋና
ዓላማዎች
 በተመረጡ የእንስሳት ምርት እሴት ሰንሰለቶች የአምራቾችንና
አቀነባባሪዎችን ምርታማነትና ኮሜርሻላይዜሽን ማሳደግ
 የዘርፉን የአገልግሎት አሰጣጥ ማጠናከር
 ፈጣን የአደጋ ጊዜ ምላሽ መስጠትን አካቶ የሚሰራ ይሆናል፡፡
4. የፕሮጀክቱ ሶስት ዋና ዋና
ክፍሎች
ክፍል 1. የእንስሳትና ዓሣ አምራቾችን ከገበያ ጋር ማስተሳሰር (58%)፤
ክፍል 2. በሀገር አቀፍ ደረጃ የእንስሳት ዘርፍ ተቋማትና የልማት ፕሮግራሞችን
ማጠናከር (32%)፤
ክፍል 3. ፕሮጅክት ማስተባበር፤ ክትትልና ግምገማ እና የእውቀት ሽግግር
(10%)፤

11/20/2021 9
4.1. የእንስሳትና ዓሣ አምራቾችን ከገበያ ጋር ማስተሳሰር (58%)፤

i. በደረጃ አንድ (Level1) ተጠቃሚዎች ዝቅተኛ የእንስሳትና ዓሣ አምራቾች፤ የጋራ ዓላማ ባላቸው
ቡድን (CIGs) እና መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበራት (primary cooperatives )፤ (70%)

ii. ደረጃ ሁለት (Level 2) ተጠቃሚዎች መካከለኛ ደረጃ የህብረት ስራ ማህበራት (23%)

iii. በደረጃ ሶስት (Level 3) ተጠቃሚዎች ከፍተኛ የእንስሳትና ዓሣ አርቢ እና አቀነባባበሪ


ማህበራት (7%)

11/20/2021 10
ተጠቃሚዎችን ኢላማ ያደረገ ገበያ ተኮር የእንስሳት ምርትና ምርታማነት ማሻሻያን
የሚያሳይ የሽግግር መሰላል /Transformation Pathway/
የንዑስ ፕሮጀክቶች ልዩነት

መመዘኛ መሰረታዊ ንኢስ ፕሮጀክቶች መካከለኛ ንኡስ ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ንኡስ ፕሮጀክቶች
• ተጠቃሚዎችን ከደረጃ 1 ወደ ደረጃ 2 • የሚያተኩረው በተሻሉ /improved
ማሸጋገር /ህብረት ስራ ማህበራት ሆኖ የተሻሻለ • የሚያተኩረው እውቀት በተሞላበት መልካም
• የሚያተኩረውም የEth‐GAP1 መልካም ተሞክሮን /Eth‐GAP2/ ተሞክሮ (Eth‐GAP3) የሚተገበርና የእሴት ሰንሰለቱ
ዓላማ
ዝቅተኛ መስፈርት ለሚያሟሉ አባላት በመተግበር ምርትን ማሳደግ ተዋናዮችም ህጋዊ የሆነ የገበያ ኮንትራት ውል ትስስር
የመጀመሪያ ደረጃ ህብረት ስራ ማህበር ይኖራቸዋል
ማቋቋም
• የመጀመሪያ ደረጃ ተጠቃሚዎች • ደረጃ 2 ተጠቃሚዎች /ገዥ/ሻጭ/ • ደረጃ 3 ተጠቃሚዎች /ገዥ/ሻጭ/
‐ ከእጅ ወደአፍ የሚያመርቱ ዝቅተኛ ‐ ማትልቅ ቁጥር ያላቸው የህብረት ስራ
የእንሰሳት ተጠቃሚ ሴት እና ወንድ ህበር አባላት /-240 በአያንዳንዱ ህብረት
‐ አምራቸና አቀነባባሪ ለሆኑ ማህበራት (600
ተጠቃሚዎ አ/አደሮች ስራ/ አባላት በአንድ ህብረት ስራ/ዩኒየን እና/ መዘጋጃ
ች ‐ ከእጅ ወደአፍ የሚያመርቱ አስጋሪዎች/ ‐ ከግብርና ኮሌጅ/ዩኒርስቲ ለተመረቁ ስራ
ቤት
fishers/ አጦች
‐ ስራአጥ ወጣቶች
• አማካይ የኢንቨሰትመንት ብር 1,300,000 • አማካይ የኢንቨሰትመንት ብር /8,500,000/
• አማካይ የኢንቨስትመንት ብር 140,000 ‐ በአሶች ወይም ለነባሩ ምርት በመሰረተ ‐ አዲስ ወይም ነባሩን መካከለኛ/ከፍተኛ የግብይት
‐ በመጀመሪያ ደረጃ ህብረት ስራ ማህበር
ልማትና ቁሳቁስ ለመደገፍ መሰረተ ልማትና ቁሳቁስን በኢንቨስትመንት
ይደራጃሉ ‐ አ/ደሮች በEth-GAP 2 ሰፊ ስልጠና
‐ ለተለዩት የEth‐GAP1 ሰለጠና ይሰጣል ለማስተካክል
እንዲያገኙ ለመደገፍ ‐ ሻጭና ገዠን ለመደገፍ በEth‐GAP 3 ልዩ ሰልጠና”
‐ ግብአት ይሰጣቸዋል
ድጋፍ ‐ ለጋራ አገልግሎት የሚጠቅም አነስተኛ
‐ ለአስቴዳደደራዊ ገንዘብ አጠቃቀም
‐ በንግድ ስርአት ስልጠና/በግብይት፣ ችግር
ስልጠና, financial literacy)
የመሰረተ ልማት ድጋፍ ይሰጣል አፈታት/
4.1.1. መካከለኛ ንኡስ ፕሮጀክቶች
ንኡስ ፕሮጀክት ምንድን ነው?

• በዚህ ፕሮጀክት አባባል ንኡስ ፕሮጀክት ማለት የተጠቃሚዎችን አቅም ያገናዘበና ተቀባይነት ባገኙ ኢንቨስትመንቶች ተጠቃሚዎች
የተቋማትን የምርታማነትና ኮመርሻላይዘሽን ማጠናከርን ትኩረት በማድረግ በተሻሉ /improved /ህብረት ስራ ማህበራት ሆኖ የተሻሻለ
መልካም ተሞክሮን /Eth‐GAP2/ በመተግበር ምርትን ማሳደግ ነው፡፡

መስፈርቱን የሚያሟላ የወጪ ምድብ


(እያንዳንደ ንዑስ ፕሮጀክት ከተጠቃወሚው ፍላጎት ጋር የተጣጣመ አንዲሁም ከታች ከተዘረዘሩት ነጥቦች መሀከል አንዱን ያካተተ የስራ
እንቅስቃሴ ይኖረዋል)
1. መሰረተ ልማት
 አነስተኛ እና መካከለኛ የሲቪል ስራ በማከናወን ነባር መሰረተ ልማቶችን መልሰ ማልማት ላይ ማተኮር
(ደረጃ ከፍ ማድረግ ወይንም ማሳነስ፣
 የጋራ የማምረቻ መሰረተ ልማት ማለትም መሰረታዊ የእንስሳ በረት መልሶ ማልማት፣ ታዳሽ ሀይል፣
መጠለያ፣ የመኖ ማስቀመጫ፣ የአሳ ኩሬ፣ አጥር፣ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ማጠራቀሚያ እና ማዘጋጃ ቦተ
ወ.ዘ.ተ) እና
 የምርት መሳሪያዎች ሀይል ቆጣቢ እንዲሆኑ (ለምሳሌ የእንስሳ ውሀ ማጠጫ፣ መመገቢያ፣ የወተት
መሰብሰቢያ እና የወተት ጥራት መቆጣጠሪያ መሳሪያ፣ የአሳ ማጥመጃ መረብ፣ የአሳ ኩሬ መቆፈሪያ
መሳሪያዎች፣ አነስተኛ የዓሳ እን እንስሳት መኖ ማምረቻ ዩኒት)
4.1.1. መካከለኛ ንኡስ ፕሮጀክቶች
መስፈርቱን የሚያሟላ የወጪ ምድብ ...

2. የምርት ጭማሪ የሚያሳዩ እቃዎች እና መሳሪያዎች


 የተሻሻለ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሳቢያ ሊመጣ የሚችል
3. ስልጠና
 ከፍላጎት ጋር ተጣጥመው የሚሰጡ (ከኢት-ክፍተት ዳሰሳ ጋር ) የሚያካትተው (በእርሻ ቦታ እና በስልጠና ቦታዎች ፣ የአርሶ
አደር የልምድ ለውውጥ፣
 በስልጠና ቦታዎች በአንዱ ጉዳይ ላይ የተኮሩ ስልጠና ለአርሶ አደሮቸ የሚሰጥ
• ለምሳሌ በደብረዘይት የሚገኝ በዶሮ እረባታ ላይ የሚያተኩረው ብሄራዊ የስለጠና ማዕከል፣ በሰበታ የሚገኝ የአሳ እና
የውሀ ውስጥ እንስሳት ምርምር ማዕከል እንዲሁም የክልል ስልጠና ማዕከላት)
4. የምርት ጭማሪ የሚያሳዩ ወሳኝ ግብዓቶች
 የተሸሻለ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ምክንያት የሚከሰቱ ሲሆን ቢበዛ ፕሮጀክቱ 15 በመቶ የሚሆን አስተዋፅኦ ለንዑስ
ፕሮጀክት ይኖረዋል፡፡
 ለምሳሌ ለመኖ ሚወጣ የመጀመሪያ ክፍያ እንዲሁም ለወተት እና ለስጋ ላም የሚሆን ተጨማሪ የምግብ መኖ እና
ለትንሽ አመንዣጊ እንስሳት ማደለቢያ የሚሆን፣
 ትርፍ መኖ መያዝ እንዲሁም ለዶሮ ማሳደጊያ የሚሆን መኖ፣
 የአንድ ቀን አድሜ ያላቸው ጫጩቶች ፣ ለመነሻ የሚሆን የአሳ ምግብ እና ፊንገርሊንግ ወ.ዘ.ተ))
4.1.1. መካከለኛ ንኡስ ፕሮጀክቶች
የማይፈቀዱ ማይሆኑ/አሉታው ተፅዕኖ ያላቸው ወጪዎች

( የእንስሳ እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ከታች ላሉት አሉታዊ የወጪ ዝርዝሮች ቦታ


የለውም፣ ድጋፍም አያደረግም )
x የመንግስት ሰራተና ደመወዝ
• ንዑስ ፕሮጀክት በሚዘጋጅ፣ በሚገመገም እና በሚተገበር ወቅት በወረዳ/ክልል መንግስት ወይንም
ተዛማጀ ወረዳ፣ ቀበሌ እና በክልል ደረጃ ለሚሰጥ አገልግሎት
x ካፒታል ወይንም የምዝገባ ክፍያን ለህብረት ስራ ማኅበራት ወይንም ዩኒየኖች ማክፈል
x ለግለሰቦች የሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ
x ከማንኛውን ሀይማኖት ጋር የተገናኝ ኢንቨስትመንት
x ማንኛውም አይነት ጦር መሳሪያ
x ሙሉ በሙሉ ለኮንትራት የተሰጡ (ሙሉ በሙሉ አልቀው የሚረከቡ)ፕሮጀክቶቸ
5. የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች፤

በዋናነት ከፕሮጀክቱ ቀጥተኛ ድጋፍ የሚያገኙ፤


 አነስተኛ የእንስሳትና ዓሣ አርቢዎች፤
 በዘርፉ የተሰማሩ አነስተኛ፤ መካከለኛና ከፍተኛ እንስሳት አርቢ እና
የእንስሳት ውጤት አቀነባባሪ ማህበራት፤
 ለችግር ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎች (ሴቶችና ወጣቶች) እና
 የዘርፉን ልማት የሚደግፉ ተkማት ናቸው
የእንስሳትና ዓሣ ሀብት
ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት
ተጠቃሚ
አማራ (15) ወረዳዎች
ፈግታ ለኮማ
ዳህና
ጉባላፍቶ ሰሜን ሜጫ
ደሴ ዙረያ ባህርዳር ዙሪያ
ቃሉ ፎገራ
ድዋጨፋ ሊቦከምከም
ባሶና ወረና ላይ አርማጭሆ
ሞረትና ጅሩ ዳባት
ጎዛምን
5.2. በ2ኛ (መካከለኛ) ደረጃ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች የሚያገኙት ጥቅም

ሻጭ የመሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት

 አማካይ የኢንቨሰትመንት ብር 1,300,000 ብር ለተለያዩ አገልግሎቶች ክፍተቶቻቸዉን


መሰረት ባደረገ መልኩ
o በመሰረተ ልማትና ቁሳቁስ ማለትም ለሸድ፣ ምርት ማሰባበሲያ… ድጋፍ

o አ/ደሮች በEth-GAP 2 ሰፊ ስልጠና እንዲያገኙ ለመደገፍ

o ለአስቴዳደራዊ ገንዘብ አጠቃቀም ስልጠና, financial literacy)

በማግኘት አባሎቻቸው ጥራቱን የጠበቀ ቀጣይነት ያለው ምርት እንዲያመርቱ


በማስቻል ምርቱን በማሰባሰብ የአምራቾችን እንዲሁም ምርት ተረከካቢዎችን
ተጠቃሚ ያደርጋል ፡፡
በ2ኛ (መካከለኛ) ደረጃ የፕሮጀክቱ….

የምርት ተረካቢዎች ከአጋርነነት (ከኮንትራት ውሉ) የሚያገኙት ጥቅም

 በተደራጀ መልኩ ጥራት ያለዉ ምርት እንዲያገኙ ያስችላል


 ቀጣይነት ያለው እና ከፍተኛ ምርት ለማግኘት ያስችላል
 ከሚካሄዱ መድረኮች ግንዛቤ መፍጠር ይችላል
ውጤታማ ሽርክና

የውጤታማ ሽርክና አካሄድ ሦስት መሠረታዊ ተዋናዮችን


ያካትታል (i) አቅራቢ(ዎችን) (የኅብረት ሥራ ማህበራት), (ii)
ፕሮጀክቱ
ታላሚ ባደረገው የእሴት ሰንሰለት ጥሬ ዕቃ፣ በከፊል ወይንም
በሙሉ የተጠናቀቀ ምርት ፣ ገዢ(ዎች) (ኅብረት ሥራ
ማኅበራት ወይም
በግሉ ዘርፍ ያለ ተቋም) እና (iii) ፈፃሚ ኤጀንሲ/ፕሮሞተር
(ምስል 2).
ንዑስ ፕሮጀክትን በሽርክና በማዘጋጀት እና በመተግብሩ ሂደት
ሽርክናው ዕውን ይሆናል(ደረጃ 2 መሀከለኛ ደረጃ ንዑስ
የፕሮጀክቱ ደረጃ 2 ተጠቃሚ ለመሆን መሟላት የሚገባቸዉ መስፈርቶች

ድጋፍ ለማግኝት ብቁ ለመሆን፣ ሻጩ ከሚከተሉት ምድቦች መሀከል በአንዱ ውስጥ መካተት አለበት፡፡

ምድብ ሀ: መሰረታዊ የህብረት ስራ ማኅበራት (የጥሬ ዕቃ፣ የተጠናቀቀ ወይንም በከፊል የተጠናቀቀ
የእንስሳ/ዓሳ ምርት ሻጭ)
 ከድርጅት/ከተቋም/መስሪያ ቤት ጋር የተያያዘ መስፈርት
 በሚመለከተው ባለስልጣን ህጋዊ ምዝገባ ያገኘ

 የህብረት ስራ ማኅበራት እና አበላቶቻቸው ተግባራትን ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመሬት ተደራሽ


ናቸው(በባለቤትነት ወይንም በሊዝ)
 ከአጠቃላይ የፕሮጀክት ወጪው 10 በመቶ የሚሆነውን በቁሳቁስ አስተዋፅኦ በማድረግ ለመሸፈን
ዝግጁ ነው
 ቢያንስ 80 በመቶ የሚሆኑት የህብረት ስራ ማህበራት አባሎች ተግባሩን የሚመለከተውን ኢት-
ክፍተት 1 ን በደንብ ተረድተውታል ( በቀበሌ የልማት ኮሚቴ ወይንም በወረዳ የቴክኒክ ኮሚቴ ፀድቆ
በልማት ኤጀንቶች የተሰጠ ሰርተፍኬት)
የፕሮጀክቱ ደረጃ 2 ተጠቃሚ ለመሆን መሟላት የሚገባቸዉ መስፈርቶች

ድጋፍ ለማግኝት ብቁ ለመሆን፣ ሻጩ ከሚከተሉት ምድቦች መሀከል በአንዱ ውስጥ መካተት አለበት፡፡

ምድብ ሀ: መሰረታዊ የህብረት ስራ ማኅበራት (የጥሬ ዕቃ፣ የተጠናቀቀ ወይንም በከፊል


የተጠናቀቀ የእንስሳ/ዓሳ ምርት ሻጭ)
 በተናጠል አባላት ላይ ያተኮረ መስፈርት (እያንዳንዱ ዓባል የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟላል)
 ከ 15ቱ የፕሮጀክት ወረዳዎች በአንዱ ቋሚ ነዋሪ ሰሆን በነዋሪነት በህግ የተመዘገበ ነው፡፡

 ከአንድ ቤተሰብ አንድ ሰው ብቻ የህብረት ስራ ማህበር አባል መሆን ይችላል፡፡

 አባል መሆን የሚፈቀደው በአንድ በእንስሳ እና ዓሳ ዘረፍ ልማት ፕሮጀክት የጋራ ፍላጎት
ቡድን ውስጥ ብቻ ነው
 ቅድሚያ ከተሰጠው ምርት የማምረት ፣ የምርት ስርዓት እና የእሴት ሰንሰለት ጋር
በቀጥታ የተገኛኝ ተግባር እንደ ዋነኛ የገቢ ምንጭ ሆኖ ያገለግላል
የፕሮጀክቱ ደረጃ 2 ተጠቃሚ ...

ድጋፍ ለማግኝት ብቁ ለመሆን፣ ሻጩ ከሚከተሉት ምድቦች መሀከል ....

ምድብ ለ: ስራ በሌላቸው ወጣቶች የተመሰረተ መሰረታዊ የህብረት ስራ ማኅበር


(በወጣቶች የሚንቀሳቀሱ የእንስሳ/ዓሳ መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራ፣ ጥሬ ዕቃ ገዢዎች፣
በከፍል ምርታቸው የተጠናቀቀ የእንስሳ/ዓሳ ምርት ሻጭ)
 ከድርጅት/ከተቋም/መስሪያ ቤት ጋር የተያያዘ መስፈርት
 የህብረት ስራ ማኅበራት እና አበላቶቻቸው ተግባራትን ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመሬት ተደራሽ
ናቸው(በባለቤትነት ወይንም በሊዝ)
 ከአጠቃላይ የፕሮጀክት ውጪው 10 በመቶ የሚሆነውን በቁሳቁስ አስተዋፅኦ በማድረግ ለመሸፈን
ዝግጁ ነው
 ቢያንስ 80 በመቶ የሚሆኑት የህብረት ስራ ማህበራት አባሎች ተግባሩን የሚመለከተውን ኢት-
ክፍተት 1 ን በደንብ ተረድተውታል ( በግብርና ቴክኒክ እና ሞያ ኮሌጅ/ዩኒቨርስቲ የተሰጠ
ሰርተፍኬት)
የፕሮጀክቱ ደረጃ 2 ተጠቃሚ ...

ድጋፍ ለማግኝት ብቁ ለመሆን፣ ሻጩ ከሚከተሉት ምድቦች መሀከል ....


ምድብ ለ: ስራ በሌላቸው ወጣቶች የተመሰረተ መሰረታዊ የህብረት ስራ ማኅበር
(በወጣቶች የሚንቀሳቀሱ የእንስሳ/ዓሳ መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራ፣ ጥሬ ዕቃ ገዢዎች፣ በከፍል
ምርታቸው የተጠናቀቀ የእንስሳ/ዓሳ ምርት ሻጭ)
 በተናጠል አባላት ላይ ያተኮረ መስፈርት (እያንዳንዱ ዓባል የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟላል)

 ስራ ያልተቀጠረው ወጣት የተመረቀው ከግብርና ቴክኒክ እና ሞያ ወይንም የግብርና ኮሌጅ ወይንም ዩኒቨርስቲ ነው፡፡
 ከ 15ቱ የፕሮጀክት ወረዳዎች በአንዱ ቋሚ ነዋሪ ሰሆን በነዋሪነት በህግ የተመዘገበ ነው፡፡
 ከአንድ ቤተሰብ አንድ ሰው ብቻ የህብረት ስራ ማህበር አባል መሆን ይችላል፡፡
 አባል መሆን የሚፈቀደው በአንድ በእንስሳ እና ዓሳ ዘረፍ ልማት ፕሮጀክት የጋራ ፍላጎት ቡድን ውስጥ ብቻ ነው
 ቅድሚያ ከተሰጠው ምርት የማምረት ፣ የምርት ስርዓት እና የእሴት ሰንሰለት ጋር በቀጥታ የተገኛኝ ተግባር እንደ
ዋነኛ የገቢ ምንጭ ሆኖ ያገለግላል
 ተጠቃሚዎች እና ደረጃ 3 ከፍተኛ ደረጃ ንዑስ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች)
እንዲሁም የውሉን ይዘት ማለትም ስምምነት የተደረሰበትን
 ምርት ብዛት እና ጥራት እንዲሁም የዕቃው አይነት፣ የጊዜ ሰሌዳ፣ የዋጋ ፓሊሲ፣
ወ.ዘ.ተ የሚገልፅ ህጋዊ የንግድ ውል ስምምት በአጋሮች
 መሀከል ይፈረማል፡፡ አስፈላጊ በሚሆን ጊዜ፣ የውል ስምምነቱ እያንዳንዱ አጋር
ለማቅረብ ስለተስማማው አገልግሎት አይነት ማለትም
 የምክር አገልግሎት፣ የግል የእንስሳት ጤና እና/ወይም የእንስሳት ህክምና
አግልግሎት(ማዕከል በሚለው ትርጓሜ ስር ይመልከቱ) ዝርዝር አካቶ ሊይዝ
ይችላል፡፡
 የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት በኅብረት ሥራ
ማኅበራት(እንደ አቅራቢ እንዲሆኑ) እና በግል ዘርፍ ተቋማት(እንደ
ገዢ) መሀከል የሚኖርን ሽርክና እውቅና ይሰጣል፡፡ ይሁን እንጂ፣ ይህ
በሚሆን ጊዜ፣ ንዑስ ፕሮጀክቶችን ተጠቅሞ
 የሚሰጥ የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ድጋፍ የሚሰጠው
ለኅብረት ሥራ ማህበራት ብቻ ነው፡፡ የግል ዘርፉን ማሳተፍ
 ምርትን በመደበኛነት እና ጥራቱ በተጠበቀ መልኩ ማግኘት እንዲቻል
በተወሰነ ደረጃ ዋስትናን ይሰጣል፡፡
Possible Entry Point for the Intermediate
subprojects

The seven Entry Points


1 Layers (Egg) production cooperative
2 Egg collection and marketing cooperative
3 Small ruminants’ production and marketing cooperatives
4 Small ruminant collection and marketing cooperative
5 Small-scale Milk Collection Centre (MCC) Coops
6 Milk collection and processing cooperatives (MCP)
7 Fish processing cooperatives

27
Possible Entry Point for the Advanced
subprojects

The five Entry Points


1
Small and medium-scale animal/fish feed production unions /specialized coops

2
Small scale and medium scale chicken abattoir Specialized coops/unions
(slaughtering 1000 broilers per day)
3
Small-scale slaughtering house specialized coops/unions (slaughtering 100 per
day)
4 Milk collection and processing cooperatives (MCP) and packing
5 Fish processing cooperatives

28
….Implementation Approach
II. It is based on productive partnerships involving at least three partners

• Includes cooperatives or
• Includes cooperatives private sector entities
or private sector entities
• Participates in raw
• Participates in raw materials, semi-finished
materials, semi-finished or finished products of
or finished products of አቅራቢ ገዥ
target VCs
target VCs
• Responsible for joint
• Responsible for joint preparation &
preparation & implementation of s/Ps
implementation of s/Ps

ፈዓሚ ተቋም

• Public or private entities responsible to facilitate subproject


planning and implementation (PCU)
ለሁ
ግና
መሰ

You might also like