Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 88

.

የአማርኛ ሥነመዋቅር
(Amharic Synatx)
ELAm 2064
የመዋቅር ምንነት
• መዋቅር፡- ሰፋ ያለ ፅነሰ ሀሳብን የያዘ ቃል ሲሆን
ማንኛውንም ቅንጅት የሚያጠቃልል ነው፡፡ ቃላትና
ሀረጋት እየቀናጁ የሚፈጥሩት ሰፋ ያለ ቅንጅት ነው፡፡
• ቅንጅቱ በሥነ ድምፅ ደረጃ ያለውን የቀለም
መዋቅር፣ በሥነምዕላድ ደረጃ ያለውን
የምዕላድ/የቃላት መዋቅርና በሥነመዋቅር ደረጃ
ደግሞ ያለውን የሀረግና የአረፍተ ነገር ውስጣዊ
ቅንጅት የሚያጠቃልል ነው፡፡
የሀረግ ምንነት
• ሀረግ፡- ከቃላት የሰፋ፣ ከአረፍተ ነገር ደግሞ ያነሰ
መዋቅር ነው፡፡
• ሀረግ ከመሪው በቻ ወይም ከመሪውና ከሌሎች
ተዋቃሪዎች የሚዋቀር ቅንጅት/መዋቅር ነው፡፡
ቅንፋዊ መዋቅር

• ቅንፉዊ መዋቅር - ተዋቅሪዎችን በቅንፍ የምናሳይበት


የቃላት ጉናዊ የአወቃቀር ስርዓትን የሚመለከት
መዋቅር ነው፡፡
• እፀመዋቅር - የቃላትን አወቃቀር በዛፍ ቅርንጫፍ
መልክ የምናሳይበት የአወቃቀር ስርዓት ነው፡፡
• የሀረግ ውቅሮች ህግጋት ተዋረዳዊ
• የሀረግ ተዋቃሪዎች (መሪ፣ ተመሪ)
የሀረግ አይነቶች
• ከቃል ክፍል አንፀር- ይህ የሚያሳየው ሀረጋት በየቁዋነቁዋው የንግግር/የቃላት
ክፍሎች መሰረት የሚመሰረቱትን የሀረግ አይነቶች ነው፡፡ በዚህም መሰረት
አማርኛ ስድስት ተቃል ክፍሎች ስላሉት ስድስት አይነት ሀረጎች አሉት ማለት
ነው (ባዬ 2000)፡፡
• ከመጠን አንፃር- ይህ የሀረጋት አከፋፈል በሀረጎ ውስጥ በሚገኙት ተዋቃሪዎች
መጥን (ብዛት) መሰረት የሚከፋፈሉትን የሀረግ አይነቶች (ዐቢይና ንዑስ)
ነው፡፡
• አቢይ ሀረግ- በርካታ ተዋቃሪዎችን የያዘ የሀረግ አይነት ነው፡፡
• አቢይ ሀረግ ንዑስ ሀረግን፣ አጎላማሽ(ዎች)ንና መስተዓምር(ኦች)ን ያካትታል፡፡
• ንዑስ ሀረግ- ጥቂት ተዋቃሪዎችን ብቻ ያቀፍ ዩረግ አይነት ነው፡፡
• ንዑስ ሀረግ ከመሪ ብቻ ወይም ከመሪውና ከመሙያ(ዎች) ይመሰረታል፡፡
ስማዊ ሀረግ
• ስማዊ ሀረግ - መሪው ስም የሆነ የሀረግ አይነት ነው፡፡
-ከመረውና ከሌሎች ተወቃርዎች ሊመሰረት ይችላል፡፡
- ሌሎች ተዋቃሪዎች የሚባሉት መሙያ፣ አጎላማሽና መስተዓምር ናቸው፡፡
ምሳሌ- የወርቅ ቀለበት ይህ ከመሙያና ከመሪ የተመሰረት ስማዊ ሀረግ ነው፡፡ የሁለቱ ተዋቃሪዎች
ቅንጅትም አንድ አሃድ ነው፡፡
• ቅንጅቱ አንድ አሃድ ነው ሲባል፣
• ቅንጅቱ በዐ.ነገር ውስጥ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ እንዳለ አንዱም ሳይቀር ሊንቀሳቀስ ይችላል፡፡
• በአንድ ተውላጥ (ትክ) ሊተካ ይችላል፡፡
• በዐ.ነገር ውስጥ ያለምንም ቀሪ ሊገደፍ ይችላል፡፡
• በመካከሉ ሌላ ቃል አያስገባም፡፡
• እንደ እና ባሉ አያያዥ ቃላት ከሌላ አቻ ቅንጅት ጋር ሊዋቀር ይችላል፡፡
ምሳሌ- አለም የወርቅ ቀለበት አላት/የወርቅ ቀለበት አለም አላት
- አለም የወርቅ ቀለበት ነበራት እሱም ሳጥን ውስት ይገኛል
- አስቴር የወርቅ ትንሽ ቀለበት አላት (ስህተት)
- የወርቅ ቀለበትና የብር ሀብል አለኝ፡፡

ትልቅ የወርቅ ቀለበት
• በዚህ መዋቅር ውስጥ ቀለበት የሚለው ስም መሪ ሲሆን
የወርቅ የሚለው ስማዊ ሀረግና ትልቅ የሚለው
መስተዓምር ግን ተመሪዎች ናቸው፡፡
• በየትኛውም የሀረግ መዋቅር ውስጥ፡-
• መሪው አይቀሬ ነው (ቀለበት)
• ሌሎች ተዋቃሪዎች ግን ሊቀሩ ይችላል፡፡
• ትልቅ (ቀሬ) - አጎላማሽ፣ የወርቅ (ቀሬ) - መሙያ፣
ቀለበት (አይቀሬ) - መሪ ናቸው፡፡

• ያ ትልቅ የወርቅ ቀለበት (መስተዓምር - አጎላማሽ - መሙያ - መሪ)
• ያች ቆንጆ ልጅ (መስተዓምር - አጎላማሽ - መሪ)
ስሀ

መስተዓምር ስሀ2

አጎላማሽ ሰሀ1

መሙያ መሪ

• ስማዊ ሀረግ፡- መስተዓምር - አጎለማሽ - መሙያ - መሪ (ስም)
• መሪ፡- ዋና ቃል
• መሙያ፡- ስሙ ከምን እንደተሰራ የሚናገር ተዋቃሪ ሲሆን ለምሳሌ ወፍራም የላስቲ ሳህን
በሚለው መዋቅር ውስጥ የላስቲክ መሙያ ነው፡፡
• መሙያ የሌላቸው ስማዊ ሀረጎችም አሉ፡፡ ለምሳሌ- ያች ቆንጆ የናዝሬት ልጅ
• አጎላማሽ/ገላጭ፡- ስሙን ከጊዜ፣ ከቦታ፣ ከሁኔታ፣ ከአይነት፣ ወዘተ አንፃር
የሚያጎላምስ/የሚገልጥ ተዋቃሪ ነው፡፡
• አጎለማሹ፡- ስማዊ ሀረግ፣ ቅፅላዊ ሀረግ ወይም ዐ.ነገር ሊሆን ይችላል፡፡ አንድ ስማዊ ሀረግ አንድ
ወይም ከአንድ በላይ አጎላማሾች ሊኖሩት ይችላል፡፡
• አጭር የብርት ሳጥን - ከመጠን አንፃር
• የልደት ኬክ - ከአይነት አንፃር
• አንድ ስስ የጤፍ እንጀራ - ከመጠን አንፃር
• መስተዓምር፡- መሪውን (ስሙን) የሚለይ/የሚያሳውቅ/የሚጠቁም ተዋቃሪ ሲሆን፣ ስሙን
ከመጠን፣ ከቦታ፣ ከጊዜ ያመለክታል፡፡

• ያች የምስራቅ ኮከብ - አጎላማሽ ስማዊ ሀረግ
• አለም የገዛቸው ቤት - አጎላማሽ አረፍተ ነገር
• ያ ትልቅ የወርቅ ቀለበት- አጎላማሽ ቅፅላዊ ሀረግ
ግሳዊ ሀረግ

• ግሳዊ ሀረግ - መሪው ግስ የሆነ የሀረግ አይነት ነው፡፡


- ከመው ብቻ ወይም ከመሪውና ከሌሎች
ተወቃርዎች ሊመሰረት ይችላል፡፡
• ግሶች ከትርጉም አንፃር የሁነትና የድርጊት ተብለው በሁለት
ይከፈላሉ፡፡
• ከመሙያ አወሳሰድ አንፃር ደግሞ መሙያ የሚፈልጉና የማይፈልጉ
ተብለው ይለያሉ፡፡
• መሙያ የሚወስዱት ባለ አንድ ወይም ባለሁለት መሙያ ሊሆኑ
ይችላሉ፡፡
• ልጁ ጎበዝ ነው - ባለ አንድ መሙያ
• ልጁ ሁለት ጊዜ በፖስታ ለእናቱ ብዙ ገንዘብ ለከላት ባለ ሁለት መሙያ

• የሁነት ግሶች ፈፃሚው የሚሆነውን/የሚገኝበትን ሁኔታ ይገልፃሉ - ሆነ፣ ወፈረ፣
አጠረ፣ ወዘተ
- የሁነት ግሶች /ሰው የሚፈፅሙን ድርጊት ሳይሆን ራሱ የሚሆነውን
ነገር /የሚገኝበትን ሁኔታ /የሚያሳየውን ባህርይ ይገልፃሉ፡፡
• የድርጊት ግሶች አንድ ሰው የሚፈፅመውን ተግባር ያሳያሉ - ጠጣ፣ መጣ፣ ሄደ፣
ጠረገ፣ ሰበረ፣ ወዘተ
- ባለቤት/ ድርጊት ፈጻሚ አላቸው
- መሙያ አላቸው
- አንድ ወይም ሁለት መሙያ ሊኖራቸው ይችላል
- ከመዋቀውር አንፃር ሲትዩ ከድርጊት ጋር የሚዛመድ
መሙያ አላቸው
ምሳሌ- ልጁ ብርቱካን በላ

• የሁኔታ ግሶች መሙያ የላቸውም ቢኖራቸውም ከባለቤቱ ጋር አቻ ግንኙነት
ያለው ነው፡፡
 ካሳ አለቀሰ - መሙያ የለውም
 ካሳ ገበሬ ሆነ - መሙያ ገበሬ
• መሙያው (ከካሳ ጋር አቻ ግንኙነት አለው) ገበሬው ካሳ ነው /ካሳ ገበሬ ነው
• የድርጊትና የሁነት ግሶች ሌላው መዋቅራዊ ልዩነታቸው የሚወስዱት
የመሙያ መጠን ነው፡፡
• የድጊት ግሶች አንድ ወይም ሁለት መሙያ ሊኖራቸው ይችላል፡፡
• የሁነት ግሶች ግን አንድ መሙያ ብቻ አላቸው፡፡
 ካሳ ተማሪ ነው - አንድ መሙያ (ተማሪ)
 ካሳ ለአስቴር ገንዘብ ሰጣት መሙያ - ሁለት መሙያ (ለአስቴር እና ገንዘብ)

• ካሳ ምሳውን በላ - መሙያ ገላጭ (ሁኔታ)
• ካሳ ወታደር መሰለ- መሙያ ግሀ
• ካሳ ከሳ (መሀ) በድንገት
• ኢሳቢ ግሳዊ ሀረግ
• ካሳ አንዴ ወደ ጎንደር ሄደ
• ግሀ - ካሳ ደነገጠ ግሀ ትናት በድርጊትበመኪናወደ ጎንደር ሄደ
• ማሀ ማሀ
• መሀ ማሀ ግ ስር
• ግ ወደ ጎንደር ሄደ መስሪ ስሀጊ
• 1
• ደነገጠ አጎላማስ ስሀ
• የአ.ነገር ተሳቢ ሲገኝ - ካሳ ልጁን ገረፈው መሙያ ሙሪ

• አስቴር እንቁላሉን ሰበረችው
• ከሳቢ ግስ ጋር የሚዋቀር ከሆነ
• በግሱ አምድ ላይ የራሱን አፃፍ ይተዋል
• ተሳቢው ባለቤት ከሆነ (ግሱ ተደራጊ ሲሆን) የድርጊቱ ተጠቂ
(ተደራጊ ከሆነ)
• ተለዋዋጭ ቦታ ያላቸው አጎላማሾች ተናአጊይሁ
• ካሳ (በአማና[በመኪና ወደት/ቤት ይሄዳል])
• ካሳ (በፍፁም [በመኪና ወደት/ቤት አይሄድም])
• . ሳቢግሶች ባለ አንድ ተሳቢ ገረፈ፣ ሰደበ፣ በላ
• ባለ ሁለት ተሳቢ ሰጠ፣ ነገረ፣ ላከ
• ርቱዕ ተሳቢ
• ኢርቱዕ ተሳቢ
• ሰሀ ግሀን
• ሁለትጊዜ በፓስታ ለተማሪዋ ብዙ ገንዘብ ሰጣት
• ካሳ ለተማሪዋ ገንዘብ ሰጣት ግሀጊ
• ካሳ ገንዘብ ለተማሪዋ ሰጣት መሀ ግሀ
• በፓስታ መሀ ግ
• ሙያ ሙሪ ለተማሪዋ ስሀ
• ግ
• ብዙገንዘብ ሰጣት

• የመሆን ሀርግ -ሁነትን ወይም ለአንድ ልታ በገኝትን ይገልፃል -የመሆን ግስ
• ካሳ አስተማሪ ሆነ - ባለ ቤታቸው ሁኮች ወይም ህኮሪ ስማህ ሀርግ ነው
• ካሳ ጎሰገተ ሆነ - ባለቤቱን በአቻነት የሚገልፀው ሙሙያ አላቸው
• ኑረትን የሚገልፀት መስ ተሞድደወሀርግ ይገልገለ
• ካሳ አስተማሪ ነው
• ካሳ ጎበዝ ነው - ጎበዝ ሆነ
• ተማሪ ሆነ አምና ጎበዝ ነበር
• ካሳ አስተማሪ ይመስላል - አሁን ቤትውስጥ አለ
• ካሳ ጎበዝ ይመስላል - አንድ ጊዜ ጎጀም ውስጥ አስተማሪ ነበር
• ካሳ ቤት ውስጥ አለ - እንደ ሌሎቹ ሀረጎች ሁሉ ቅፅሎች ከመሙያ፣
ከአጎላማሽን ኪመሰተምር ጋር በመሆን በየደረጃው ቅፅላዊ ሀርግን መሰርታሉ
ቅፅላዊ ሀረግ
• ቅፅላዊ ሀረግ - መሪው ቅፅል የሆነ የሀረግ አይነት ነው፡፡
- ከመሪው ብቻ ወይም ከመሪውና ከሌሎች
ተወቃርዎች ሊመሰረት ይችላል፡፡
• ቅፅሎች ነባርና ውልድ ተብለው በሁለት ሲከፈሉ ነባሮቹ ስማዊ/ግሳዊ አቻ የላቸውም፡፡
• ነባር ቅፅሎች መሙያ የላቸውም፡፡
• ውልድ ቅፅሎች - ከስም ወይም ከግስ ስር ሊመሰረቱ ይችላሉ፡፡
• ስማዊ ቅፅል - ከስም የሚመሰረቱ ሲሆኑ ግሳዊ አቻ የላቸውም፡፡
- መሙያ የላቸውም፡፡
- ንዑስ ሀርጉ የሚመሰረተው ከመሪው ብቻ ነው፡፡
ምሳሌ፡- ሆዳም፣ አመለኝ፣ ወዘተ
አለም እንደ አባቷ አመለኛ ነች
• ግሳዊ ቅፅሎች - ከግስ ስር የሚመሰረቱ ናቸው፡፡
• መሙያ የሚፈለጉና የማይፈልጉ ተብለው በሁለት ይከፈላሉ፡፡
• ቄይ፣ ጎበዝ፣ ወዘተ - መሙያ የማይፈልጉ ሲሆኑ ደፋር፣ ፈሪና የመሳሰሉት ደግሞ መሙያ የሚፈልጉ
ናቸው፡፡

• የቅፅላዊ ሀረግ አጎላማሽ መስተዋድዳዊ ሀረግ ነው፡፡
• መስተዋድዳዊ ሀረጉ የማነፃፀር ባህርይ ያለው ነው፡፡
• በቅፅላዊ ሀርግ ውስጥ መስተዓምር በመሆን
የሚያገለግለው በጣም የሚለው መስተዓምር ነው፡፡

• አስቴር እንደ አባቷ አመለኛ ነች
ቅሀ2

መሀ ቅሀ1

እንደ አባቷ ቅ

አመለኛ
የስማዊ ሀርግ መሙያ የግድ መገኘት የለበትም

• የግሳዊ ሀርግ መሙያ ረግድ በበተው መገኙት አልበት
• ግሳዊ ቅፅል - ግስ የሚመሰቱ
• ጎበዝ፣ ጥቁር- መሙያ የሚጌልጉና የማፈልጉ
• ቀይ - የሰው አዛኝ - ገላጭ
• ነባር ቅፅሎች መሙያየላቸውም
• ሽማግሌ አታላዩ
• መሙያ
• እንደ ካሳ ሽማግሌ አቃላይ በጣም
• ቅሀ አስቴር እንደ ካሳ ጨለማደፈር ነች
• 1 ቅሀ
• ቅሀ
• መሀ ቅሀ1 መለሀ ቅሀ2
• ስሀ ቅ 1
• አተለይ መስ መሀ ቅሀ1
• ሽግሌ 1 ቅ
• መሙያ የላቸውም በጣም እንደካሳ ስሀ
ተውሳከ ግሳዊ ሀረግ
• ተውሳከ ግሳዊ ሀረግ - መሪው ተውሳከ ግስ የሆነ የሀረግ አይነት
ነው፡፡
• ከመሪው ብቻ ወይም ከመሪውና ከሌሎች ከሌሎች ተዋቃሪዎች
ሊመሰረት ይችላል፡፡
• ተውሳከ ግሳዊ ሀረግ ንዑስ ሀረጉን ከመሪው ብቻ ማዋቀሩ
ከሌሎች የሀረግ አይነቶች የተለየ ያደርገዋል፡፡
- የተውሳከ ግሳዊ ሀረግ አጉላማሽ ልክ እንደ ቅፅላዊ ሀረግ ሁሉ
የማነፃፀር ተግባር ያለው መስተዋድዳዊ ሀረግ ነው፡፡
- በተውሳከ ግሳዊ ሀረግ ውስጥ መስተዓምር ሆኖ የሚያገለግለው
በጣም የሚለው መስተዓምር ነው፡፡

• ተውሳከ ግላጭ ሀርግ - መሪው ተውሳከ ግስ ነው 1
• በአጎላማቨነት የሚገበው መሀነው ጨለማ ደፈረ
• ተውሳካ ግሶች- የሁኔታ መሀየማነፃፀት በህሪአለው ነባር
• የጊዜ - መስሀ በጣም ነው ቶሎ
• - የምክንያት ገና
• - የማድርጊያ እንደገና
• - የቦታ መቼ
• - የንፅፅር
•  
•  
•  
•  
• አስቴር እንደ ካሰ ክፉኛ ወደቀች የመስተዋድ ደሚሀረጉ ከግሳው ሀረግ ጋር ሲሆን
• አስቴር እንደ ካሳ ቶሎ ተአሳች


• ተሀ ግሀ2

• መሰሀ ተሀ2 መሀ ግሀ1
• መሰ
• ሰጠዋ መሀ ተሀ1 እንደ ካሳ ተግሀ ግ
• 1 1 1
• እንደ ካሳ ተ ተግ
• 1 1
• ቶሎ ክፉኛ ወደቀች
• በጣም እንደካሳ ረጎላም

• መስተዓምራቸው (አንድ ጊዜ ፣ ሁለት ጊዜ----)
• ገላጭነታቸው አችም ለሀረጉ ወይም ለገሳዊ ሀረጉ
ገላ\ች ይሆናሉ
• በዕለቱ ሕርፁ መሪው በግራ ወይም በቃኝ
ሊገኝይችላል
• በተህተይ አርው ግን ቀኝ መሪነው
መስተዋድዳዊ ሀረግ
• መስተዋድዳዊ ሀረግ - መሪው መስተዋድዳዊ የሆነ የሀረግ አይነት
ነው፡፡
• መስተዋድዳዊ ሀረግን ከሌሎች የሀረግ አይነቶች የተለየ
የሚያደርገው መሪውና መሙየው አይቀሬ መሆናቸው ነው፡፡
• ሀረጉ ከመሪውና ከሌሎች ተዋቃሪዎች ይዋቀራል፡፡
• ንዑስ ሀረጉ ሁል ጊዜ ከመሪውና ከመሙያው ይመሰረታል፡፡
• በመሙያነት የሚገባው- ስማዊ ሀረግ፣ መስተዋድዳዊ ሀረግ ወይም
አረፍተ ነገር ሊሆን ይችላል፡፡
• በአጎላማሽነት የሚያገለግለው ደግሞ መስተዋድዳዊ ሀረግ ነው፡፡
• መስተዓምር - መስተዓምራዊ ሀረግ

• መሙያዎቹ ስሀ፣ መሀና አ.ነገሮች ናቸው
• ከስሀ የሚዋቀሩና ከመሀ የሚዋቀሩ ተበለው ይመደባሉ
• እንደ፣ስለ፣ ጋር፣ እስከ፣ ወደ፣ ላይ፣ ከ፣ በ፣ - ትርጉም የሌላቸው
• መሙያን ቀድመው ይገባሉ
• አጠገብ፣ ባሻገር፣ በኩል፣ በስቲያ፣ ድረስ፣ ማይ አኪዋያ-አንፃራዊ ገርጉም ያላቸው
• አንድ ነገር ከሚገኝበት ቦታ እንፃር የሚገልፁ ናቸው - መሙያውን ተከትለው
ይገባሉ
• ስሀ መሀ
• ከአንገት በላይ
• አጎላማሽ ከወገብ በታች ወደጎጀም ከወንድሙ ጋር
• እንደአሳ በባህር ይዋኛሉ እንደ ሰው እስከ ት/ቤት ድረስ
• እንደ ቀበሮ በጉድጓድ ስለ ልጅ

• ወደ ትልቁ ት/ቤት መሙያ (ስሀ) በመኪና
• መሙያ (መሀ) እስከ ትልቁ ት/ቤት ድረስ
• መስተዓምራዊ ሀርግ - ተውላጠ ስሞች ጠቋሚ፣ መጣኝ፣ አገናዛቢ

• ሀረጉ የሚመሰተው ከመሙያና ከመስተዓምር ነው - ያ ትልቅ የቅኔ ተማሪ
• መሙያ
• መስሀ2
• 1
• መስሀ1

• መስ
• ስሀ
• ያ ትልቅ የቅኔ ተማሪ

• ያ ትልቁ የቅኔ ተማሪ
• ያ ትልቅ የቅኔ ተማሪ ው
• አንድ ጊዜ እንደ አሳ በባህር ዋኘ
• እስከ ትልቁ ት/ቤት ድረስ ግሀ2
• መሀ1
• ስሀ ግሀ1
• መሀ መ 1
• 1 አንድ ጊዜ ይዋኛሉ
• መ ስሀ ድረስ
•  
• እስከ ትልቁ ት/ቤት
• አስሀ - የከረምት ዝናብ
• - የጎጀም ህዝብ
• ጠ.መ ቅ.ሀ ንስሀ - ያትንሹ ልጅ
• - ካሳ የገዘው በግ
• 1
• ያ ቅ
• 1
• ትልቅ ስሀ ስ
• 1
• የወርቅ ቀለበት

አቅሀ

• አመሀ ንቅሀ
• 1
• ንመሀ ቅ

• መ ስሀ 1
• 1
• እንደ ስ ሰነፍ
• 1
• ወንድሙ
•  

• አቅሀ - እንደ እህቱ የዋህ
• - በጣም እንደ እህቱ
• አ.ነ ንቅሀ ሰው ፈሪ

• አወንድሙ አስሀ ቅ
• 1 1
• ይበልጥ ንስሀ
• 1
• ስ ፈሪ
• 1
...
• ካሳ ምሳውንበ እግሀ - ካሳ ምሳውን በላ
• 1 - አስቴር ብርጩቆ ሰበረች
• ንግሀ - አስቴር ለካሳ መፅሀፍ ስጠችው
• - ካሳ ለወንድሙ ምስጢር ነገረው
• ስሀ ግ - አሰው ከሳሀር ወጣ
• ምሳውን በላ - በጦር አንበሳ ገደለ
• ካሳ- ሁለት ጊዜ በባንክ ለአስቴር ገንዘብ ላከላት
የሚከተሉትን ሀረጎች በእፀ መዋቅር አሳዩ
1. ያ የአንቺ ትልቅ የቆርቆሮ ቤት
2. አንድ ጊዜ እንደ ኳስ በሜዳ ላይ
3. ሁለት ጊዜ በመርከብ ወደጣልያን ሄጃለሁ
4. አንድ ትልቅ የቆዳ ቀበቶ ገዛች
5. አስቴር በጣም እንደናቷ ቆንጆ ነች
6. በጣም እንደ እህቷ ሰነፍ
7. እንዴ እንደ ገወኛው በወንበር
8. አንድ ትልቅ የሱፍ ኮት
9. እንዚያ የአንተ ሁለት ጣፋጭ የልደት ኬኮች
10. ሁለት ጌዜ በባቡር ወደ ድሬ ዳዋ ሄጃለሁ
11. ያ ወንድሜ የገዛው ትላቅ የቆዳ ቀበቶ
12. በጣም እንደአባቱ ምንኛ
13. በጣም እንደ እናቷ ጎበዝ
14. ይህች የማለዳ ፀሐይ
15. የጠፋብሽ የጣት ቀለበት
16. በጣም እንደ ጨላማ ጥቁር
17. አንድ ጊዜ ጎንደር ውስጥ አስተማሪ ነበር
18. ሁለት ኪሎ ንፁህ የኑግ ዘይት
መስተዓምራዊ ሀረግ
• መስተዓምራዊ ሀረግ - መሪው መስተዓምር የሆነ የሆነ የሀረግ አይነት ነው፡፡
• ከመሪውና ከሌሎች ተዋቃሪዎች የሚመሰረት የሀረግ አይነት ነው፡፡
• አቢይ ሀረጉ ሁል ጊዜ ከንዑስ ሀረጉ ብቻ የሚመሰረት በመሆኑ ከሌሎቹ
ሀረጎች ባህርይ የተለየ ያደርገዋል፡፡
• ንዑስ ሀረጉ ከመሪው መስተዓምርና ከመሙያው ይመሰረታል፡፡
• አንድ መስተዓምራዊ ሀረግ በሌላ መስተዓምራዊ ሀረግ ውስጥ መሙያ ሆኖ
ሊገባ ይችላል፡፡
• መዋቅሩ በመስተዓምራዊ የሀረግ አወቃቀር በሚሰራበት ጊዜ መሪው
መስተዓምሩ ሲሆን ነገርግን በስማዊ ሀረግ መዋቅርም ሊሰራ ይችላል፡፡
በዚህ ጊዜ የሀረጉ መሪ የሚሆነው ስሙ ነው፡፡
• በቁዋንቁዋው ውስጥ ሶስት አይነት መስተዓምሮች ይገኛሉ፡፡

[ያ [ትልቅ የቅኔ ተማሪ]] - መስተ.ሀ

መስተ.ሀ

መስተሀ1 ስሀ

መስተ

ያ ትልቅ የቅኔ ተማሪ



• መስተዓምራዊ ሀረግ ልክ አንድ መስተዋድዳ ሀረግ ግራ መሪ ሊባሉ
ይችላሉ፡፡
• በላዕላይ ቅርፅ ሁለቱም በአወቃቀር ይመሳሰላሉ፡፡
• ሁለቱም ስማዊ ሀረግ መሙያ አላቸው፡፡
• በሁለቱም መሪው በመነሻ ላይ ይገኛል፡፡
• በታህታይ ቅርፁ ግን ልክ እንደ ሌሎቹ ሀረጎች ቀኝ መሪ ነው፡፡
ምሳሌ - ያ ትልቅ-ኡ የቅኔ ተማሪ - መስተዓምሩ -ኡ ነው፡፡
- መስተዓምርነቷ ለቅፅሉ ሳይሆን ለአጠቃላዩ ስሀ ነው
- ማስረጃው ገላጩ በሌላ ጊዜ ከሰሙ ጋር መግበቷ ነው
ተማሪ -ኡ/ው

መስተሀ

መስተ መስተሀ1

ያ መስተሀ

 
መስተሀ1

ስሀ መስተ

ትልቅ የቅኔ ተማሪ -ኡ (ተራ መስተዓምር)

 
 

የተራ መስተዓምራዊ ሀረግ አወቃቀር
መስተሀ

መስተሀ2
-

መስተሀ1
-

ስሀ መስተ

ትልቅ የቅኔ ተማሪ አ-

 

• መስተዓምራዊ ሀረግ መሙያ እንጂ አጎለማሽና መስተዓምር
አያስፈልገውም፡፡
• የመጣኝ መስተዓምራዊ ሀረግ አወቃቀር
መስሀ
 
- መስሀ2
 
- መስሀ1
 
መስ ስሀ

አንድ ትልቅ የቅኔ ተማሪ



• የአገናዛቢ መስተዓምር አወቃቀር ከጠቋሚውና መጣኙ ይለያል፡፡
• ከስማዊ ሀርግ ጋር ተዋቅሮ መስተሀ የመሰርትና ሀረጉ እንደገና የሌላ ስማዊ ሀርግ መስተዓምር
ሆኖ ያገለግላል፡፡
የልጆቹ የስዕል አስተማሪ
ስሀ

መስተሀ ስሀ2

መስተሀ1 ስሀ1
 

ስሀ መስተ ስሀ ስ

የልጆች -ኡ የስዕል አስተማሪ



• ወይም የእሱ ልጆች የስዕል አስተማሪ

ስሀ2

መስተሀ ስሀ1

መስተሀ1 የስዕል አስተማሪ

መስተ ስሀ

የእሱ ስ

ልጆች

• የ- አገናዛቢ ናት- ባለንብርትነትን ታሳያለች፡፡
• ልጆች የሚለው ስም በተውላጠ ስም ሊተካ ይችላል፡፡
• ልጆች የሚለው ስም በሚገደፍበት ጊዜ መስተአምሩ ብቻውን ይቆማል፡፡
• መሙያው ስም የሚገደፈው በፆታ፣ በቁጥር፣ በመደብ ከመስተዓምሩ ጋር አንድ ሲሆኑ ነው፡፡
• የእሱ የገብስ ጠላ
ስሀ

መስተሀ ስሀ1

መስተሀ1 የገብስ ጠላ

መስተ ስሀ

የእሱ 

• ጠቁዋሚና አገናዛቢ መስተዓምሮች በአንድ ላይ ሊዋቀሩ ይችላሉ፡፡
• ያ የእሱ አንድ ብርሌ የማር ጠጅ
መስተሀ

መስተሀ1

መስተ መስተሀ

ያ መስተሀ1

መስተ ስሀ

የእሱ መስተሀ ስሀ1

መስተ ስሀ

አንድ ስ

ብርሌ
መልመጃ
1. እነዚያ ትላልቅ የወርቅ ሰዓቶች
2. በጣም እንደ አየለ ታታሪ
3. በጣም እንደ እናቱ ከፉኛ
4. ለእህቱ መፅሃፍ ሰጣት
5. በሀይል ደነገጠ
6. ይህ የአንቺ የሀር ቀሚስ
7. እስከ ትልቅ በር ድረስ
8. እንዚያ የእንተ ሁለት ትላልቅ በጎች ክፉኛ ከስተዋል
9. እንደቀበሮ በጉድጓድ ትኖራለህ
10. እስከ ሰኞ
አረፍተ ነገር
• አረፍተ ነገር የነገር መቋጫ/ማረፍያ ማለት ነው፡፡ አንድ ሀሳብ ተሟልቶ
ከተገለፀ በኋላ እረፍት ይደረጋል፡፡
• በቅርፁ የተለያዩ ሀረጎች ተቀናጅተው የሚመሰርቱት መዋቅር ነው፡፡
• አንድ ሙሉ ሀሳብ የሚገልፅ ነው፡፡
• አይቀሬ የአረፍተ ነገር ክፍሎች ባለቤትና ማሰሪያ አንቀፅ ናቸው፡፡
• አረፍተ ነገር ከመዋቀር አንፃር የሁለት አቢይ ሀረጎች ቅንጅት ነው-ስማዊ
ሀረግና ግሳዊ ሀረግ፡፡
• ሌሌች የሀረግ አይነቶች በስማዊ ሀረጉና በግሳዊ ሀረጉ ውስጥ የሚገኙ ናቸው
• አወቃቃራቸውም መጀመሪያ ስሀ ከዚያም ግሀ በመሆን ቅደም ተከተለቸውን
ጠብቀው ነው፡፡
ምሳሌ- ያ ጎበዝ ተማሪ በትልቅ ሳህን የጤፍ እንጀራ በላ

አ.ነ
 

ስሀ ግሀ

መስተሀ ስሀ2 ግሀ2

መስተ ቅሀ ስሀ1 መሀ ግሀ1

ያ ቅ ስ መ ስሀ2 ስሀ1 ግ

ጎበዝ ልጅ በ ቅሀ ስሀ1 ስሀ ስ

ቅ ስ

ትልቅ ሳህን የጤፍ እንጀራ በላ



• ከመዋቅራዊ ቅርፅ/ይዘት እንፃር ዐረፍተ ነገር ተራና ውስብስብ ተብሎ
በሁለት ይከፈላል፡፡
• ተራ ዐ.ነገር በውስጡ አንድ ግሳዊ ሀረግ ብቻ የያዘ መዋቅር ነው፡፡
• የግሳዊ ሀረጉ መሪ ሳቢ ግስ ከሆነ መሙያ ስማዊ ሀረግ ይኖራዋል
• ስማዊ ሀረጉ የመሪው ተሳቢ ነው፡፡
• ተሳቢ ስማዊ ሀረጉ ከመሪው ጋር በመዋቅር ንዑስ ግሳዊ ሀረጉን
ያዋቅራል፡፡
• ንዑስ ስማዊ ሀረግ ከተለያዩ ገላጭ፣ መስተዋድዳዊ ሀርግና ከመጣኝ
መስተዓምራዊ ሀረጎች ጋር በመዋቀር አቢዩን ግሳዊ ሀረግ ይመስርታሉ፡፡
• አቢይ ግሳዊ ሀረጉ በተራው በግሱ የተገለፀውን ድርጊት ከፈፀመው
ስማዊ ሀረግ ጋር በመዋቀር አ.ነገሩን ይመስርታል፡፡

• ስማዊ ሀረጉ የዐ.ነገሩ ባለቤት ነው፡፡
• ከቅርፁ አንፃር ከላይ የተገለፀው ዐ.ነግር ተራ ነው፡፡
• አንድ ግሳዊ ሀረግ ብቻ ይዟል - በላ፡፡
• ግሱ ሳቢ በመሆኑ የጤፍ እንጀራ የሚለው ስማዊ ሀረግ በተሳቢነት ገብቷል (የግሱ
መሙያ ነው)፡፡
• በትልቅ ሳህን የሚለው መስተዋድዳዊ ሀረግ የንዑስ ግሳዊ ሀረጉ ገላጭ/አጎላማሽ
ነው፡፡
• መሰረታዊ ባለመሆኑ ሊገደፍ ይችላል፡፡
• መሙያው ስማዊ ሀረግ ግን ሊገደፍ አይችልም - ግሱ ሳቢ በመሆኑ መሙያ
ይፈልጋል ያለመሙያው ሙሉ ሃሳብ ሊሰጥ አይችልም፡፡
• ከአቢይ ግሳዊ ሀረግ ጋር የሚዋቀረው ስማዊ ሀረግ ባለቤት ይባላል፡፡
• ባለቤት ስማዊ ሀረግ አይቀሬ ነው፡፡

• በአ.ነገር ውስጥ የሚገኙ ባለቤት፣ ተሳቢና አጎላማሽ ሀረጎች በጥገኛ
ምዕላዶች ይጠቆማሉ
• ጠቋሚ ምዕላዶቹ የሚገኙት በዐ.ነገሩ ግስ አምድ መነሻ ወይም
መድረሻ ላይ ነው
• አምዱ ካልዓይ አንቀፅ ሲሆን በመነሻ ላይ ይገኛሉ
• አምዱ ቀዳማይ ሲሆን ግን በመድረሻ ላይ ይገኛሉ
• ምዕላዳቹ አፀፋ ተውለጣ ስሞች ይባላሉ
• ምሳ. የቀዳማይ አንቀፅ የባለቤት አፀፋ- ሁ፣ህ፣ሽ፣ ኣችሁ፣ ኡ
• የቀዳማይ አንቀፅ የተሳቢ አፀፋ ኝ፣ ን፣ ኣቸው፣ ኣችሁ
• የቀደማይ አንቀፅ አጎላማሽ ብ-ኝ፣ ብ-ን፣ ብ-ህ፣ ብ-ኣችሁ

• ማንኛውም የአ. ነገር ባለቤት በባለቤት አፀፋ ይጠቀሳል፡፡
• ማንኛውም ዕምር የሆነ ተሳቢ ስማዊ ሀረግ በተሳቢ አፀፋ ይጠቀሳል
• ማንኛውም ገላጭ/አጎላማሽ መስተዋድዳዊ ሀረግ በመስተዋድድ አጸፋ ይገለጻል፡፡
• አንድ አምድ በቅደም ተከተል የሚይዘው ሁለት አፀፋዎችን ብቻ ነው - የባለቤትና
የተሳቢ/የመስተዋድድ አፀፋ፡፡
• የባለቤት አፀፋ አይቀሬ ነው፤ ከሱ ጋር የተሳቢ ወይም የመስተዋድድ አፀፋ ሊመጣ
ይችላል፡፡
• የመስተዋድድ አፀፋ /-ብ/ የሚለው መስተዋድድና የተሳቢ አፀፋ ቅንጅት ነው፡፡
ምሳሌ- አስቴር ልጁን ሰደበችው (ስድብ-ኧች-ኡ)
አልማዝ ባሏን ጠራችው (ጠር-ኣች-ኡ)
አለም በእርሳሱ ስዕሉን ሳላችበት (ሳል-ኧች-ብ-ኧት)
በትልቁ ብላዋ በግ አረደበት (አረድ-ኧ-ብ-ኧት)

• የአፀፋዎቹ ቅደም ተከተል ባለቤትና ተሳቢ ያላቸውን የመዋቀር ቅደም ተከተል
ያሳያል
• ሶስቱም (የባለቤት፣ የተሳቢና የመስዋድድ) አፀፋዎች በአንድ አምድ ላይ
ተከታትለው ከመጡ ዐ.ነገሩ ተቀባይነት ያጣል
• ምሳሌ- አስቴር በእርሳሱ ስዕሉን ሳለውበት (ሳል-ኧች- ኡ- ብ-ኧት)
• በአንድ ዐ.ነገር ውስጥ አንድ ስማዊ ሀረግ በባለቤትነት ወይም በተሳቢነት መግባቱን
ለማረጋጋጥ መዋቅራዊ አቀማመጡንና ምዕላዳዊ አፀፋውን መመልከት
ያስፈልጋል
• መለያዎቹ መዋቅራዊና ምዕላዳዊ መለያዎች ይባላሉ
• አስተማማኙ መለያ ምዕለዳዊ መስፈርት ነው ምክልያቱም
• ባለቤት ስማዊ ሀረግ ሁልጊዜ በዐ.ነገር ውስጥ በገሃድ ላይተይ ይችላል
• ባለቤት ስማዊ ሀረግ በገሃድ ቢታይም ሁልጊዜ በዐ.ነገር ማነሻ ላይ ላይሆን ይችላል

• በዐ.ነገሩ መነሻ ላይ የሚታይ ስማዊ ሀርግ ሁሉ ባለቤት
ላይሆን ይችላል
ምሳሌ- አስቴር ፈተናውን ጨረሰች (ጨረሰ-ኧች)
መሰለኝ (መሰል-ኧ-ኝ)
አስቴር ልጆች አሉ-ኣት ( አል -ኡ- ኣት)
ታህታይ ቅርፁ- ልጆች ለአስቴር አል-ኡ-ኣት

  አነ
 
ስሀ ግሀ

ስ ግሀ2

ልጆች መሀ ግሀ1

መ ስሀ ግ

ለ አስቴር አል-ኡ-ኣት

• በላዕላይ ቅርፅ አስቴር የሚለው ስም ቦታውን ለቆ
የዐ.ነገሩን ባለቤት ቀድሞ ገብቷል መስተዋድዱም
ከቦታው ጠፍቷል
• የማንኛውንም ሀርግ መሰረታዊ አገባብ ለመለየት
ላዕለይ አቀማመጡን ሳይሆን ታህታይ አወራረዱን
መመርመር ያስፈልጋል፡፡
• ታህታይ መዋቅር አዕምሮአዊና ረቂቅ ነው
• ላዕላይ መዋቅር ገሃድና አንደበታዊ ነው

• አስቴር የሚለው ስም ለምን ቦታውን ለቅቆ ይሄዳል?
• ልጆች የሚለውና አስቴር የሚለው ስም ግንኙንታቸው የገንዘብነትና
የባለገንዘብነት ነው
• አስቴር- ገንዘቢ (ባለገንዘብ)
• ልጆቹ- ተገንዛቢ
• የዚህ አይነት ግንኙነት ያላቸው ስሞች መዋቅራቸው ባለገንዘቡን
በማስቀደም ገንዘቡን በማስከተል ነው
• ምሳል- አስቴርን ውሻ ነከሳት ታህታይ ቅርፅ
ካሳን እሾህ ወጋው
ውሻ አስቴርን ነከሳት ላዕላይ ቅርፅ
እሾህ ካሳን ወጋው

• ተሳቢዎቹ ባለቤቶቹን የሚቀድሙት ለአፅንዖት ነው፡፡
• ሰዋዊ የሆኑት ከኢሰዋዊዎቹ ቀድመው ይገባሉ፡፡
• አፅንኦት የሚፈልግ ሁልጊዜ ቀድሞ ይመጣል፡፡
• ኢሰዋዊና ኢዕምር የሆኑ ስሞች የዐ.ነገር ባለቤት
በሚሆኑበት ጊዜ ሰዋዊና ዕምር የሆኑት ስሞች
አፅንኦት የሚያገኙት ቀድመው ሲመጡና ከዐ.ነገሩ
ውጭ ሲሆኑ ነው፡፡

አ.ነ
 
ስሀ አ.ነ

ስ ስሀ ግሀ

አስቴር ውሻ ስሀ1 ግ

… ነከሳት

• ተራ ዐ.ነገር ከአንድ ግሳዊ ሀረግ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡
• ግሳዊ ሀረጉ ሌሎች የተለያዩ ሀረጎች በውስጡ ይይዛል -
ሀረጉቹም ገላጭ (አጎላማሽ) እና መሙያ ናቸው፡፡
• ግሳዊ ሀረጉ ከስማዊ ሀረጉ ጋር በመሆን ዐ.ነገሩን ይመሰርታል፡፡
• ስማዊ ሀረጉ የዐ.ነገሩ ባለቤት ነው - በውስጡ የተለያዩ
ሀረጎችን ሊይዝ ይችላል- ከግሳዊ ሀረግ በስተቀር - ግሳዊ ሀረግ
ከያዘ ዐ.ነገሩ ውስብስብ ነው፡፡
• ማንኛውም ዐ.ነገር የሚነገርበት የራሱ የሆነ አላማ አለው -
አላማውም ቅርፁን ይወስነዋል፡፡

• ሀተታዊ ዐ.ነገር ፡- የተለያዩ ሁነቶችን፣ ድርጊቶችን የሚያትት ነው
• ምሳል- ልጁ ጎበዝ ነው (የሁነት)
ባለቤት ቅፅል (መሙያ)
አ.ነ
 
ስሀ ግሀ1

ስ ቅሀ ግ

ስጋው ቅ

ጮማ ነው

• ሁነታዊ ዐ.ነገር - ሁነትን (መሆንን) ያትታል
• የመሆን ግስ ልውጠትንም ሊያትት ይችላል
• ምሳ. ልጁ ወታደር ሆነ (ልውጠት)
• ሰዎቹ ቤት ውስጥ አሉ---- ( የኑረት ግስ)
• ካሳ አባቱ(ን) ይመስላል---- (ምስለት)
መሙያ (መሀ) የሀረጉ መሪ /-ን/ ነች
• ተሳቢ ስማዊ ሀረጉን የምታመለከተው(ን) አይደለችም፡፡
ምክንያቱም ግሱ ሳቢ አይደለም፡፡ በመሆኑም ግሱ ተሳቢ
ስማዊ ሀረግ አይፈልግም መሙያ ግን ይፈልጋል፡፡

አ.ነ
 
ስሀ1 ግሀ1

ስ ቅሀ ግ
ስሀ ሆነ
መሀ አለ
ነው

• ልጁ አስተማሪ ነው
• ልጁ ተማሪ ይመስላል
• ልጁ ወታደር ይሆናል
• ልጁ ረዥም ሆነ
• አስተማሪው ቢሮ ውስጥ ነው
• የተሰመረባቸው በሙሉ የየመሪዎቹ ግሶች መሙያ
ናቸው፡፡

• ገቢር አ.ነገር
• ገቢር አረፍተ ነገሮች ድርጊትን የሚያመለከት ግሳዊ
ሀረግ አላቸው፡፡
• የዐ.ነገሩ ባለቤት የድርጊቱ ፈፃሚ ነው - ሁዋኝ
ሳይሆን አድራጊ ነው፡፡
• ድርጊቱን የሚፈፅመው በራሱ ወይም በሌላ አካል ላይ
ሊሆን ይችላል፡፡

• ምሳሌ- ልጁ ወደ ገበያ ሄደ
አለም ወደ ቤት ገባች
• በእነዚህ አረፍተ ነገሮች ውስጥ ግሶቹ የእንቅስቃሴ ድርጊትን ይገልፃል
(የእንቅስቃሴ ግሶች)
ልጆቹ ዛፍ ላይ ወጡ
• ግሱ የእንቅስቃሴውን መድረሻ የሚገልፅ መስተዋድዳዊ ሀረግ በመሙያነት
የያዘ ነው፡፡
ካሳ ከት/ቤት ወደ ገበያ ሄደ
መነሻ መድረሻ
• መነሻው የመድረሻውን ያህል አስፈላጊ አይደለም (ሊቀር ይችላል)
• መሙያው (መድረሻው) ግን አይቀሬ ነው፡፡

አ.ነ
 
ስሀ1 ግሀ1

ስ መሀ ግ

መ ስሀ

ልጁ ወደ ገበያ ሄደ

• ልጁ በር ላይ ቆመ
• አስቴር አልጋው ላይ ወደቀች እንቅስቃሴው (መነሻውም መድረሻውም
አንድ ቦታ ነው ባለቤቱ የሚገኝበት ቦታ)
• ዶሮቹ ቆጡ ላይ ሰፈሩ
• ካሳ ከመቀመጫው ተነሳ
• ልጆቹ ወንበር ላይ ተቀመጡ ውስጠ ቀር ግሶች - ድርጊቱ በራሱ
በፈፃሚው ላይ የሚቀር ናቸው
• አስቴር ሽልማት ተቀበለች
• ካሳ ንብረት ተረከበ
• ልጁ ምስጢር ተነገረ ውስጠ ገብ ግሶች - የድርጊቱ ፈፃሚ ሌላ ሰው ነው

• ገቢር የሆኑ ሳቢ ግሶች -(ተሳቢ) መሙያ ስማዊ ሀረግ
ይፈልጋሉ
• አለም ልጁን መታችው
• ልጁ ብርቱካኑን በላው
• አስተማሪው ለተማሪዎቹ መፅሀፍ ሰጣቸው

• የሳቢ ግሶች አወቃቀር
አ.ነ
 

ስሀ1 ግሀ1

መሀ1 ስሀ ግ

መ ስሀ

ስ ስ

አስተማሪው ለ ተማሪዎቹ መጽሐፍ ሰጣቸው



• ተገበሮአዊ አ.ነገር
አስቴር ተሸለመች
ገንዘባቸውን ተዘረፉ
• መጠይቃው ዐ.ነገር - ጥያቄ የሚያነሳ - ስለ ባለቤቱ፣ መሙያው፣
አጎለማሹ፣ ድርጊቱ፣ ወዘተ የሚጠይቅ ነው፡፡
• ጥያቄው ለማወቅ ወይም ለማረጋገጥ ሊሆን ይችላል
• መጠይቅ ተውላጠ ስሞችን ይጠቀማል
- ካሳ መች መጣ? ለማወቅ
- ካሳ መጣ ወይ? ለማረጋገጥ
- ካሳ መጣ?

አ.ነ

አ.ነ ሞይ

ስሀ ግሀ ወይ

ካሳ መጣ

• ካሳ አስቴር እንደ ታመመች ሰምቶአል፡፡
• በዚህ ዐ.ነገር ውስጥ እንደ የሚለው ምዕላድ አስቴር ታመመች የሚለው ዐ.ነገር ሰምቶአል ለሚለው ግስ
መሙያ ሆኖ መግባቱን ያመለክታል ምዕላዱም ሞይ ይባላል፡፡
• ሞይ፡- አንድ ዐ.ነገር በሌላ ዐ.ነገር ውስጥ መጠጋቱን የሚያመለክቱ ምዕላዶች ናቸው
• አንድ ዐ.ነገር የአንድ መሪ ቃል መሙያ ሆኖ መግባቱን የሚያሳዩ ምዕላዶች ናቸው
• ቅርፃቸው እንደ ጥገኛው ዐ.ነገሩ ተግባር ይለያያል
• እንደ ወይ ያሉት ዐ.ነገሩ መጠይቃዊ መሆኑን ያሳያሉ
• አገባባቸውም ከመጠይቅ ተውላጠ ስሙ የተለየ ነው
• መጠይቅ ተውላጠ ስሞቹ በዐ.ነገር ውስጥ ለጥያቄው መንስዔ በሆነው ሀረግ መዋቅራዊ ቦታ ላይ ይገባሉ -
መልሳቸውም አዎን ወይም አይደለም የሚል ነው
• ምን መቼ አደረገ እንዴ
• ማን አንዴት መጠይቆች አለ ወይ ምዕላዶች
• የት
• ማን ምን አደረገ ካሳ ማሳውን በላ
• ማን ከማን ጋር ምሳውን በላ? ካሳ ከእናቱ ጋር ምሳውን በላ
• ማን ምን በላ? ካሳ ምሳውን በላ

አሉታዊ ዐ.ነገር፡- የሚያልት (አሌ የሚል) አረፍተ ነገር ነው፡፡
• ካሳ ከእናቱ ጋር ምሳ አልበላም
አል- አፍራሽ ስትሆን
ም- የተራ አሉታዊ ዐ.ነገር ምልክት/ሞይ ነች
• ሁለቱም ግንኙነታቸው ከአጠቃላዩ አረፍተ ነገር ጋር
ነው፡፡

 

አ.ነ

አ.ነ ሞይ
(-ም)
አ.ነ እሌት
አል-
ስሀ ግሀ2

ስ መሀ1 ግሀ1

መሀ1 መ ስሀ ግ

መ ስሀ

ስ ስ

ካሳ ከ እናቱ ጋር ምሳ በላ

• ውስብስብ አረፍ ተነገር
• ከአንድ በላይ ግስ በውስጡ የያዘ አረፍተ ነገር ነው፡፡
• ከውስብስብ ስማዊ ሀረግና ከግሳዊ ሀረግ፣ ወይም ከስማው ሀረግና
ከውስብስብ ግሳዊ ሀረግ ወይም ከውስብስብ ስማዊ ሀረግና
ከውስብስብ ግሳዊ ሀረግ የሚመሰረት ነው፡፡
• ውስብስብ ስማዊ/ግሳዊ ሀረግ በውስጡ ዐ.ነገር የያዘ ሀረግ ነው፡፡
• በስማዊ ሀረጉ ወይም በግሳዊ ሀረጉ ውስጥ የሚገኘው ዐ.ነገር
የስሙ ወይም የግሱ አጃቢ ነው፡፡
• በጥገኛ ዐ.ነገሩ ውስጥ ያለው ግስ ማሰር አይችልም፡፡ ምክንያቱም
መስዋድድ ስላረፈበት የመስተዋድድ ተገዥ ነው፡፡

• ውስብስብ ስማዊ ሀረግ፡-
• በውስጡ ጥገኛ ዐ. ነገር የያዘ ስማዊ ሀረግ ነው
• - ካሳ የሰበረው የወርቅ ቀለበት
• - ካሳ የሰራው የሳር ቤት
• - ካሳ የገዛው የሱፍ ኮት
• የስማዊ ሀረጉ ንዑስ ሀረግ ከመሪው ብቻ ወይም ከመሪውና
ከመሙያው ቅንጅት ይመሰረታል፡፡
• ንዑስ ሀረጉ ከጥገኛ/አጃቢ አ.ነገሩ ጋር በመሆን አቢይ ሀረጉን
ያዋቅራል
• ጥገኛ አ.ነገሩ ለጥገኝነቱ “የ” የምትለውን ምልክት ይዟል፡፡

ስሀ2
ስሀ2
አ.ነ ስሀ1
ስሀ1
ስሀ ግሀ1 ስሀ ስ

ስ - ግ ስ ቤት
ቀለበት
ካሳ የሰራው የሳር

ስሀ2
ስሀ1
አ.ነ ስ ካሳ የሳር ቤት ሰራ
ግሀ1 ካሳ የሱፍ ኮት ገዛ
ስሀ1 - ግ ስሀ ቀለበት ካሳ የወርቅ ቀለበት ሰበረ
የወርቅ
ስ የሰበረው

ካሳ

• ጥገኛ አ.ነገሩ የስማዊ ሀረጉ አጎልማሽ ነው
- የጥገኛ አ.ነገሩ ግስ ሳቢ በመሆኑ ተሳቢ ስማዊ ሀረግ ይፈልጋል
- ተሳቢው ደግሞ የንዑስ ሀረጉ መሙያ በመሆኑ ቦታው ባዶ ሆኗል፡፡
- ጥገኛ ዐ.ነገሩ አዛማጅ በመሆኑ ተሳቢ ስማዊ ሀረጉ ተዛምዷል፡፡ የግሱ አፀፋና
ስሙ በቁጥር፣ በፆታና በመደብ አንድ ናቸው፡፡
- የተዛመደው ተሳቢ ስማዊ ሀረግ ይባላል፡፡
በአ.ነገር ውስጥ ባለቤት ስማዊ ሀረግ ሲዛመድ
- ካሳን የጠራው ልጅ = ልጁ ካሳን ጠራው
- በግ የገዛችው ሴት = ሴቲቱ በግ ገዛች
- ብርጭቆ የሰበረው ሰው = ሰውየው ብርጭቆ ሰበረ
የተዛመዱት ስማዊ ሀረጎቹ መሆናቸውን በየግሶቹ ላይ ያሉት አፀፋዎች ያሳያሉ

ስሀ2
ስሀ2
አ.ነ ስሀ1
አ.ነ ስሀ1
ስሀ ግሀ1 ስ
ስሀ ግሀ1 ስ
--- ስሀ ግ ሴት
ስ ስሀ ግ ሰው
ስ የገዛችው
በግ --- ብርጭቆ የሰበረው
በአረፍተ ነገሮቹ ውስጥ መግባት የነበረባቸው ስሞች ባዶ የሆኑት ስለተዛመዱ ነው፡፡
ስሞቹ በአካል አይገኙ እንጂ በአፀፉዎቹ ተጠቁመዋል፡፡

• በአ.ነገር ውስጥ አጎላማሽ መስተዋድዳዊ ሀረጉ ሲዛመድ
• ካሳ ስዕል የሳለበት እርሳስ = ካሳ በእርሳሱ ስዕል ሳለበት
• ካሳ በግ ያረደበት ቢላዋ = ካሳ በቢዋው በግ አርደበት
• ካሳ ገንዘብ የላከለት ልጅ = ካሳ ለልጁ ገንዘብ ላከለት
• በእነዚህ አ.ነገሮች ውስጥ የተዛመደው አጎላሽ መስተዋድዳዊ ሀረጉ
ነው
• ለዚህም በግሶቹ ላይ ያሉት የመስተዋድድ አፀፉዎች ጠቋሚዎች
ናቸው (ብ-ኧት፣ ል-ኧት)
• የመስተዋድዳዊ ሀረጉ መሪ በመስተዋድድ አፀፋው ሲገለፅ
መሙያው ስማዊ ሀረግ ግን በስማዊ ሀረጉ መጨረሻ ላይ ተገኝቷል፡፡

ስሀ2

አ.ነ ስሀ1

ስሀ ግሀ2 ስ
ካሳ ስሀ ግሀ እርሳስ
ስዕል የሳለበት

• የተዛመደው አጎላማሽ መስተዋድዳዊ ሀረግ ነው
• መሙያ መስተዋድዳዊ ሀረግም ሊዛመድ ይችላል
- ካሳ የገባበት ቤት
• የጥገኛ ዐ.ነገሩ ግስ የእንቅስቃሴ በመሆኑ መሙያ ይፈልጋል
ስሀ2

አ.ነ ስሀ1

ስሀ ግሀ1 ስ

ካሰ መሀ ግ ቤት

ካሳ --- የገባበት

• ውስብስብ ግሳዊ ሀረግ - ጥገኛ አ.ነገር የያዘ ነው
• - ጥገኛ አ.ነገሩ የግሱ መሙያ ወይም አጎላማሽ ሊሆን
ይችላል
• ምሳ. አለም መንድሟ ቤት እንደሰራ ሰማች
• አለም አባቷ ወደ ጎጀም ስለሄደ አለቀሰች
• የመጀመሪያው ጥገኛ አ.ነገር የግሱ መሙያ ሲሆን
ሁለተኛው ደግሞ አጎላማሽ ነው

ግሀ2

ግሀ1
ግሀ2
አ.ነ ግ
አ.ነ ግሀ1
ስሀ ግሀ1 ሰማች
ስሀ ግሀ1 ግ
ስ ስሀ ግ
አባቷ መሀ1 ግ አለቀሰች
ወንድሟ ቤት እንደ ሰራ መ ስሀ

ወደ ጎጀም ስለሄደ

• በአንድ ውስብስብ አ.ነገር ውስጥ የሚገኘው አንድ ጥገኛ ዐ.ነገር ብቻ ላይሆን ይችላል
• አለም ወደ ቤት እንደ ገባች ወንድሟ እንደ ታመመ ሰማች
• የመጀመሪያው ጥገኛ ዐ.ነገር የግሱ አጎላማሽ ሁለተኛው ግን መሙያ ናቸው
ግሀ2

አ.ነ ግሀ1

ስሀ ግሀ1 አነ ግ

- መሀ ግ ስሀ ግሀ1 ሰማች

መ ስሀ እንደ ወንድሟ ግ
ወደ ቤት ገባች እንደታመመ

• ውስብስብ ቅፅላዊ ሀረግ - በውስጡ አ.ነገር የያዘ ነው
• - ከአስቴር የበለጠች ቆንጆ = ከአስቴር የበለጠች ቆንጆ ልጅ
ከናዝሬት መጣች
• አልማዝ ከአስቴር የበለጠች ቆንጆ ነች
• ከካሳ የበለጠ ረዥም = ከካሳ የበለጠ ረዥም ልጅ አየሁ
• አየለ ከካሳ የበለጠ ረዥም ነው
• የቅፅላዊ ሀረጎቹ መሪዎች ቆንጆና ረዥም ሲሆኑ ንዑስ
ሀረጋቸውን ብቻቸውን ይመሰርታሉ
• ንዑስ ሀረጎቹ ከጥገኛ አ.ነገሮቹ ጋር በመሆን አቢይ ቅፅላዊ
ሀረጎቹን ይመሰረታሉ

ቅሀ2
ቅሀ2
አ.ነ ቅሀ1
አ.ነ ቅሀ1
ስሀ ግሀ1 ቅ
- ስሀ ግሀ1 ቅ
መሀ ግ ቆንጆ - ረዥም
መሀ ግ
መ ስሀ መ ስሀ
ከ አስቴር የበለጠች ከ ካሳ የበለጠ
ባለቤት አልባ አረፍተ ነገር
• በአ.ነገር ውስጥ በአካል የማይታይ፣ ነገር ግን በግሱ አፀፋ
የተጠቀሰ ባለቤትን የሚያመለክት አረፍተ ነገር ነው፡፡
• የአ.ነገርሩ ባለቤት በአካል ቢታይ አ.ነገሩ ተቀባይነትን
ያጣል፡፡ ምክንያቱም ይህ በአፀፋ የተጠቀሰው ባለቤት
ከጥገኛ አ.ነገሩ ባለቤት ጋር በቁጥርና ፆታ
አይመሳስልም፡፡
• አስቴር የጨከነች ይመስላል፡፡ ትክክለኛ
• እሱ አስቴር የጨከነች ይመስላል፡፡ ስህተት

አ.ነ
አ.ነ
ስሀ1 ግሀ1
ስሀ ግሀ1
ስ አ.ነ ግ
- - አ.ነ ግ
ስሀ ግሀ ይመስላል
ስሀ ግሀ1 ይሆናል
አስቴር የጨከነች
አስቴር ስሀ ግ

መፅሀፍ ገዝታ
መልመጃ
• ከናዝሬት የመጣችው ልጅ ወደ ቤት እንደ ገባች ወንድሟ እንደታመመ
ሰማች
• ትልቁ ልጅ አለም የሳር ቤት እንደ ገዛች ሰምቷል
• ጎበዙን ተማሪ የጠራችው ልጅ ወደ ክፍል ገባች
• ከካሳ የመለጠ ደግ አላየሁም
• ልጅቷ ወንድሟ ወደ ት/ቤት እንደሄደ ሰማች
• ካሳ የገዛው መፅሀፍ ዛሬ ጠፋ
• ካሳ አስቴር ቤት እንደ ሰራች ሰምቷል
• ከጎጀም የመጣችው ልጅ ካሳ እንደወደዳት አውቃለች
• አስቴር መፅሀፍ ገዝታ ይሆናል
• አስቴር መሄዷ ነው

You might also like