Download as ppt, pdf, or txt
Download as ppt, pdf, or txt
You are on page 1of 128

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

Federal Democratic Republic of Ethiopia


የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ
Federal Urban Job Creation and Food Security Agency

የስራ ፈጠራ አስተሳሰብ፣ ክህሎትና የንግድ ስራ ዕቅድ


አዘገጃጀት ላይ ለክልል ባለሙያዎች የተዘጋጀ የአሰልጣኞች
ስልጠና

ታህሳስ 17/2009 ዓ.ም


አዳማ

By Neway Alyaye 1
 ”"D” ÅI“ S׋G<
አሰልጣኝ ንዋይ አልታዬ
By Neway Alyaye 2
ከዚህ ስልጠና ምን ትጠብቃላችሁ?

By Neway Alyaye 3
y|L-ÂW ›§¥

• ስለኢንተርፕርነርሽፕና ኢንተርፕርነር
ምንነት እና ስለ ንግድ ሰው ባህሪያት ማወቅ

• የንግድ ስራ ለመጀመር የሚያስችሉ


መንገዶችን ማወቅ

• የንግድ ስራ ዕቅድ አዘገጃጀት ክህሎት ማሳደግ

• የንግድ ስራ ዕቅድ ማዘጋጀት ማስቻል

By Neway Alyaye 4
1. የኢንተርፕረነርና የኢንተርፕረነርሽፕ ትርጉም ፡-
1.1. ለኢንተርፕረነር የተሰጡ የተለያዩ ትርጓሜዎች

•ኢንተርፕርነሩ ጥሩ የንግድ አጋጣሚዎች (opportunities) ማየትና መገምገም ያለውን


ሃብት ማሰባሰብና መጠቀም የሚችል አቅም ያለው፤ ከተለምዶ በተለየ ሁኔታ
ለውጤታማነት የሚያበቁ እንቅስቃሴዎች ፈጥሮ የመሥራት ባህሪ ያለው ሰው ነው፡፡

By Neway Alyaye 5
• ኢንተርፕርነርን ከሰው ልጅ የተፈጥሮ ባህሪ ጋር ያያይዙታል ይኸውም በግኝት
(በውጤት) ላይ ያተኮሩ፣መሰናክሎችን ለመታገልና አዲስ ነገርን ለማምጣት የመሞከር
ባህሪ ያላቸው ግለሰቦች ናቸው፡፡

• ኢንተርፕረነር ሁል ጊዜ ለውጥን የሚፈልግ፣ ለለውጥ መልስ የሚሰጥና ያገኘውን


ማንኛውንም አጋጣሚ የሚጠቀም ግለሰብ ነው ይላል፡፡ ከዚህም አንፃር አንተርኘረነር
ነገሮችን በጥልቀት ማሰብንና መሥራትን አጠቃሎ የያዘ ነው ለማለት ያስችላል፡፡

By Neway Alyaye 6
•ኢንተርፕርነር ምቹ ሁኔታዎችን (አጋጣሚዎችን) አዲስ ምርት ወይም አዲስ
አገልግሎት ለመፍጠር፣ ወይም አስቸጋሪ የሆኑ ሁኔታዎችን (ችግሮችን)
ለመፍታት የሚጠቅም አዲስ ዘዴ፣ አዲስ ፓሊሲ፣ ወይም አዲስ መንገድ
አድርጐ የመመልከት ባህሪ አለው፡፡

By Neway Alyaye 7
• ኢንተርኘረነሮች ከሚያዩት ነገር በመነሳት አንድ ነገር መፍጠርና
መሥራት የሚችሉ ናቸው፡፡ ከዚህ የተነሳ ኢንተርኘረነሮች
ጥሩም ሆነ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን በበጐ የመመልከትና
ሁኔታዎችንም ለውጦ ለጥሩ ነገር የመጠቀም ችሎታ አላቸው፡፡
• አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ሊመጡ የሚችሉ አደጋዎችን የመጋፈጥ ባህሪ
አላቸው፡፡

• እንደ አነቃቂ የሚያገለግሉ የለውጥ መሳሪያ ናቸው፡፡

By Neway Alyaye 8
1.2. ኢንተርፕርነርሽፕ
• ኢንተርፕርነርሽፕ አንድ ኢንተርፕርነር ከምንም ነገር ተነስቶ ዋጋ ያለው ነገር
የሚፈጥርበትና የሚገነባበት ሂደት (process) ነው፡፡

• ዋጋ ያለውና ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለግለሰቦች፣ለቡድን፣ለድርጅት እና


ለህብረተሰብ የመፍጠርና የማሰራጨት ሂደት ነው፡፡

• ኢንተርፕርነርሽፕ አዳዲስ የፈጠራ ግኝቶች የሚገኙበት ሂደት ሲሆን


አብዛኛውን ጊዜ ጥቅም ላይ የዋሉ ሃብቶችን እንደገና በመጠቀም አዲስ
ነገሮችን የመፍጠር ወይም ያለውን ውስን ሃብት ባልተለመደ ወይም ከወትሮው
በተለየ መልኩ በማቀናጀትና ሊከሰቱ የሚችሉ መጥፎ አጋጣሚዎችን
በመጋፈጥና በመቋቋም ለአዲስ ፈጠራ የሚነሳሱ ኢንተርኘረነሮች አዲስ የሥራ
እንቅስቃሴን የሚፈጥሩበት ሂደት ነው፡፡
By Neway Alyaye 9
የቀጠለ….

• ተመጣጣኝ ችሎታና ዝንባሌ ያላቸውን ሰዎች በቡድን ማደራጀትን የሚይዝና


አጋጣሚዎችን ሌሎች እንደሚመለከቱት እንደመሰናክል፣ ችግርና የተምታታ ሁኔታ
ከማየት ይልቅ ሃብትን በማቀናጀትና በመቆጣጠር አጋጣሚዎችን በመጠቀም የተሻለ
ሁኔታን በመፈለግ ላይ ያተኮረ ሂደት ነው፡፡

• ኢንተርፕርነርሽፕ የንግድ ሥራ ድርጅት የማደራጀት፣ ሥራ የመምራትና ሓላፊነት


የመውሰድ ሂደት ነው፡፡

By Neway Alyaye 10
• በአጠቃላይ የኢንተርፕረነርሽፕ ሂደት የአምሰት ወሳኝ ነገሮች ቅንብር ነው፡፡

እነዚህም፡-

1.የሥራ ዕድሎችን የማየትና መገንዘብ ችሎታ /ምን ዓይነት ዕድሎች ይኖራሉ


ብሎ የማየት ችሎታ

2.የታዩ የሥራ ዕድሎችን ወደ ንግድ የመለወጥ ችሎታ

3.በቀጣይነት የመሥራት ችሎታ

4.ሥልታዊ በሆነ ሁኔታ በቀጣይነት የመሥራት ችሎታ

5.የተመዛዘነ ችግርን ወይም ውድቀትን ለመቀበል ኃላፊነት የመውሰድ ችሎታ

By Neway Alyaye 11
ግላዊ ኢንተርፕረነራዊ ብቃታችሁን ጠንካራና ደካማ ጎኑን በመገምገም
የየራሳችሁን ንግድ ለመክፈት የሚያስችል በቂ ችሎታና ብቃት ከሌላችሁ የንግድ
ክህሎታችሁን ለማሻሻልና ባህሪያችሁን ለመለወጥ ብዙ መንገዶች አሉ

እነዚህም፡-

•በንግድ ሥራ ላይ ያሉ ሰዎችን በማነጋገር ከእነርሱ መማር

•ሥልጠና መከታተል ረዘም ያለ ኮርስ መውሰድ

•በውጤታማ የንግድ ድርጅቶች ውስጥ በረዳትነት መቀጠር ወይም


በተለማማጅነት መሥራት

•የንግድ ክህሎትን የሚያጎለብቱ መጽሀፍትን ማንበብ

•በጋዜጣ ላይ የቀረቡ ንግድ ነክ መጣጥፎችን ማንበብና ስለንግዱ ችግሮችና


የአሠራር ዘዴዎች ማሰብ By Neway Alyaye 12
ከዚህ በተጨማሪ በተናጠል ንግድ ለመጀመር ከማምራት ይልቅ ጥንካሬንና
ድክመትን ሊያቻችል / ምሉዕ / ሊያደርግ የሚችል ሸሪክ ማፈላለግ ማሰብ
ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ ብዙ ጊዜ ሰዎች የንግድ ሁኔታን በተመለከተ ብዙ ልምድ
ወይም ቀደም ያለ ሙከራ አይኖራቸውም:: በየዕለቱ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ
ክህሎቶችንና አመለካከቶችን በማጎልበትና በየዕለቱ የሥራ እንቅስቃሴ
በመተግበር

ለምሳሌ ፡-

•የየትኛውንም ሁኔታ ወይም ህሳቤ ጠቃሚና ጎጂ ጎን አስመልክቶ መወያየትን


መለማመድ

•ስለወደፊታችሁ ዕቅድ በማዘጋጀት ተነሳሽነታችሁን በማጎልበት

By Neway Alyaye 13
• ችግርን የመመርመርና የመፈተሽ እንዲሁም ችግርን የመጋፈጥ ችሎታን
ማሳደግ

• በቀውስ የተሞላ /የተበጠበጠ/ ሁኔታን እንዴት በተሻለ ማስተናገድ


እንዳለባችሁ ማሰብና መማር
• ንግዳችሁን ለማካሄድ ስለገጠማችሁ ችግር ከቤተሰብ ጋር መወያየትና
እንዲደግፏችሁ ማሳመን
• ለአዳዲስ ሀሳቦችና የሌሎችን አመለካከት ለመቀበል ራስን ዝግጁ ማድረግ
• ነገሮች መስመራቸውን ሲስቱ ለምን እንደሆነ መፈተሽና ከስህተት
ለመማር የራስን ችሎታ ማሳደግ
• ለሥራ ራስን በቁርጠኝነት ማዘጋጀትና ጠንክሮ በመስራት ብቻ ውጤት
ሊገኝ እንደሚችል መረዳት መገንዘብ

By Neway Alyaye 14
2. ውጤታማ የሚያደርጉ መርሆዎች፡
• ቀድመህ ተገኝ

• አርቀህ አስተውል ከመጨረሻ ጀምር

• መቅደም ለሚኖርባቸው ነገሮች ቅድሚያ ስጥ

• የጋራ ድልን ብቻ ተመኝ

• ከሌሎች ጋር ተባበር ተዋሃድ

• መጋዝህን በየጊዜው ሣል /ተማር ሰውን አዳምጥ ተመራመር/

By Neway Alyaye 15
2.1. የሥራ ፈጣሪዎች ውጤታማነትና የስኬታ ማ ነት ባሕ ርያት

1. መልካም አጋጣሚዎችን የማፈላለግና የግል ተነሳሽነት(opportunity

seeking and initiative)፣

2. የተጠና ኃላፊነትን ደፍሮ መውሰድ (Risk taking)፣

3. ፅናት (persistence)

4. ቃልን መጠበቅ/ ውልን ማክበር(commitment to the work

contract)፣

5. የውጤታማነትና የጥራት ፍላጎት መኖር (Demand for Efficeincy

and quality )፣
By Neway Alyaye 16
6 የግል ዓላማ መኖር(Goal setting)፣

7 ስልታዊ ዕቅድና ክትትል(systematic Planning and monitoring)፣

8 መረጃን መፈለግ (information seeking)፣

9 ሌሎችን ማሳመንና ጥሩ ግንኙነት መኖር(persuasion and


Networking)፣

10 በራስ መተማመንና የግል ተጽእኖ ነፃ መሆን(Independence and self


confidence)

By Neway Alyaye 17
1. መልካም አጋጣሚዎችን ማፈላለግና
የግል ተነሳሽነት

By Neway Alyaye 18
መልካም አጋጣሚዎችን ማፈላለግና
የግል ተነሳሽነት
OPPORTUNITY SEEKING
 ሳይታዘዙ ወይም ሳይገደዱ ችግሮችን ወደ ጥሩ አጋጣሚ መቀየር፣

 የአዳዲስ የስራዎችን ውጤት የሆኑትን ምርትና አገልግሎቶችን ወደ ተለያዩ


አከባቢዎች ማስፋፋት፣

 ተደጋግመው የማይገኙት አጋጣሚዎችን ተጠቅመው የተሻለ ስራ መጀመር፤

 ከምንም በላይ ትልቁ ዕድል በውስጤ ምን ምቹ /መልካም ነገር አለ ብሎ


መመርመር

By Neway Alyaye 19
¼i_v

#EîEøv \•v CGéCN b¸Ã†bT


h#n@¬ WS_ †é¿pYÝr}Zv
bCGéC WS_ Ntý †¶»MëãCN
ÃÃl#;

#ÔºW EéL» £MëtE“ †F^ÔFµêÂ


L¥ÄêE £D}år¿ xStúsïCÂ
XMnèC lM^’µ­}“;

By Neway Alyaye 20
2 የተጠና ኃላፊነትን ደፍሮ መውሰድ
Risk Taking

By Neway Alyaye 21
የተጠና ኃላፊነትን ደፍሮ መውሰድ

 ኢንተርፕረነሮች አጥንተው፣ የሚያወጣቸው ቢዝነስ ላይ


ስለሚገቡ የተጠና ኃላፊነት ወሳጆች ናቸው፡፡
 ሆን ብሎ ሊመጡ የሚችሉ ችግሮች አስቀድሞ መገመት፤
አማራጭ መፈለግ
 የችግሮች መጠን እንዲቀንስ ወይም ለመቆጣጠር እንደሚቻል
ማመቻቸት፣

By Neway Alyaye 22
¼i_v

#xSï x_Nè gMè L­ድÔY †^ÔFµê }¬:: ¨C MEr dGä l^Mðr


kLZ¼Â mc÷L UR bÈM ytly nW”

 ´Y³. †îS. Üs¿

#˜ድ­GÂ hBT l¸dF„ ¬d§lC”

 ßY·G

By Neway Alyaye 23
3. ፅናት
PERSISTENCE

By Neway Alyaye 24
ፅናት
 ኢንተርፕረኖች ፅኑ ናቸው ስንል፡-
 የቢዝነስ ህይወት ውጣ ወረድ የበዛበት መሆኑን የተረዱ ናቸው፡
 የቢዝነስ አለም የተለያዩ ውድቀቶች የሚመጡበት ቢኖሩትም ወድቆ ላለመቅረት
ውስጣቸውን ያዘጋጁ ናቸው፣
 ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች ምን ጊዜም ተሰፋ የማይቆርጡ ናቸው፣

By Neway Alyaye 25
ፅናት
• ፅናት ያላቸው ኢንተርፕሮች ሶስት ባህሪዎች
1. አስቸጋርና የማይመቹ ነገሮችን በመጋፈጥ እርምጃ መውሰድ መቻል፣

2. አንድን አስቸጋሪ ነገር ደጋግሞ በመሞከር ወይም አማራጭ የመፈለግ


ወይም ውጣ ወረድን ተቋቁሞ አላማን ለመሳካት የመጣር፣

3. ለሚመጣው ችግር ሙሉ ኃላፊነትን ለመውሰድ የፀና አላማ የያዙ


መሆናቸው ነው፡፡

By Neway Alyaye 26
Î~r

 Î~r pª¶¶Më Ñk‰N ¨º¨gG


 Î~r ˆ¿ªv·Y LÙu -
ˆ¿i×r¿ lmÌÌM ’¨N v·Y¿ ELÙqr £Më¦SvG
†MWà ^rWpò±ëãCN ¥sB ¥S§TN Y=M
‰LÝÝ
 Î~r gG¿ ŠMŒlY †¿ÑY \éq¨ -
RW¿ PYs EMº~di G¤ ¼Tr M­T·¿~
L^”˜r}r¿ LŒÔG }“::
 Î~r lW^ ŠLpML¿ †¿ÑY \éq¨ -
ŠL}a“ £^Šîr †œMMë¦ m¨ YN ’¨N ŠEîEøv
pg“O l馶¼N lW^ £CEé~ ·Nr XMnT Ë¿s
L¹œ }“::
By Neway Alyaye 27
¼i_v

 “léœ}^ RW “^¼ 10 lLs ^Šîr £M뵂“ ktnú>nT F§gÖT \éD¿ 90


lLs“ ª·O bDµ¥CN b§ÆCN }“”
 “OŒZ L“ªi GN­D¿ ¦^µƒG& †ELOŠY ·¿ TLq$ “D­dr }“”
 ““­Ddr £^Šîr ymjm¶Ã XRM© }“”
 ÃLz„TN xÃuÇM”
 yxg‰CN xnUgR
 “¦E G×r £M뵄 Sk@T £EN;
 †«éF¨ ˆ^pòß¿\¿
By Neway Alyaye 28
4 ቃልን መጠበቅ/ውል ማክበር (commitment to
the work contract)

By Neway Alyaye 29
ቃልን መጠበቅ/ውል ማክበር-

ለደንበኞቻቸው እናቀረባለን ያሉትን ምርትም ሆን አገልግሎት ጊዜውን፣ ጥራቱንና


ብዛቱን ጠብቆ ማቅረብ ማለት ነው፡፡
ሦስቱ የኢንተርፕነሮች የቃል መጠበቅ ባህሪያት፡-

1.በወቅቱ የተባለውን ለመጨረስ ከወትሮው የተለየ ጥረት ማድረግ፣

2.በራስ በመስራት ወይም ሌሎችን አስተባብሮ በማሰራት የገቡትን የሥራ ውል


አክብሮ በተገቢው ጊዜና ሁኔታ አጠናቆ መጨረስ፣

3.የደንበኞችን የረጅም ጊዜን ከአጭር ጊዜ እርካታ በማስቀደም ቃል መጠበቅ

By Neway Alyaye 30
5 የውጤታማነትና የጥራት ፍላጎት መኖር DEMAND
FOR EFFICIENCY & QUALITY

By Neway Alyaye 31
የውጤታማነትና የጥራት ፍላጎት መኖር
 ጥራትንና ቅልጥፍናን ማሻሻል ማለት ጥራትን ጠብቆ በአጭር ጊዜና በቀላል
ወጪ መስራት ማለት ነው ፣
 ኢንተርፕረነር ተጨማሪ ትረፍ የሚፈጥረውን አሰራር በማሻሻልም ነው፡፡
ይህም
 የጥሬ እቃዎችን ብክነት በማዳንና የማምረቻ ዋጋን በመቀነሰ፣
 አንድን ስራ ደጋግሞ የመስራት ባህልን በማሰቀረት ወይም የማምረቻ ጊዜን በመቀነስ
ነው

By Neway Alyaye 32
የውጤታማነትና የጥራት ፍላጎት መኖር

• ሦስቱ በቅልጥፍናና በጥራት የመስራት ባህሪያት

1.ምርታቸውን ወይም አገልግሎታቸውን በተሸለ ጊዜ፣ ዋጋና ጥራት


ሠርተው ማቅረብ፣

2.ለደንበኞች ቃል የገቡትን ደረጃውን የጠበቀ ወይንም ከጠበቁት


በላይ ጥራት ያለው ነገር አምርቶ ማስረከብ፣

3.ኢንተርፕረነሮች አንድን ምርት ወይም አገልግሎት የሚያቀርቡበት


ዘዴ በራሳቸው ያጠናሉ፡፡

By Neway Alyaye 33
_‰T ¥lT½ yx\‰R zÁãCN Ãl¥Ìr_ b¥ššL
 ÃlMNM mê¢Q bxSt¥¥" h#n@¬ MRTN wYM
xgLGlÖTN ldMb®C ¥QrBN½

 MRt$N wYM xgLGlÖt$N dMb®c$$ k¸-Bq$T b§Y


xš>lÖ l¥QrB mÒLN½ ÃmlK¬LÝÝ

By Neway Alyaye 34
¼i^

#AåGµêšî _„ y¸ÆlW bwQt$


t>lÖ ytgßW nW;

By Neway Alyaye 35
6 የግል ዓላማ መኖር
GOAL SETTING

ሀ/ ጥረት የሚጠይቁና ግን ሊሠሩ የሚችሉ ግቦች ማስቀመጥ


ለ/ ግልጽ የሆነ በትክክል የሚታወቅ የረጅም ጊዜ ግብ ማስቀመጥ
ሐ/ የአጭር ጊዜ ግብን በትክክልና በቁጥር ማስቀመጥ
• U”; M”c^ Ácw’¨< }Óv` /Ów
• SŠ; }Óv\ ¾T>Ÿ“¨”uƒ Ñ>²?
• ¾ƒ; ¾É`Ï~ ›É^h
• T”; }Óv\” ¾T>ÁŸ“¨<’¨< ¾c¨<  ÃM
•  ”ȃ; M”W^ Ácw’¨< }Óv` u¾ƒ—¨< S”ÑÉ
K=d¡ ËLM
• U” ÁIM; Óv‹”” KTd"ƒ U” U”  “ U” ÁIM
Gwƒ ÁeðMÑ“M By Neway Alyaye 36
†é¿pYÝr}Zv

 ’¬r ˆ¿ªMëBñ«è £T³Nና አጭር µêšî W˜¨ †Ft“

 ª‹M~ º¿‹W µøኖut“¿ ¦“gEå

 —FMt“¿ EM]‹r AåGµêšî ¨¼WEå

 lº¿‹W µøኖut“ ¨ºdLålqG& lª‹M µø ut“ NŒ¿¦r EéŠ\pý


£MëvEå v·Zv¿ Š’«éAå gMtW lmFT/@W YzU©l#

By Neway Alyaye 37
¼i^
;’¬r ˆ¿ªMëBñ­EM릓i \“ —EN mNgÇN lmKfTÂ
EM]EÙ œ·° }v;  ¬v!­^qY ´YÄ¿

#’¬r ˆ¿ªMëBñ«è ‹F’e M¿ƒ“N L¿µ­¨’^­qG::

#l˜iድ­£MëPW £RW BFÖ N¿N ˆ¿‹ó †¿«¿­¦Gpºle


Aå}ïqv ˜i«è F¨ †Eåq”ì pȁ v¿ lé¦]­ድUlrN ¦E ˜iድ­
ŠMëPW £RW yFÖ 12 µêšî ¨aFG::;

 ²^ ”Y}Y

By Neway Alyaye 38
7 ስልታዊ ዕቅድና ክትትል
SYSTEMATIC PLANNING & MONITORING

By Neway Alyaye 39
ስልታዊ ዕቅድና ክትትል መኖር
አንድ ኢንተርፕረነር በረጅም ዓመታት እፈጽማለሁኝ ብሎ የያዘውን ዕቅድ
በአጭር ጊዜ፣ በየዓመቱ፣ በወራቱና በሳምንታት ከፋፍሎ ስያቅድ ማለት ነው፡፡
ሶስት ባህሪያት አሉት

1.ሥራዎችን ከጊዜ ሁኔታ ጋር ከፋፍሎ መስራት

2.ከእቅድ በኃላ የሚለወጡ ሁኔታዎች ካሉ በዚያው መሰረት ማስተካከል

3.የገንዘብ ወጪዎችን መዝግቦ ጠቃሚ የቢዝነስ ውሳኔዎችን ማሳለፍ መቻል

By Neway Alyaye 40
8 መረጃን መፈለግ
information seeking

By Neway Alyaye 41
መረጃን መፈለግ
ኢንተርፕነሮች መረጃ በማሰባሰብ እንቅስቃሴያቸው ውስጥ ደንበኞቻቸውን፣
ተወዳዳሪያቸውን፣ ምርቶቻቸውንና ድርጅቶቻቸውን ያጠናሉ፡፡
ሦስት የኢንተርፕረነ የመረጃ አሰባሰብ ባህሪያት

1.ከደንበኞቻቸው፣ ከአቅራቢዎቻቸው፣ ከስብሰባዎች፣ ከኮንፊረንሶችና ከንግድ


ትርዒት በራሳቸው መረጃን ያሰባስባሉ፣

2.ድርጅታቸው የሚያመርቱአቸው ምርቶችንና የሚሰጧቸውን አገልግሎቶችን


እንዴት በተሸለ ዘዴ ማቅረብ እንዳለበት መረጃ ያሰባስባሉ፣

3.ከባለሙያዎች የቴክኒክ ወይም የምክር አገልግሎት ማግኘት ናቸው፡፡

By Neway Alyaye 42
£m’«ªV¦ L^ÔYsv

 £LT±tý œYœY ¼Wr

 LT±tý £pMôEå LD~t“

 £LT±tý rŒŒEƒ}r

 £LT±tý ºgMðq

 £“ºîpý †dWTn

 mr©WN bs›t$ ¥QrB


By Neway Alyaye 43
¼i_v

“LT± y¨G }“”

“£¼¦h JL £EN& †ELº£i


·¿ JG}r }“”

By Neway Alyaye 44
9 ሌሎችን ማሳመንና ጥሩ ግንኙነት መኖር
(persuasion and Networking)

By Neway Alyaye 45
ሌሎችን ማሳመንና ጥሩ ግንኙነት መኖር

ማሳመን ስንል አንድ የቢዝነስ ሰው ያቀረባቸውን ምርትና አገልግሎት ሌላው


ሰው እንዲጠቀምባቸው ማድረግ መቻል ነው፡፡

ሦስቱ የኢንተርፕረነሮች የማሳመን ባህሪያት

1.የሚያሳምንባቸውን ዘዴዎች አዘጋጅቶ መሄድ፣

2.ያቀዱትን አላማ ለማሳካት ቁልፍ የሆኑ ሰዎችን መጠቀማቸው፣

3.የጀመሩአቸውን የቢዝነስ ግንኙነት እያጠናከሯቸው መሄዳቸው ነው፡፡

By Neway Alyaye 46
10 በራስ መተማመንና ከሌሎች ተጽእኖ ነፃ መሆን
INDEPENDENCE & SELF CONFIDENCE

By Neway Alyaye 47
በራስ መተማመንና የግል ተጽእኖ ነፃ መሆን
 የግል ነፃነት የሚጀምረው የራስ ድረጅት ባለቤት ከመሆን ይጅምራል፡፡

 ነፃነት የሚፈልጉትን ሃሳብ ወደ ድርጅት፣ ድርጅትን ወደ ምርት ወይም አገልግሎት


አቅራቢነት ቀይሮ ለህብረተሰቡ መድረስ መቻል ነው፡፡

ሦስቱ በራስ መተማመንና የግል ነፃነት ባህሪያት

ሀ/ በሌሎች ተጽእኖ ወይም ቁጥጥር ሥር ላለመውደቅ የሚደረግ


ጥረት
ለ/ እንደጀመርን አንድ ሥራ ባይሳካልንም ወይም ሌሎች
ቢቃወሙን በራሳችን ውሳኔ መፅናት
ሐ/ ችግርን የመወጣት ወይም አስቸጋሪ ሥራዎችን ለመፈጸም
ያለን በራስ መተማመን
By Neway Alyaye 48
3 የንግድ ሃሣበ ማመንጨት፣ ማጣራትና የሥራ ፈጠራ
yNGD Húb¤ MNDN nW?
yNGD Húb¤ ¥lT lþjmR Sl¬sb NGD msr¬êE xs‰R xuRÂ
TKKl¾ mGlÅnW”” _„ NGD k_„ yNGD Húb¤ YjM‰L””
_„ NGD kmjmRã bðT SlNGÇ hùn¤¬ GL} yçn Húb¤
lþñRã YgÆL””
NGD lmjmR fLg¤xlhù
GN MN ¥DrG
XNÄlBŸ x§WQM?

ይገርማል!
ስኬታማ ሊሆን
የሚችል ምን ዓይነት
ንግድ ይሆን?
Sk¤¬¥ NGD ydNb®CN F§gÖT ¥à§T y¸CL lsãC y¸fLgùTNÂ
y¸¹ùTNByy¸ÃqRB
Neway Alyaye nW”” 49
kNGD Hob¤ã y¸ktlùTN ÃWÝlù”-
አገልግሎቶ
• yT¾WN ydNb®CãN F§gÖT ች የመሸጫ ዋጋ

XNd¸Ãà§? የሰዎች
ፍላጎቶች የሰዎች
ምኞት
• MN ›YnT MRT wYM xgLGlÖT ምርቶች

NGDã m¹_ XNÄlbT? ክህሎቶች


ወጪዎች

• l¥N XNd¸¹_?
ትርፍ
ተሞክሮዎ
• XNÁT NGDã MRtÜN wYM ች

xgLGlÖtÜN XNd¸¹_?

By Neway Alyaye 50
የንግድ ሃሣበ ማመንጨት ፣ ማጣራትና የሥራ ፈጠራ
• የንግድ ሃሳብ እንዴት ይመነጫል ?
• እንዴትስ ይጣራል?
• ሥራ እንዴት ይፈጠራል?
አንድን ሥራ /ንግድ ከመጀመራችን በፊት ሃሳቡ ሊኖረን ይገባል፡፡
ስለሆነም የትኛውንም ሥራ /ንግድ/ ለመጀመር በአካበቢያችን
ያሉ ነባራዊ ሁኔታዎችን መቃኘት የግድ ይላል፡፡

By Neway Alyaye 51
የተፈጥሮ ሀብቶች
ሀ/ ከመሬት በላይ ያሉ ፡-

• ወንዞች፣ ተራሮች፣ ሐይቆች፣ ባህሮችና ውቅያኖሶች፣ ደኖችና


በውስጣቸው ስለሚገኙ የዱር አራዊቶች፣አእዋፋትና እጽዋት
ወዘተ…

ለ/ ከመሬት በታች የሚገኙ፡-

• ማዕድናት፣ የከበሩ ድንጋዮች፣ አሸዋ፣ ድንጋይ፣ ወርቅ፣ መዳብ፣


ብረት፣ እምነበረድ፣ ወዘተ…
By Neway Alyaye 52
ሰው ሠራሽ ግብአቶች ፡-

• የገብርና ውጤቶች፣ የኢንዱስትሪና፣ የፋብሪካ ውጤቶች፣


የዕደጥበብ ውጤቶች ወዘተ… በዝርዝርና በጥልቀት መዳሰስ
ያስፈልጋል፡፡

• እነዚህን ከላይ በስፋት ያየናቸውን በመጠቀም በየትኛው


የሥራ ዘርፍ ብንሰማራ ምን ዓይነት የገቢ ማግኛ ዕድል
ልንፈጥር እችላለን ብለን ማሰብ ይኖርብናል፡፡

By Neway Alyaye 53
በዚህ መሠረት በአካባቢው የሚገኘው ህብረተሰብ

• ምን ይፈልጋል?

• ምን ያልተሟላ ፍላጎትስ አለ? የሚለውን ጥያቄ መሠረት


በማድረግ ሊመረት የሚገባውን ምርት፣ ሊቀርብ የሚገባውን
የአገልግሎት ዓይነት መለየትና ከዚህ ውስጥ በእኛ አቅም
ልናመርተው ወይም ልንሰጠው የምንችለውን አገልግሎት
የተለያየ መስፈርቶችን በመጠቀም መለየት ይኖርብናል፡፡

By Neway Alyaye 54
የመምረጫ መስፈርቶች፡-
1. የምርቱ/የአገልግሎቱ/ ተፈላጊነት /የገበያ መኖር/

2. የካፒታል አቅም

3. የሰለጠነ የሰው ኃይል መኖር

4. የተፈላጊው ቴክኖሎጂ መገኘት

5. የመንግሥት ድጋፍ መኖር

6. የጥሬ ዕቃ መገኘት

7. የተወዳዳሪዎች /ተፎካካሪ/ ሁኔታ ወዘተ..

ሲሆኑ ያለንን ጠንካራና ደካማ ጎን ምቹና አስጊ ሁኔታዎች መፈተሸ ይኖርብናል፡፡


By Neway Alyaye 55
ጠንካራና ደካማ ጎን ፡-
ጠንካራ ጎን፡-

•ይህ ክፍል በንግዱ ሰው ቁጥጥር ውስጥ የሚገኝና የተዋጣለት የንግድ ሰው


ሊላበሳቸው የሚገባ ባህሪያት ላይ የሚያተኩር ነው፡፡ ጠንካራውን ክፍል
የበለጠ ማጠንከርና ያለውን ኃይል መጠቀም የንግድ እንቅስቃሴውን
ከማሳደጉም በላይ የባለቤቱን ደካማ ጎኖች ከጊዜ ወደ ጊዜ በማሻሻል
ወደተሻለ ውጤትና ትርፋማነት ሊያመራው ይችላል፡፡

•የንግድ ዘርፍ አመራረጥም ይህን የግል ጥንካሬ መሠረት በማድረግ ቢሆን


ለበለጠ ውጤት መገኘት የሚኖረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው፡፡
By Neway Alyaye 56
በጥንካሬ ክፍል ውስጥ
• የቴክኒክ ሙያ ዕውቀትና ብቃት

• ከደንበኞች፣ ሠራተኞች እንዲሁም ከአካባቢ ነዋሪ ጋር ያለ ጤነኛና ጠንካራ


ግንኙት

• የሥራ አመራር ችሎታ

• ምቹ የምርት /አገልግሎት/ የስርጭት ዘዴ

• አንጻራዊ የሆነ ዝቅተኛ ዋጋ

• አሰራርን ከጊዜ ወደ ጊዜ ማሻሻልና ማሳደግ

• አስተሻሸግ

• ጊዜው የፈቀደውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የመጠቀም አቅም

• ጥራት ያለው ዕቃ አምርቶ ማቅረብ ይጠቃለላል፡፡


By Neway Alyaye 57
ደካማ ጎን:-
• ይህ ክፍል በንግዱ ሰው ቁጥጥር ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ ከወቅትና
ከሁኔታ ጋር ደካማ ጎን ተለዋዋጭ ሲሆን በአቅም ማነስ
አጋጣሚን ባለመጠቀምና በመሳሰሉት ይከሰታል፡፡

• የንግድ ሰው ራስን በመፈተሽ፣ ምክርና አስተያየትን በመቀበል


ከጊዜ ወደ ጊዜ ራስን ማሻሻልና ድክመቶችን ማስወገድ
ይጠበቅበታል፡፡

By Neway Alyaye 58
በደካማ ጎንነት ከሚካተቱት መካከል፡-
• ጥሬ ዕቃን በአግባቡ ተቆጣጥሮ አለመጠቀምና የጥሬ ዕቃ
ብክነት መከሰት

• የምርቱ /የአገልግሎት/ የሥራ ዘመን ውስን መሆን /የጥንካሬ


ጉድለት/

• ጊዜውን በተከተለ ሁኔታ ዲዛይን አለማድረግ

• የመሸጥ ጥበብ ደካማነት

• አንጻራዊ ውድ ዋጋ መጠየቅ
By Neway Alyaye 59
የቀጠለ---
• ሥራው በሚጠይቀው ጉዳይ ላይ የእውቀትና የልምድ አነስተኛነት

• ተገቢ የሆነ የማስተዋወቅ ሥራ አለመኖር

• ያረጁ ቴክኖሎጂ ላይ ብቻ ማተኮር

• የሥራ አመራር ችሎታ አነስተኛነት

• የሀብት /ካፒታል/ ውስንነት

• ገበያን መሠረት ያደረገ አቅርቦት ያለመኖር በዋነት የሚጠቀሱ


ናቸው፡
By Neway Alyaye 60
ምቹና አስጊ ሁኔታዎች
አስጊ ሁኔታዎች

•ከንግዱ ሰው ቁጥጥር ውጪ የሆኑ ናቸው፡፡

•አስጊ ሁኔታ ከጥንካሬና ምቹ ሁኔታ በተቃራኒ በንግድ ሥራው ላይ


አደጋ ሊያመጡ /ሊያስከትሉ/ የሚችሉ አጋጣሚዎች ናቸው፡፡

•አስጊ ሁኔታን ቀድሞ ማወቅ ባይቻልም የሚያስከትለውን ጉዳት


በተቻለ መጠን ከወዲሁ መከላከል ይቻላል፡፡

By Neway Alyaye 61
በአስጊ ሁኔታ ከሚጠቀሱት ውስጥ:-
• የጥሬ ዕቃ መወደድ

• የቢሮክራሲው አሰራር ግልጽነት ማነስና መንዛዛት

• የጥሬ ዕቃ እጥረት መፈጠር

• የተፈጥሮ አደጋዎች /መሬት መንቀጥቀቅ፣ ጎርፍ ወዘተ

• ሙስናና የአሰራር ብልሹነት

• የህግና ደንብ መለዋወጥ

• የውድድር ከፍተኛነት

• የመሠረተ ልማት አለመሟላት

• የኃይል እጥረት

• የህገ-ወጥ ንግድ መስፋፋት ዋንኞቹ ናቸው


By Neway Alyaye 62
ምቹ አጋጣሚዎች:-

• ምቹ አጋጣሚዎች እንደ አስጊ ሁኔታዎች ሁሉ ከንግድ ሰው


ቁጥጥር ውጪ ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ የወቅቱን ሁኔታ
በመከታተልና መረጃ በማግኘት በአንድ ወይም በሌላ አጋጣሚ
የሚገኙ ምቹ ሁኔታዎችን መጠቀም የጠንካራ ንግድ ሰው
ባህሪያት ናቸው፡፡ ምቹ አጋጣሚ እንደ ጥንካሬ ሁሉ ለንግድ
ሥራው መስፋፋት በጎ /አወንታዊ/ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ
ሲሆኑ በንቃት በመከታተል አለማሳለፍ ብልህነት ነው፡፡

By Neway Alyaye 63
በምቹ አጋጣሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ:-
• የተወዳዳሪዎች ቁጥር አነስተኛና ደካማ መሆን

• የደንበኞች የገቢ መጠን መጨመር

• የፍላጎት ማደግ

• የተመሳሳይ አገልግሎቶች /ምርቶች/ የበለጠ ትርፋማ መሆን

• የቴክኒክ አገልግሎት መገኘት

• የጥሬ ዕቃዎች ዋጋ መቀነስ

By Neway Alyaye 64
የቀጠለ---
• ምርቱ/ አገልግሎቱ/ በሌላ ሊተካ አለመቻል

• በአካባቢው የምርት /አገልግሎት/ እጥረት መፈጠር

• የመንግሥት ድጋፍና ትብብር መኖር

• ተስማሚ የሆነ የመንግሥት ፖሊሲ መመሪያና ደንብ መኖር

• የብድር መገኘትና የወለድ አነስተኛነት

• በቂ የሥልጠና አገልግሎት ማግኘት ይጠቀሳሉ

By Neway Alyaye 65
የንግድ ሥራ እንዴት ይፈጠራል?
• ከላይ በዝርዝር ለማሳየት እንደተሞከረው ያለንበትን ነባራዊ ሁኔታ፣
ውስጣዊና ውጫዊ ሁኔታዎችን መዳሰስ እንዳለብን ተገንዝበናል፡፡

በዚህ እውነታ ላይ ተመሥርተን

• ምን ሊሠራ ይችላል?

• ምን ፍላጎትስ አለ?

• ምን ልሠራ እችላለሁ? በማለት ራሳችንን ከጠየቅን በ“ላ ያለንን ዕውቀት፣


ክህሎትና የገንዘብ አቅም መሠረት በማድረግ ያልተሟላውን ፍላጎት
ለማርካት ትርፋማና ውጤታማ ሊያደርገን የሚችለውን የተለያየ አማራጭ
ሁሉ በመመልከትና የተሻለውን በመምረጥ የራሳችንን ሥራ ልንፈጥር
እንችላለን፡ By Neway Alyaye 66
yNGD Húb¤ãCãN tNTnW khùlùM ytšlWN YMr«ù

yHúb¤ãCãN ZRZR xb_rW ÃúNsù?


xhùN bdrsùbT dr© _qET Húb¤ãC lþñRãT YC§L””
bþÃNS 5 wYM 20 b§Y lþñRãT YC§L”” bmqtL ZRZ„N
b¥È‰T btÒl m«N k3-6 Húb¤ãC XNÄþçnùÂ
y¸mRÈ*cWM Húb¤ãC khùlùM ybl« tS¥¸ mçÂcWN
¥rUg_ nW ””
yNGD Húb¤ ZRZRãN wSdW XÃNÄNÇN Húb¤
bxNKéT b¥«¤N YbL_ ytšlWN mMr_ YC§lù”” bZRZR
WS_ ÆlùT bXÃNÄNÇ yNGD Húb¤ §Y XRSã
çwqÜêcW Bzù ngéC lþñ„ Sl¸Clù kzþH b¬C yqrbùT
_Ãq½ãC dGä YbL_ ytšlWN Húb¤ XNÄþmR«ù YrÇã¬L
””
By Neway Alyaye 67
…. የቀጠለ
yNGD ¦úB ¥È¶Ã mSfRèC”-
1. yT¾W ?

•yT¾WN ydNb®C F§¯T l¥à§T flg?

•MRèCã wYM xgLGlÖèCã yyT®cÜN ydNb®C F§¯èC Ãà§lù ?

2. MN?

•dNb®Cã MN xYnT MRT wYM xgLGlÖT YflUlù?

•MRtÜN bdNb®C zND tf§gþ y¸ÃdRgW Mnù nW?

•Sl NGÇ MRèC wYM xgLGlÖèC MN MN mr©ãC ÃWÝlù?

By Neway Alyaye 68
…. የቀጠለ
3. XNÁT?

•dNb®C y¸fLgùTN MRèC wYM xgLGlÖèC XNÁT xDRgW


ÃqRÆlù?
•dNb®C y¸fLgùTN yMRTÂ xgLGlÖT y_‰T dr©ãC MN ÃHL ÃWÝlù?

•YHNN xYntÜN NGD ¥NqúqS kXRSã yGL {Æ×C ClÖ¬ãC UR


XNÁT tS¥¸ YçÂL?

•YH NGD bxµÆbþ tg§gþ mçnùN ¥wQ y¸ClùT XNÁT nW?

•NGÇN XÃNqúqsùT XNdçN bxYn HlþÂã bmFጠR kxSር ›መT bº§


Ldrስbት XC§lhùù b¥lT x¹UGrW ‰SãN XNÁT Ymlk¬lù?
By Neway Alyaye 69
4. l¤lÖC «Ý¸ gùÄ×C
1. SlzþH NGD MKRÂ mr© kyT ¥GßT YC§lù?

2. bxµÆbþW YH NGD tmúúY yl¤lW Bc¾ NGD YçÂLN?

3. bxµÆbþW msL NGìC bþñ„ bBÝT mwÄdR YC§lùN?

4. YH NGD lþtgbR YC§L BlW y¸ÃSbùT lMNDN nW?

5. YH NGD mú¶ÃãC# ymS¶Ã ï¬ wYM ys«ùT s‰t®C


ÃSfL¯¬LN?

6. lNGÇS ¥Nqúqš y¸ÃSfLgWN gNzB ¥à§T y¸Clù YmSLã¬LN?

7. NGÇN lmjmR y¸ÃSfLgùTN _¶èC kyT ¥GßT YC§lù?

By Neway Alyaye 70
By Neway Alyaye 71
ተ.ቁ አካባቢያዊ እይታ ፕሮጀክት 1 ፕሮጀክት 2 ፕሮጀክት 3

1 ጥንካሬ 1.
2.

2 ድክመት 1.
2.
3 ምቹ ሁኔታ 1.
2.

4 ስጋት 1.
2.
By Neway Alyaye 72
1. በየአካባቢያችሁ ያሉትን ሀብቶች መሰረት በማድረግ 20
የንግድ ሃሣበ አመንጩ?

2. ካመነጫችሁት
20 የንግድ ሃሣበ ውስጥ 3ቱን በመምረጫና በማጣሪያው
መስፈርት መሰረት መርጣችሁ አቅርቡ?

3. ከመረጣችኋቸው 3 የንግድ ሃሳቦች ውስጥ


አንዱን በመለየት የለያችሁበትን ዋና ዋና
ምክንያቶች ዘርዝሩ?

By Neway Alyaye 73
ዕቅድ
°pÉ uT“†¨<U Å[Í K=Ÿ“ወን ¾T>Ñv¨< ወይም ዛሬ ካለንበት ሁኔታ
ወደፊት ልንተገብረው ወደምንፈልግበት የሚያደርሰን ወይም
የሚያሸጋግረን SWረታ© ¾Y^ ›S^` }Óv` ነው፡፡
በሌላ አነጋገር ለነገ ዛሬ ላይ ሆነን የምንዘጋጅበት መንገድ ሲሆን ዕቅዳችን
ሙሉ የሚሆነው u¾Å[ͨ<“ u¾¨p~ K=Ÿ“¨’< ¾T>Ñv†¨< Y^­‹ U”
እ”ÅJ’<' uT” እ”ÅT>Ÿ“¨’<'SŠ'እ”ȃና የት እ”ÅT>Ÿ“¨’<
¾T>ÑMê በጽሁፍ የተዘጋጀ ¾°Kƒ }°Kƒ' ¾dU”ƒ' ¾¨^ƒ“ ¾¯Sታƒ
¾Y^ SS]Á“ Sq×Ö]Á ’¨<::
By Neway Alyaye 74
የቀጠለ---

°pÉ uÑ>²? ¾}¨c’ ’¨<:: TKƒU u°pÉ ¾}Á²¨< Y^ SŠ }ËUa


SŠ SÖ“kp  °”ÇKuƒ uÓMê መታ¾ƒ ›Kuƒ::
¾›”É ¯Sƒ' ¾G<Kƒ ¯Sƒ ¨²} °pÉ TKƒ w‰ um አይደለም
u°pÉ ¾}Á²¨< ሥራ u¾ƒ—¨< k”' ¨`“ ¯Sƒ }ËUa u¾ƒ—¨< k”'
¨`“ ¯Sƒ እ”ደሚ=Ö“kp uÓMê ¾T>ÁSK¡ƒ SJ” ›Kuƒ ::

75
°pÉ ሲታቀድ ¾T>Ÿ}K<ƒ” Seð`„‹ TTELƒ ›Kuƒ<::

• ÓMê G<K<U K=[Ǩ< ¾T>‹M t=Æu yçn (Specific)


• l!lµ y¸CL/ u›G´ ¾T>ÑKê/ (Measurable)
• }Úvß“ l!tgbR £MëvG (Achievable)
• kxQM UR ytgÂzb እንዳስፈላጊነቱ K=K¨Ø ¾T>‹M(Realistic)
• yg!z@ gdB ÃlW (Time bound)

By Neway Alyaye 76
°pÉ e“pÉ
• ¾›ß` ፣

• ¾S"ŸK—“

• ¾[ÏU Ñ>²? °pድ ብለን ማቀድ ይኖርብናል፡፡

By Neway Alyaye 77
¾›ß` Ñ>²? °pÉ
¾S"ŸK— Ñ>²? °pÉ Óu<” K=Sታ ¾T>‹K¨< u›ß` Ñ>²?
°pÉ }ŸóõKA“ ¾uKÖ ²`²` }Å`ÑA c=²ÒÏ ’¨<:: ¾›ß` Ñ>²?
°pÉ ¾›”É ¯Sት“ Ÿ›”É ¯Sƒ uታ‹ ¾Ñ>²? ÑÅw ÁK¨< ’¨<::

78
¾S"ŸK— Ñ>²? °pÉ
ÖpKM ÁK¨< ¾[ÏU Ñ>²? °pÉ ƒ”i ²`²` vK ¾S"ŸK— Ñ>²?
°pÉ ÃŸðLM:: ¾S"ŸK— Ñ>²? °pÉ Ÿ›”É ¯Sƒ uLÓ
Ÿ›Ueƒ ¯Sƒ uታ‹ ¾Ñ>²? ÑÅw ÁK¨< ’¨<::
¾[ÏU Ñ>²? °pÉ Óu<”  ”Ç=S KSq×Ö` ÉM ²”É °pÉ”
uS"ŸK— Ñ>²? °pÊ‹ ŸóõKA SY^ƒ ›eðLÑ> ’¨<::

79
¾[ÏU Ñ>²? °pÉ
´`´` G<’@ታ­‹ ¨<eØ dÃÑv °”Å É`Ï~ ¾Y^ ¯Ã’ƒ“ eóƒ Ÿ5
 eŸ 10 ¯Sƒ Ÿ²=ÁU K=ÁMõ ¾T>‹M ¾Ñ>²? ÑÅw
ኖaƒ u²=I Ñ>²? ¨<eØ ŸõéT@ KTÉ[e ¾}Á²<ƒ” ¯LT­‹'
¾Y^ ¯Ã’„‹' eƒ^‚ጂ­‹“ °’²=I” ŸÓብ KTÉ[e ›eðLÑ>
¾J’<ƒ”  °”Å c¨<  ÃM' SX]Á'Ñ”²w ¨²}.... u›ÖnLÃ
SM¡ ¾T>ÑMê ’¨<::

80
የቀጠለ……………

• T“†¨<U É`σ ¾²=I ¯Ã’ƒ [ÏU Ñ>²? ^°Ã ÁK¨< °pÉ


c=ኖ[¨< ’¨< u¾¨p~ ¾T>ÁŸ“¨<“†¨< Y^¨­‹ Ÿ[ÏU Ñ>²?
¯LT­‹ ¨<Ü  °”ÇÃJ’< Sq×Ö` ¾T>‰K¨<::
• KUdK?
• ›”É Ÿ¨<ß GÑ` Ø_ °n­‹”  °¾Ñ³ ¾T>W^ ów]" uY^
TeŸ?Í Ñ”²w  °Ø[ƒ U¡”Áƒ um Ø_ °n SÓ³ƒ 
Án}¨< u¾Ñ>²?¨< ¾U`~” Y^ ÁqTM::

81
የቀጠለ ……

KW^}™‡ Ó” ÅS¨´ S¡ðK< eKTÃk` ¨Ü­‡ Ÿ›pS< uLÃ


እ¾J’< ¨ÅŸ=X^ ÁSራል ÃG<”  ”Í= ÃI É`σ upÉT>Á
Ø“ƒ u=ÁÅ`Ó“ ¾Ø_ °n ›Ñ³²<” u°pÉ u=ÁŸ“¨<”  ”Ų=I
ÁK ›wà ‹Ó` Là vM¨Åk ’u`::

82
የቀጠለ……

ÃI ድርጅት u°pÉ ቢ>W^ SŠ U” ያህል Ñ”²w KØ_ °n SÓ¹ና


ለሌሎች ወጪዎች  ”ÅT>ያeðMѨ< Ÿ¨Ç=G< Á¨<nM::
Ñ”²u<” u°pÉ "²ÒË Ø_ °n ¾T>ѳ¨< u Ï ÁKው ጥሬ °n
ሳÁልp' uእÏ vK¨< እ¾}ÖkS ›Ç=e ¾ታ²²¨<  ”Ç=Å`eKƒ
uTÉ[Ó ÃJ“M::
u²=G< SW[ƒ  Á”Ç”Æ W^}— ¾É`Ï~” ¯LT ŸÓu< ለTÉ[e
¾^c< É`h እ”ÇK¨< c=Á¨<p uY^¨< Ãu[ታታM:

83
ዕቅድ:-
በአንድ ጊዜ ተሠርቶ የሚያበቃ ወይም የሚቆም ሳይሆን u¾ጊዜው
ሊከለስና ሊታይ የሚገባው ጉዳይ ነው፡፡ ዕቅድ ከመታቀዱ በፊት
ለሥራው የሚያስፈልገውን መረጃ መሰብሰብና ዕቅዱን መንደፍ
ያስፈልጋል፡፡
ሥራ ላይ ከተገባም በኋላ የታቀደው ዕቅድ የተመደበለትን ግብዓት
በማቀናጀት ክንውኑ እየተፈጸመ መሆኑን ማየትና አስፈላጊ ሆኖ
ሲገኝ እንደገና መከለስ እንደሚገባ መታወቅ አለበት፡፡

By Neway Alyaye 84
የዕቅድ ጥቅም፡-
 ሥራን በቅደም ተከተል ለመሥራት
 ለቁጥጥር
 ውሳኔ ለመስጠት
 ለክትትል
 ከሌሎች ጋር ለመግባባት
 የሚሠሩ ሥራዎችን በግልጽ ለማሳየት
 የተቃና የቡድን ሥራ ለመሥራት ወዘተ--

By Neway Alyaye 85
By Neway Alyaye 86
የንግድ ሥራ ዕቅድ /ቢዝነስ ፕላን/ መቼ፣ ለማን እና ለምን ይዘጋጃል?

የንግድ ሥራ ዕቅድ መቼ ይዘጋጃል?

1ኛ. አዲስ ንግድ ሲጀመር

2ኛ. በሥራ ላይ ለሚገኝ ድርጅት

የንግድ ሥራ ዕቅድ ለማን ይዘጋጃል?

1ኛ. ለድርጅት ባለቤቶች

2ኛ. ለአበዳሪ ተቋማት

3ኛ. ለሌሎች ሶስተኛ ወገን

By Neway Alyaye 87
የንግድ ሥራ ዕቅድ ለምን ይዘጋጃል?

ለድርጅት /ለኢንተርፕራይዙ/ ባለቤቶች

•የኘሮጀክቱን የንግድ ሀሣብ ግልጽ ለማድረግ

•ያልታዩ /ያልታወቁ/ ግኝቶችን ለመዳሰስ

•ቡድን በመመስረት ሥራውን ለማከናወን

•መረጃ ለመሰብሰብ፣ለማጠናቀር ለማጤንና ሪፖርት ለማዘጋጀት

•ገንዘብ/ እርዳታ፣ ብደር… ለማግኘት/ለማሰባሰብ/

•የንግድ ድርጅቱን አስትማማኝነትና አዋጭነት ለመዳሰስ

•ዓላማ እና ግብ ለመቅርጽ

•የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን ለመረዳት/ለማወቅ/ እና ቅደመ ዝግጅት ለማድረግ፣


By Neway Alyaye 88
ለአበዳሪ ተቋማት

•የብድር ጠያቂዉ ድርጅት አስተማማኝነትና አደጋ


/Risk/በመገምገም ሚዛናዊ እና በዕውቀት ላይ የተመሠረተ
ውሳኔ ለመስጠት፣

ለሌሎች ድጋፍ አድራጊ ተቋማት

•የድጋፍ ጠያቂዉ ድርጅት አስተማማኝነት በመገምገም


የሚደረገው ድጋፍ ሚዛናዊ እንዲሆን ለማስቻል፣

By Neway Alyaye 89
የንግድ ዕቅድ ምንድን
ነው?

By Neway Alyaye 90
By Neway Alyaye 91
By Neway Alyaye 92
By Neway Alyaye 93
የቀጠለ.........

የንግድ ዕቅድ የንግዱን ዓላማና ግብ በሚገባ የሚያብራራ ሲሆን ወደ ሥራ


ለመግባት፣ በተገቢው መንገድ ለመምራትና ለመቆጣጠር የሚረዳ ጠቃሚ
ሰነድ ነው፡፡ በተጨማሪም የንግድ ሥራውን ዝርዝር ተግባራትና አሠራር
የሚያብራራ ከሌሎችም ጋር የሚያግባባ በሥርዓት የተቀነባበረ ጥሩ
የግንኙነት መሣሪያ ነው፡፡

By Neway Alyaye 94
የአብዘኛዎቹ የንግድ ድርጅቶች የውድቀት ምክንያት የተሟላ ወይንም
እስከነጭራሹ የንግድ ዕቅድ አለመኖር ነው፡፡ የንግድ ዕቅዱ በተሟላና
በዕውነተኛ መረጃ ላይ ተመስርቶ በማያሻማና በግልጽነት ከተዘጋጀ
ሥራውን የሚሠሩትም ሆነ ሌሎች ባለድርሻ አካሎች በቀላሉ ሊረዱት
ስለሚችሉ ውጤታማነቱ አያጠራጥርም ፡፡

By Neway Alyaye 95
በዚህም መሠረት የንግድ ዕቅድ ምን እንደሚሠራ፣ እንዴት፣
የት እንደሚሠራና ንግዱን እንዴት መቆጣጠርና ማሳደግ
እንደሚቻል በጥልቀትና በዝርዝር የሚያሳይ ሲሆን
የሚከተሉትን መሠረታዊ ይዘቶች መያዝ ይኖርበታል፡-

1. መግቢያና ስለፕሮጀክቱ አጭር መግለጫ


2. የገበያ አያያዝ/አመራር/ ዕቅድ
3. የምርት ዕቅድ
4. አደረጃጀትና ሥራ አመራር
5. የፋይናንስ ዕቅድ ናቸው

By Neway Alyaye 96
1. መግቢያና የፕሮጀክቱ አጭር መግለጫ
ሀ/ ስለ ፕሮጀክቱ አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ ፡-
• ስለሚመረተው ምርት ወይም ስለሚቀርበው አገልግሎት
ዓይነት፣

• ስለ ገበያው፣

• ቦታው/ አድራሻ/

• ህጋዊ አደረጃጀት፣

• የዕቅዱ አተገባበርና አጠቃላይ መዋዕለ ንዋይ ይገለጻል ፡፡


By Neway Alyaye 97
ለ/ ስለ ንግዱ ባለቤት የሥራ ልምድና የትምህርት
ዝግጅት፡-
• ስለባለቤቱ ማንነት፣

• ስላለው ሙያና ምርጥ ተሞክሮ

• ከሚያካሂደው ሥራ ጋር በተገናኘ ያለው ዕውቀትና ልምድ፣

• በራስ የመተማመን ብቃት፣

• ስልጠና ወስዶ ከሆነ ያለውን ትምህርት፣ ዕውቀትና ልምድ እንዴት


ከሥራው ጋር ማዋሀድ እንደሚቻል የሚያሳይ ዝርዝር ሁኔታን
ማስቀመጥ፡
By Neway Alyaye 98
ሐ/ ፕሮጀክቱ ያለው ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ /አስተዋጽኦ/
• ለግለሰቡና ለህብረተሰቡ የሚሰጠው ጥቅም
• አገሪቱ ለምታካሂደው ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ምን
እንደሆነ
• ሥራን በመፍጠር ሥራ አጥነትን ከመቀነስ አንጻር ያለው ሚና
• በአካባቢው ያለውን ግብአቶች ተጠቅሞ ገቢን የሚያስገኝ ሥራ
ከመሆኑ አንጻር
• ከውጭ የሚመጣውን ምርት ከመተካት አንጻር
• ምርትን ወደ ውጭ በመላክ የውጭ ምንዛሪን በማግኘት ከልማቱ
ጎን በመቆም የሚጫወተውን ሚና በዝርዝር መጻፍ፡፡

By Neway Alyaye 99
2 የገበያ አያያዝ ዕቅድ

• የምርቱ/አገልግሎቱ/ ዝርዝር ሁኔታ

• ስለተወዳዳሪዎች

• የንግድ ድርጅቱ አድራሻ

• የገበያ አካባቢ/ክልል/

• ዋና ዋና ደንበኞች

• አጠቃላይ ፍላጎት
By Neway Alyaye 100
የቀጠለ…….

• የገበያ ድርሻ

• የመሸጫ ዋጋ

• የገበያ ትንበያ

• የማስተዋወቂያ ዘዴ

• የስርጭት ሥልት

• አጠቃላይ የግብይት በጀት ማካተት

By Neway Alyaye 101


3 የምርት ዕቅድ
• የምርት አመራረት/አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት
• አስፈላጊ ቋሚ ዕቃዎችና ዋጋቸው
• ጥገናና እድሳት
• የመሳሪያና ቁሳቁሶች ግዥ ሁኔታ
• የማምረቻ ቦታና መሳሪያዎች አቀማመጥ
• አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎችና ዋጋ
• የጥሬ ዕቃዎች አቅርቦት አመቺነት

By Neway Alyaye 102


የቀጠለ…….
• የአስፈላጊ መሣሪያዎች ምንጭ

• የማምረት አቅም

• የወደፊት የምርት ዕቅድ

• አስፈላጊ የሰው ኃይል መገኘት፣ምርታማነትና/ ዋጋ

• ሌሎች የማምረቻ ወጪዎች


• አጠቃላይ የምርት ዕቅድ በጀት

By Neway Alyaye 103


4 አደረጃጀትና ሥራ አመራር
• የድርጅቱ ህጋዊ አደረጃጀት

• ድርጅታዊ መዋቅር

• የድርጅቱ ልምድና የባለቤቱ የትምህርት ዝግጅትና የስራ


ልምድ፣የሠራተኛ ብዛትና ተፈላጊ ችሎታ

• የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችና የሚያስፈልገው ወጪ

• አስፈላጊ የቢሮ ዕቃዎችና መሣሪያዎች እንዲሁም


ዋጋቸው

• አጠቃላይ አስተዳደራዊ ወጪ
By Neway Alyaye 104
5 የፋይናንስ ዕቅድ

• አጠቃላይ የመነሻ ካፒታል መጠን


• የሚያስፈልግ የብድር መጠንና የሚጠይቀው ዋስትና
ዓይነት
• የትርፍና ኪሳራ መግለጫ
• የገንዘብ ፍሰት ዕቅድ
• የብድር አመላለስ ዕቅድ
• የሀብትና ዕዳ መግለጫ

By Neway Alyaye 105


የቀጠለ---
 የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/

የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/ = ዓመታዊ ሽያጭ x ዓመታዊ ቋሚ ወጪ

ዓመታዊ ሽያጭ - ዓመታዊ ቋሚ ያልሆኑ ወጪዎች

 የትርፍናኪሳራነጥብ ምርት/BEP/

የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/ = የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ዓመታዊ ሽያጭ

የአንድ ምርት መሸጫ ዋጋ

  የኢንቨስትመንት ተመላሽ/Return on investment/

የኢንቨስትመንት ተመላሽ /ROI/ = ዓመታዊ የተጣራ ትርፍx 100

ጠቅላላ የመነሻ ካፒታል ፍላጎት


By Neway Alyaye 106
የ ------------ ኢንተርኘራይዝ
የትርፍና ኪሳራ መግለጫ
ከ ------------ እስከ ----------
• ሽያጭ ፡
• ከምርት ሽያጭ xx
• ከአገልግሎት ሽያጭ xx
• የሽያጭ ድምር xxx
• ግዥ
• በመጋዘን የነበረ (ሰኔ30/200….) xx
• ሲደመር ጠ/ግዥ xx
• ጠቅላላ /ለሽያጭ የቀረበ xxx
• ሲቀነስ በመጋዘን የተቆጠረ xxx
• የተሸጠ ዕቃ የግዥ ዋጋ xxx
• ከሸያጭ የተገኘ ጥቅል ትርፍ xxx
• ሲደመር ሌሎች ገቢዎች xxx
• ጠቅላላ ትርፍ xxx

By Neway Alyaye 107


• የስራ ማስኬጃ ወጪዎች፡
• ለደመወዝ xx
• ለቀን ሰራተኛ xx
• ለውሎ አበል xx
• ለመብራት xx
• ለስልክ xx
• የስራ ማስኬጃ ወጪዎች ድምር xxx
• ሲደመር ቀጥተኛ ያልሆኑ ወጪዎች፡
• ለባንክ ወለድ xx
• ለኢንሹራንስ xx
• ለአገልግሎት ተቀናሽ xx
• ቀጥተኛ ያልሆኑ ሥራ ማስኬጃ ወጪ ድምር xxx
• ጠቅላላ ወጪ ድምር xxx
• ከታክስ በፊት የተጣራ ትርፍ/ ኪሳራ xxx
• ሲቀነስ የታክስ ወጪ xx
• የተጣራትርፍ / ኪሳራ xxx

By Neway Alyaye 108


£léœ}^ ÝF¿ (የንግድ ዕቅድ) LLE^ ¦Emt“
ዋና ዋና ጥያቄዎች ምንድ ናቸው?

By Neway Alyaye 109


£léœ}^ ÝF¿ LLE^ ¦Emt“ ¼¦hv

 £léœ}^ ­ድY³r RW¿ EL¯LY £M릶¼Lå ”~ ”~ v·Zv~ ˆ¿i×sv


N¿ N¿ ~t“?
 £léœ}\å £T³N µêšî £rYÙ Aå}ïq ˆ¿¬r }“?
 Eléœ}^ RW“ £Më¦^ÔGµå £×¨~¿^~ ¼X µ¿šn Ù\r/ ምንጭ
N¿ ÃHL ~t“?
 MRt$ wYM xgLGlÖt$ MNDnW?
 NYpý¿ ’¨N †µG·Eøpý¿ M¿ ¨µ›”G?
 NYpý¿ EMNTr kh#l#M £paEW L¿µ­ድ £rƒ“ }“?
 £léœ}\å RW ¨]‹G nEø EML¿ ˆ¿«éuG x!NtRPrn„ N¿ N¿ GN®v
†Eår?

By Neway Alyaye 110


ኢንተርፕርነሮችን መደገፍ ያለበት ተቋም/ አካል ባህሪያት፣
ኢንተርፕርነሮችን በተሟላ ሁኔታ ለመደገፍ፣ ለማብቃትና ትርጉም
ባለው ደረጃ ለራሳቸውና ለሀገርም ውጤት ሊያመጡ በሚችሉበት
አግባብ የዘርፍ አመራርና ባለሙያዎች ተጨባጭ
የኢንተርፕርነርሺፕ (የሥራ ፈጣሪነት ክህሎት ኖሮአቸው ተቋማዊ
በሆነ መልኩ ክፍተቶችን እየለዩ ድጋፍ መስጠት ወይም ድጋፍ
እንዲያገኙ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ “ብልህን አስተምረው የበለጠ
ብልህ ይሆናልና” እንደሚባለው ለአመራርና ለባለሙያዎች ያለው
ፋይዳም ከዚህ አንፃር የሚታይ ይሆናል፡፡
የዘርፉ አመራርና ባለሙያ የዘርፉን ተጠቃሚዎች
/ኢንተርፕራይዞችና ሥራ ፈላጊዎች እንደሆኑ የሚፈልገውን
ወይም እንደላበሱ የሚፈልገውን ባህሪያት እራሱ ሊኖረው ይገባል፡፡
111
የቀጠለ
ይህንን ትጥቅ ያሟላ ተቋም፣ አመራር እና ፈጻሚ ኮርፖሬት
ኢንትራፕርነርሺፕ (Corporet Entraproneureship) ይባላል፡፡
በዋነኝነት አላማው ሌሎችን ማበልጸግ ወይም ኢንተርፕርነሮችን
መደገፍና ማብቃት፣ እንዲሁም አዳዲስ ኢንተርፕርነሮችን
ለመፍጠር የሚሰራ አካል ነው፡፡ ሶሻል ኢንተርፕርነር በራሱ በግል
የሚያገኘው ፋይዳ ባይኖርም በኢንተርፕርነሮች ስኬትና በሀገር
የኢኮኖሚ እድገት ላይ የሚፈጥሩትን ለውጥ የራሱ አላማ
እንደተሳካ በመቁጠር የሚደሰት/የሚረካ ነው፡፡

112
ኢንተርፕርነሮችን መደገፍ ያለበት ተቋም/ አካል ባህሪያት የቀጠለ
ኢንተርፕርነሮችን የሚደግፍና የሚያበቃ ተቋም፣ አመራር ወይም ባለሙያ
በራሱ የሚተማመን ሁልጊዜ በመማር ሂደት ውስጥ እራሱን የሚያበቃና
ለአዳዲስ አስተሳሰቦችና ለውጦች ራሱን ያዘጋጀ መሆን ይኖርበታል፡፡ በግል
ስብዕናውም ቢሆን ለራሱም፣ ለቤተሰብም፣ ለህብረተሰብና ለሀገርም ታማኝ
መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ቢዝነስ ኦሬንትድ ወይም የቢዝነስ
ፅንሰሀሳቦችን የሚረዳና ለቢዝነስ ቀና አመለካከት ያለውና፣ በጥረት እና በልፋት
እድገት እንደሚመጣ የሚያምን መሆን አለበት፡፡ ሊኖረው የሚገባቸው የሙያና
የቴክኒክ ብቃት እንደተጠበቀ ሆኖ ረጅም ራዕይ ያለው (Long Visionery) ሊሆን
ይገባል፡፡ ዘመናዊ የአመራር ስብእና (Leadership Quality) ሊኖረው ይገባል፡፡

113
የቀጠለ

ዋና ዋናዎቹ ባህሪያት፣
 

• አሰራሩን ሁሉ ለደንበኞቹ ምቹና ግልጽ ያደረገ


• ለስራ አፈጣጠሙ በሰራተኞች መካከል የመተጋገዝና የቡድን ስሜት/ team
sprite ያዳበረ፣
• አገልግሎት አሰጣጡን በሚመለከት ቀና አመለካከት ያለው (Positive Attitude)
• በቡድን/በህብረት ሥራ የሚያምን (Team Sprit)
•ተሳትፎና የጋራ መግባባት መርህን የሚከተል
•የሌሎች ሰዎች ስኬት የሚያስደስተው እና ግለኝነት የማያጠቃው
•የማዳመጥና የሰውን ሀሳብ የመረዳት ችሎታ ያለው

114
የቀጠለ
• ችግር ፈቺ የሆኑ የመፍትሄ ሀሳቦችን የሚያመነጭ፣

• ከመልካም ተሞክሮዎች መማር የሚችልና ማስፋት የሚችል፣

• ለተግዳሮቶች የማይንበረከክ፣

• ምቹ አጋጣሚዎችን ለሌሎች ተጠቃሚዎች ማሳየት የሚቻል እና


ወደ ተግባር/ውጤት የሚቀይር፣

• የሕግ የበላይነትን አምኖ የሚቀበልና ለተግባራዊነቱም የሚታገል፣

• የለውጥ መሳሪያዎች የሆኑትን (BPR፣ BSC፣ Kaizen) አምኖ


የተቀበለና የሚተገብር
115
የቀጠለ
• በምክንያታዊነት የሚያምን (Rational Thinking)

• የ ”ይቻላል” መንፈስን ያጐለበት (Posibility thinking)

• በእውቀት ላይ የተመሰረተ የማቀድ፣ የመከታተልና የመደገፍ፣


ውጤቱን የመመዘን ባህሪ ያለው፣

• ቀጣይነት ላለው እድገትና ለውጥ የሚታገል፣ (Continuses


Improvement)

• ዜጐችን በማገልገል የሚረካና፣ ረጅም ጊዜ ለመሰራቱ የማይሰለች፣

116
የቀጠለ
• በግልጸኝነትና በተጠያቂነት የሚያምን፣
• ቀልጣፋና ውጤታማ የሆነ ሥራ የሚሰራ፣
• መቻቻልና ጥቅሞችን የማጣጣም መርህ የሚከተል፣
• ከኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ድርጊት የጸዳ እና ይህንኑ የሚታገል፣
• ዴሞክራሲያዊ እሴቶችን ያዳበረና ለዚሁ የሚታገል፣
• በልማታዊ አስተሳሰብ የሚያምንና የሚተገብር፣
• ሌሎች ባለሀብት ሲሆኑ እና ሀገር ሲያድግ የሚደሰትና በሀገር እድገት
ውስጥ እኔም ተጠቃሚ እሆናለሁ ብሎ የሚያስብ፣መሆን ይኖርበታል፡፡

117
የቀጠለ
እነዚህን ባህሪያት የተለበሰ አመራርና ባለሙያ ለኢንተርፕርነሮች
ብቻ ሳይሆን ለሀገርና ለዜጐች የሚኖረው በጐ ተግባርና አስተዋጽኦ
ከፍተኛ ከመሆኑም ባሻገር፣ በሚሰራበት ተቋም ተኪ ሰዎችንም
እየፈጠረ የሚሄድ ታላቅ የሀገር ሀብት ነው፡፡ የዚህ አይነት ስብዕና
ሶሻል ኢንተርፕርነር ብቻ ሆኖ የሚቀር ሳይሆን ምርጥ የልማት
ጀግኖችም ናቸው ማለት ይቻላል፡፡

ዋነኛ ጠላት የሆነውን የድህነትን ምሽግ የሚደረምሱና


አሸናፊዎችም ናቸው፡፡
118
አሁን ያለው ነባራዊ ሁኔታ፣
•  

• በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ የተገኘው


ውጤትና በተለይም በሥራ እድል ፈጠራው የተመዘገበው ስኬት
አመርቂ ነው ማለት ይቻላል፡፡ በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ
ለዘርፉ የተቀመጡት ግቦችም የተሳኩና ከፊሉም ያለፈ እንደሆነ
ይታወቃል፡፡ ይህ ጥረት የመጣው በዘርፉ አሳፈጻሚ አካላት
አመራሮችና መላው ባለሙያ እንዲሁም የባለድርሻ አካላት
ተሳትፎና መንግስት ለዘርፉ ልማት ያለው ቁርጠኝነት ነው ማለት
ይቻላል፡፡
119
የቀጠለ
ውጤቱ እንደተጠበቀ ሆኖ በአንድ ማዕከል አግልግሎት መስጫ
ጣቢያዎች ላይ የሚሰጥ ሕጋዊነት የማስፈን አገልግሎቶችና
መንግስታዊ ድጋፎች ከሚጠበቀው ቀልጣፋና ውጤታማ አሠራር
አንጻር ብዙ የሚቀሩን ጉዳዩች አሉ፡፡

ከአመለካከት፣ ከክህሎት፣ ከግብአት አቅርቦት፣ ከአደረጃጀት እና


አሠራር እንዲሁም ከክትትልና ድጋፍ አንጻር የዘርፉ አስፈጻሚ
አካላት አመራሩም ሆነ ባለሙያው ያለበት ክፍተት ቀላል የሚባል
አይደለም፡፡ በዚህም አልፎ አልፎ የሚታዩት የአገልግሎት አሰጣጥ
ጉድለቶች ግብረ መልሶች እንደሚያመለክቱት፣
120
የቀጠለ
• የዘርፉን ስትራቴጂና የድጋፍ ማዕቀፎች አተገባበር ጠንቅቆ ያለማወቅ፣
• የዘርፉን የአጭር ጊዜ አላማን እየተገበሩ ለረጅም ጊዜ ተልዕኮ መሳካት
በቁርጠኝነት ያለመስራት፣
• ሥራ ፈላጊዎች ተደራጅተው አስፈላጊውን መስፈርቶች ካሟሉ በኋላ
ቶሎ ወደ ስራ አለማስገባት፣
• የተጠናና በገበያ ፍላጐት ላይ የተመሰረተ የሥራ ዘርፍ ላይ ውጤታማ
ቢዝነስ ፕላን አዘጋጅቶ ለተጠቃሚዎች ያለማቅረብ
• ብድር፣ የመስሪያና የመሸጫ ቦታ እና ስልጠና ለሚገባቸው
ኢንተርፕራይዞች በወቅቱ ያለማዘጋጀትና ያለመስጠት፣

121
የቀጠለ
• የኢንተርፕራይዞች የገበያ ትስስር አላማና አተገባበርን ጠንቅቆ አውቆ ከኪራይ
ሰብሳቢነትን በጸዳ መልኩ ተግባራዊ ያለማድረግ (ከመንግስት፣ የልማት
ድርጅቶች፣ ከአካባቢ ገበያ፣ ባዛርና ኤግዚቢሽን፣ የተፈጥሮ ሃብቶች ….. ወዘተ)

• ለኢንተርፕራይዞች ወቅታዊ የገበያ መረጃ በተከታታይነት አደራጅቶ


ያለመስጠት

• የንግድ ህጐችን እና መመሪያዎችን፣ የግብር ህጐችንና መመሪያዎችን፣


በተገቢው ሁኔታ አውቆ አደራጅቶና በአንድ ማዕከል አገልግሎቶች ውስጥ
እንዲቀመጡና ተገልጋዩቹ በቂ መረጃ እንዲኖራቸው አለማድረግ፡፡

• የዘርፉ አመራር የዘርፉን ልማት ተልዕኮ ሊሸከሙ የሚችሉ ባለሙያዎችን በበቂ


ሁኔታ ያለማዘጋጀት፡ 122
የቀጠለ
• ለኢንተርፕራይዞች ምርት ጥራትና ምርታማነት ተገቢውን ትኩረት
ያለመስጠት፣

• ቁጠባ መር የብድር አሰጣጥ ሥርዓትን ለመተግበር በሕብረተሰቡና በተገልጋዩች


ዘንድ በቂ ግንዛቤ ያለመፍጠር

• የዘርፉ ልማት ስራ አድካሚና አሰልቺነው ብሎ መሸሽ፣

• ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚሰሩ ስራዎችን ተከታትሎ በማስፈጸም ማነቆዎችን


የመፍታት እና የፋሲሊቴሽንሚናዎችን ያለመወጣት፣

• ከተገልግዩ ማለትም ነባር ኢንተርፕራይዞችና ሥራ ፈላጊዎች በተሸለ ደረጃ


የራስን አቅም ገንብቶ የአገልጋይነት ስሜትን ያለማዳበር፣

• የኢንተርፕራይዞቻችን ስኬት እንደ ራሳችን ስኬት፣ ውድቀታቸውን


እንደራሳችን ውድቀት ያለማየት/ያለመገንዘብ፣
123
በመሆኑም የዘርፉ አስፈጻሚ አካላት አመራሩም
ሆነ ባለሙያው ስለ ኢንተርፕሬነርሽፕ ካለወቀ
ሌላውን መደገፍ ስለማመመችል ማወቁ ግድ
ይላል

124
ስልጠናውን ስንጀምር እናገኛለን ብላችሁ
የጠበቃችሁትን አግኝታችኋል?

By Neway Alyaye 125


ዳ ሴ
ዮ ያህ

የ ኢ ት
ታላቁ ድ ብ

እንደጀመርነው እጨርሰዋለን!! 126


ነፍስ ወከፍ ገቢ (‘000 የሕዳሴ ጉዞ
US$)
ከፍተኛ
ገቢ
10

ራ ከፍተኛ
ሥ መካከለኛ

ፍለ ew) ገቢ
የማ (N

ል ሥራ ) ዝቅተኛ
ማሻሻ ing መካከለኛ
የ row ገቢ
(G
30

የመቅዳት ሥ
1 ture)
(Matu ዝቅተኛ
0.1 ገቢ
45

1995 2000 05 10 1215 20 25 30 35 40 45 50 ጊዜ

ከድህነት አዙሪት የመውጫ ጊዜ ከመካከለኛ ገቢ አዙሪት የመውጫ ጊዜ

የድህነት አዙሪት የሚመጣው ሌላው የሰራውን ቴክኖሎጅ በአግባቡ ተጠቅሞ የመካከለኛ ገቢ አዙሪት የሚመጣው ሌላው የሰራውን ቴክኖሎጅ ከመኮረጅ አልፎ
በዘላቂነት መወዳደር ካልተቻለ ነው አዳዲስና በአለም የቴክኖሎጅ ድንበር ያሉ ቴክኖሎጅዎችን ማፍለቅ ካልተቻለ ነው
By Neway Alyaye 128

You might also like