Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 36

የሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የካይዘን ቴክኖሎጂ ትግበራ አፈጻጸም

ሪፖርት
ይዘት
1. መግቢያ

2. አላማ

3. የፕሮጀክቱ ጊዜ

4. የተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች

5. የፕሮጀክት አንድ አፈፃፀም

6. የፕሮጀክት ሁለት አፈፃፀም

7. የነበሩ ጠንካራ ጎኖችና ውስንነቶች

8. ማጠቃለያ
1. መግቢያ
በአሁኑ ወቅት ለሀገራችን ፈጣን ልማትና ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ የተለያዩ የስራ አመራር
ውጤት ማምጫ መሳሪያዎች ተጠንተው እንዲተገበሩ እየተደረጉ ይገኛሉ፡፡ እየተተገበሩ ካሉ
የለውጥ መሳሪያዎች ውስጥም ኣንዱ የካይዘን ፍልስፍና በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው፡፡
ይህ የለውጥ መሳሪያ በተተገበረባቸው ድርጅቶች ለውጦች እና መሻሻሎች እየታዩ ይገኛሉ፡፡
ካይዘን ቀና አመለካከት ፣ አሳታፊ እና የማያቋርጥ ለውጥና መሻሻልን መሰረት ያደረገ የለውጥ
መሳሪያ ነው፡፡ ዘላቂነት ያለው ለውጥና መሻሻል እንዲመጣ ደግሞ የፈጻሚዎችን ቀና አመለካከት
ማዳበር ዋነኛ ተግባር ነው፡፡ አዎንታዊ አመለካከት ያላቸው ፈጻሚዎች በማምረት አና በማገልግል
ሂደት ውስጥ የሚኖራቸው ዘላቂ ተሳትፎ መሻሻል እንዲመጣ ትልቅ እገዛ ይኖረዋል፡
2. አላማ
 የኮሌጁን የአገልግሎት ጥራት ማሳድግ

 ውስብሰብ የስራ ሂደትን ማሻሻል

 በኮሌጁ ውስጥ የስራ ደህንነት እንዲኖር ማድረግ

 በስራ ጊዜ የሚፈጠር አደጋን ለመቀነስ

 በአጠቃላይ በኮሌጁ ውስጥ ብክነቶችን በመቀነስ ጥራትና ምርታማነትን በማሳደግ


የተገልጋይን እርካታ ማሻሻል
3. የፕሮጀክቱ ትግበራ ጊዜ
 ኮሌጃችን የካይዘን ቴክኖሎጂን ከ2004 ዓም ጀምሮ እየተገበረ ቢሆንም አሁን ላለው የትግበራ
ሂደት መነሳሳትን የፈጠረው ግን የኦሮሚያ ስራ ፈጠራና ክህሎት ቢሮ ከኢትዮጽያ ካይዘን
ኢንስቲትዩት ጋር ባደረጉት ስምምነት መሰረት ነው።

 በዚሁ መሰረት ከዚሁ ስልጠና በተገኘው እውቀት፣ ክህሎትና መነሳሳት የትግበራ ጊዜ ከጥር 1,
2014 ዓ.ም እስከ ሃምሌ 30,2014 ዓ.ም እንዲሆን በማቀድ ወደ ስራ ተገብቷል።
4. የተመረጡ ርእሰ ጉዳዮች
በካይዘን ቡድኑ የተደረገው ምልከታና ዳሰሳ መሰረት የተለዩ በ7 ርእሰ ጉዳዮቸ ላይ ነው።
1.የስራ ቦታ ማደራጀት

2.የማሽኖችን ምርታማነት ልኬት ስርአት መዘርጋት

3.የደንበኛ የዕርካታ ዳሰሳ ጥናት ስርአት መዝርጋት

4.ጠቅላላ የማሽኖች ክብካቤ አስተዳደር ስርዓት መተግበር

5.የደህንነት ስርዓት ተቋማዊ ማድረግ

6.የንብረት አስተዳደር ስርዓት በዋና ማከማቻ ክፍል ውስጥ መተግበር

7.የቤተ-መፅሃፍት አግልግሎትን ማዘመን ናቸው።


4.የተመረጡ ርእሰ ጉዳዮች

1.የስራ ቦታ ማደራጀት

2.የደንበኛ የዕርካታ ዳሰሳ ጥናት ስርአት መዘርጋት


5.የፕሮጀክት አንድ አፈፃፀም (የስራ ቦታ ማደራጀት)
5.1 የከይዘን ቡድን አደረጃጀት

1) አብይ ቡድን(1)

2) የጥምር ቡድን (1)

3) መደበኛ የካይዘን ቡድን (5)


5.የፕሮጀክት አንድ አፈፃፀም
• 5.2 የከይዘን ቴክኖሎጂ ስልጠና መረጃ

ተ. የስልጠና ተሳታፊዎች ወንድ ሴት ድምር



1 አመራር 7 0 7

2 አሰልጣኞች 50 9 59

3 አስተዳደር ሰራተኞች 31 16 47

4 የቡድን መሪዎች 5 1 6

ድምር 93 26 119
5. የፕሮጀክት አንድ አፈፃፀም
5.2 የከይዘን ቴክኖሎጂ ስልጠና መረጃ
(በፎቶ)
5. የፕሮጀክት አንድ አፈፃፀም
5.3 የ5ቱማ መነሻ፣ ውጤትና ግብ በመቶኛ(%)

የ5ቱማ መነሻ፣ ውጤትና ግብ በመቶኛ(%)

ተ.ቁ የስራ ክፍል ማጣራት ማደራጀት ማንፃት ማላመድ ማዝለቅ

መነሻ ውጤት ግብ መነሻ ውጤት ግብ መነሻ ውጤት ግብ መነሻ ውጤት ግብ መነሻ ውጤት ግብ

1 ንብረት ክፍል 45 76 85 37 82 86 60 87 91 55 79 87 35 76 95

2 ሬጅስትራር 55 79 82 33 83 87 57 85 87 44 81 85 31 73 85

3 ኮንስትራክሽን 51 77 87 43 85 89 58 86 89 39 79 83 33 77 90

4 አዉቶሞቲቭ 53 75 85 40 87 92 55 63 85 37 81 85 29 70 93

5 ቢኢአይ 49 69 86 44 77 91 51 83 89 37 79 81 27 69 94
5.3 የ5ቱማ አማካይ ውጤት በመቶኛ(%)

የ5ቱማ አማካይ ውጤት በመቶኛ(%)


100
88.8 87.6 88 88.2
90 85.2
80 80.2 80.8
80 75.2 75.4

70

60

50 46.4 44.8
44 42.8 41.6
40

30

20

10

0
ንብረት ክፍል ሬጅስትራር ኮንስትራክሽን አዉቶሞቲቭ ቢኢአይ
1 2 3 4 5

መነሻ ውጤት ግብ
1. ንብረት ክፍል
የበፊት ገጽታ አሁናዊ ገጽታ
2. ሬጅስትራር
የበፊት ገጽታ አሁናዊ ገጽታ
3. አዉቶሞቲቭ
የበፊት ገጽታ አሁናዊ ገጽታ
4. ኮንስትራክሽን
የበፊት ገጽታ
አሁናዊ ገጽታ
4.
5. ቢኢአይ
የበፊት ገጽታ አሁናዊ ገጽታ
6. ሳኒታሪ
የበፊት ገጽታ አሁናዊ ገጽታ
7. ሜካኒክስ
የበፊት ገጽታ አሁናዊ ገጽታ
8. የእንጨት የስራ ክፍል
የበፊት ገጽታ አሁናዊ ገጽታ
9. ኤሌክትሮኒክስ

የበፊት ገጽታ አሁናዊ ገጽታ


10. አይሲቲ

የበፊት ገጽታ አሁናዊ ገጽታ


1. የ5ማ አመላካች ውጤቶች

ተ.ቁ የማሻሻያ/ የለውጥ አመላካች (Improvement Indicators) ውጤት (Result)


 መነሻ ውጤት ለውጥ ግብ
አማካይ የ5ማ መመዘኛ ቅጽ ነጥብ ውጤት (Average 5S
1 20% 80% 60 % 75%
Evaluation point result)

193700
2 ከአላስፈላጊ ነገሮች ተሽጦ የተገኘ ገቢ­­(Sold Items)

የተገኘ ነጻ የመስሪያ ቦታ (ለሌላ ሰራ የሆነ)


3
(Additional working area in m2)
10min 4min 6min 5min
4 የፍለጋ ጊዜ (Searching Time)
5.የፕሮጀክት አንድ አፈፃፀም
3. የጥራት አመላካች (Quality Indicators)
ተ. ምርታማነት (Productivity indicators) ከትግበራ ከከትግበራ
ቁ በኋላ ለውጥ በ%
በፊት
(After ግብ (Target) (Improvem
(Before Kaizen) ent in %)
Kaizen)
30% 15% 5%  60%
1 የግድፈት መጠን በመቶኛ (Defect rate)
40% 5% 0%  87.5%
2 የጥሬ እቃ ብክነት መጠን በመቶኛ (Raw Material
damage in %)
30% 5% 0% 83.3%
3 የደንበኛ ቅሬታ ብዛት (Number of Customer
complaints)
5.የፕሮጀክት አንድ አፈፃፀም
4. ምርታማነት (Productivity indicators)

ተ.ቁ ምርታማነት (Productivity indicators) ከትግበራ በፊት ከከትግበራ በኋላ ግብ (Target) ለውጥ በ%
(After Kaizen) (Improvement in %)
(Before Kaizen)

1 ማሽኖችን ከሰልጣኞች ጥምርታ  1፡15  1፡5 1፡2  76.92%

2 የማሽኞች ምርታማነት መጠን  25% 70% 90 %  69.23%

3 የሰው ሃይል ምርታማነት (labour productivity)  60%  80% 95 % 61.53%

4 የማሽን አጠቃቀም በመቶኛ (Machine Utilization in  40%  70% 95%  54.5%


%)
5 የጥሬ ዕቃ አጠቃቀም ምርታማነት  70% 85%  98%  53.57%
5.የፕሮጀክት አንድ አፈፃፀም
5. የደህንነት አመላካች (Safety Indicators)
ተ.ቁ የደህንነት አመላካች (Safety Indicators) ከከትግበራ በኋላ ለውጥ በ%
ከትግበራ በፊት ግብ (Target)
(Improvement
(After Kaizen)
(Before Kaizen) in %)

1 በስራ ላይ የደረሰ አደጋ ብዛት (Number of Accidents)  3  1 0  33.33%

2 የሰራተኞችን የስራ ላይ ደህንነት ለማረጋገጥ የተዘረጋ  22% 75%  90%  77.94%

የአሰራር ስርዓት
5.የፕሮጀክት አንድ አፈፃፀም
6. ሌሎች አመላካቾች (Other Indicators)
ተ.ቁ ሌሎች አመላካቾች (Other Indicators)
ከትግበራ በፊት ከከትግበራ በኋላ ግብ (Target) ለውጥ በ%
(After Kaizen) (Improvement)
(Before Kaizen)

1 የተገኙ አዳዲስ ፈጠራዎች ብዛት (Number of New  1  3 5  60%

inventions)
6. የፕሮጀክት ሁለት አፈፃፀም
የደንበኛ የዕርካታ ዳሰሳ ጥናት ስርአት መዝርጋት
ተ.ቁ ጥምር አባላት የስራ ድርሻ

1 አብዱላሂ ሰብሳቢ

2 አለምነሽ ጸሐፊ
አየለ
3 አባል

4 ጎሳ አባል

5 ዲሳሳ አባል

6 መስፍን አባል
በፕሮጀክት ሁለት የተሰጡ ስራዎች

1. ቪድዮ መውሰድ/ አየለ

2. ቼክሺት በማዘጋጀት መረጃ መሰብሰብ/ አለምነሽና


መስፍን አብዱላሂ

3. የኦፕሬሽንና ስራ ሂደት ትንተና/ አሰፋ እና አለምነሽ

4. የስራ ቦታ አቀያየስ / አቀማመጥ/ ጎሳ እና ዲሳሳ


6. የፕሮጀክት ሁለት አፈፃፀም
የደንበኛ የዕርካታ ዳሰሳ ጥናት ስርአት መዘርጋት)

 የቪድዮ መረጃዎችን መውሰድ


6. የፕሮጀክት ሁለት አፈፃፀም
የደንበኛ የዕርካታ ዳሰሳ ጥናት ስርአት መዘርጋት)
የዳሰሳ ጥናት
6. የፕሮጀክት ሁለት አፈፃፀም
የደንበኛ የዕርካታ ዳሰሳ ጥናት ስርአት መዘርጋት)
የዳሰሳ ጥናት
6.4 የተቀመጡ መፍትሄዎችና የትግበራ ሂደት
የሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኦንላይን የደንበኞች እርካታ መሰብሰቢያ ስርዓት
6.4 የተቀመጡ መፍትሄዎችና የትግበራ ሂደት
7.የነበሩ ጠንካራ ጎኖችና ውስንነቶች
የነበሩት ጠንካራ ጎኖች የነበሩ ዉስንነቶች

• የኮሌጁ ማህበረሰብ ለትግበራው እውቀትና ክህሎት


እንዲኖረው በጉዳዩ ባለቤት ስልጠና ማግኘቱ። • በተፈለገ ግዜ የጥሬ እቃ አቅርቦት አለመኖር።
• አብዛኛው የኮሌጁ ማህበረሰብ ትግበራውን ለማካሄድ • የተወሰኑ የኮሌጁ ሰራተኞች ፍላጎት ማነስ።
ፍላጎትና መነሳሳት መፍጠሩ ፡፡ • የደንበኛ የዕርካታ ዳሰሳ ጥናት በተደራጀ መልኩ ማካሄድ
• የሰራ ቦታ ማደራጀት መቻል። አለመቻል።
8.ማጠቃለያ

• በአጠቃላይ የሮቤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በካይዘን ቡድን ስልጠና ከተሰጠበት ግዜ ጀምሮ


የተጀመረዉን ስራ ከግብ ለማድረስ በተቀናጀና በተቀላጠፈ ሁኔታ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

You might also like