UIIDP 10 Months

You might also like

Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 127

.

.
.
በደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር

የከተሞች ተቋማዊ የመሰረተ ልማት


ማስፋፊያ ፕሮግራም (UIIDP)
የ 10 ወራት
የእቅድ አፈጻጸም እና
ያልተፈቱ ችግሮች
.

የ 2014 ዓ/ም የ UIIDP እቅድ


ትግበራ የትኩረዎች ነጥቦች ፣
የ2013 ጅምር ስራዎችን ማጠናቀቅ፣
የ2014 እቅድን መፈጸም፣
.
ች ን
ራ ዎ ፣
ር ስ ወ ኑ
ጅ ም ተከ ና
013 ቅ የ
የ 2 ና ቀ

ለማ
የአስፓልት መንገድ ጥገና
አባብዙነህ ጉርድ እንደገም መሻገሪያ
ቄራ ሀቢታት መሻገሪያ
ዲማ ኮሌጅ ከብት በረት መሻገሪያ
መድሀኒአለም ጉተራ መሻገሪያ (ዉትርን)
በድልድይ ግንባታ ያሉ ችግሮች
በዉል የተቀመጠዉን የመልሶ ሙሊት ፈጥኖ
አለመስራት (ቄራ እና ዉትርን)፣
ዳይቨርሽኖችን በመዝጋት ወንዙን በዋናዉ
መዉረጃ ፈጥኖ አለማስገባት (ቄራ እና ዉትርን)
የሚወገድን ትርፍ አፈር አለማስወገድ
(አለማስተካከል)
በማሽነሪ ኪራይ ስራ ችግሩን ለመፍታት የከንቲባ
ኮሚቴን ዉሳኔ ፈጥኖ መወሰን
.

ከኤፍሬም ዉሰታ ተፋሰስ ግንባታ፣


ስራ ተጠናቅቋል
. ም
ፈ ጻጸ
ቅ ድ አ
0 14 እ
የ2
/ 20 14
05 / 09
እስ ከ
እና
ግ ሮ ች
ፈ ቱ ች
ልተ
1. የኮብልስቶን መንገድ፣
 እቅድ 6 ኪ ሜ(15 ፕሮጀክት)
 ክንዉን፣-
 የ 15 ፕሮጀክቶች (5.7 ኪ.ሜ) የመሬት ስራ ሙሉ
ለሙሉ ተጠናቅቃል
 የአካፋይና የጎን ከርቭ ስራ የ 5.6 ኪ ሜ ተሰርቶ
ተጠናቅቃል፣
 እስከ አሁን የተነጠፈ የኮብል መንገድ 2.4 ኪ ሜ
ደርስዋል
 ርክክብ የተፈጸመበት 1.2 ኪ ሜ (3 ፕሮጀክት)
1 . ዩኒቨርሲቲ መንገድ ጪድተራ ፊት ለፊት
የሚታይ ችግር
ጠቅላላ አፈጻጸሙ 60 ከመቶ ደርስዋል፣
የጠጠር መጠን ለማጪበርበር የሚታይ
ሙከራ፣
በዉሀ አገልግሎት ሳይት ላይ ያለን መስመር
ጠግኖ ለስራ ክፍት አለማድረግ፣
የኮብል አቅርቦት በገበያ ላይ መጥፋት፣
2. ከአሮጌዉ ከብት በረትና ከነጋ ብዙየ
መኖሪያ እስከ አዲሱ ኮብል መንገድ
ስራና ስልጠና መምሪያ የተደራጁ
አባላትን ፈጥኖ ባለመላኩ

በክለሳ የገባ በመሆኑ ያልተጀመረ
3. አባ ይኩኖ ድልድይ እስከ አባ ጋሹ መኖሪያ
ጪድ ተራ አባ ጋሹ መኖሪያ
4. ጥላ ልየዉ መኖሪያ እስከ ማርቆስ ወፍጮ
ያልተፈቱ ችግሮች
ስራዉ 50 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል
የኮብል አቅርቦት በገበያ ላይ መጥፋት
ጨርሰዉ ያልተነሱና በቅርበት ያሉ የቀበሌ
ቤቶች ጉዳይ
ከተፋሰስ ጥገናዉ ጋር የነበረ ችግር
ከደ/ማርቆስ ፋርም ሴንተር እስከ የሺ ቤት

• ስራና ስልጠና መምሪያ የተደራጁ


አባላትን ፈጥኖ ባለመላኩ

• በክለሳ የገባ በመሆኑ ያልተጀመረ
5. ፒኮክ
ፒኮክ
6. ከአብማ ት/ቤት እስከ አባ ግዛቸዉ መኖሪያ
ያልተፈቱ ችግሮች

ስራዉ 80 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል፣

ከአደረጃጀት ጋር በተያያዘ ለአባላት ክፍያ


እንዳይከፈል በፖሊስ በመታገዱ፣
7. አሮጌዉ ሆስፒታል ኮንደሚኒየም እስከ ድል
በትግል
አሮጌዉ ሆስፒታል ኮንደሚኒየም
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

• ስራዉ 50 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


የኮብል አቅርቦት አናሳ መሆን
በዉሀ ፍሰት ተቃዉሞ የተጀመረ ማቋረጫ
ስራ መቆም
በሮለር መጥፋት ምክንያት አለመጠቅጠቅ
8. ሆሄያት - ሞላ ንብረት
ሆሄያት * ሞላ ንብረት
9. ሞላ ንብረት - አሳየ መኖሪያ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

• ስራዉ 45 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል፣


አደባባይ ፈጥኖ የመወሰን ችግር፣
የአደባባይ የዲች ከቨር ስራ ቀድሞ
በሙያተኛ ባለመታሰብ አሁን ችግሩን
ለመፍታት መቸገር፣
የኮብል አቅርቦት አናሳ መሆን፣
10. አሳየ መኖሪያ - ተ/ሀይማኖት
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 40 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል

 ከአደረጃጀት ጋር በተያያዘ ለአባላት ክፍያ


እንዳይከፈል በፖሊስ በመታገዱ
11. ከቄሴ ሱቅ እስከ የኔ ት/ቤት
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ
ችግር
• ስራዉ 55 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል
የኮብል አቅርቦት አናሳ መሆን
12. አባ ብዙነህ ጉርድ መንገድ-
ብዙዓለም አያሌዉ መኖሪያ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 50 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


የባለሙያ እንዲፈጥን የመግፋትና
የማስጠንቀቅ ችግር
13. ብዙዓለም አያሌዉ-መንግስቴጥሩነህ መኖሪያ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 40 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


የባለሙያ እንዲፈጥን የመግፋትና
የማስጠንቀቅ ችግር
የገረገንቲ አቅርቦት ችግር
14. መንግስቴ- አዲሱ አስፓልት
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 40 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


የባለሙያ እንዲፈጥን የመግፋትና
የማስጠንቀቅ ችግር
የገረገንቲ አቅርቦት ችግር
በህግ የታገደ ገንዘብ
15. የተባበሩት
በኮብል እጥረት
በኮብል ስራ የችግሮች ማጠቃለያ
• የኮብል መጥፋት
• የገረገንቲ አቅርቦት
• የክፍያ እገዳ
• የስራና ስልጠና ኢንተርፕራይዝ አለመላክ
• ጥራት ለማጓደል የሚታይ ዝንባሌ
• ለቅሬታዎች ሙያዊና ተናባቢ ዉሳኔ አሰጣጥ
• የህግ ጉዳዮች
• የክትትልና ቁጥጥር ብሎም ህጋዊ እርምጃ
አለመዉሰድ
2. የተፋሰስ ግንባታ
 በህብረተሰቡ ጠቅላላ ከታቀደዉ 13 ኪ ሜ (22
ፐሮጀክት) ተፋሰስ ዉስጥ 10.2 ኪ ሜ (17
ፐሮጀክት) ተቆፍርዋል
 መሰረታዊ ግንባታን በተመለከተ 8.8 ኪ ሜ
ተገንብትዋል
 ርክክብ ላይ የደረሰ 3.25 ኪ ሜ
(6 ፕሮጀክት)
1 ጪድተራ (ዩኒቨርሲቴ መንገድ ተሸግሮ)
ከጀነራል አዳምነህ መኖሪያ እስከ ዶም ክሊኒክ
2 መሰረተክርስቶስ አካባቢ
ስራዉ ያለበት ደረጃና ያጋጠመ ችግር
ስራዉ 90 ከመቶ የተጠናቀቀ
በመሸጋገሪያ ግንባታ የብረት መቀነስ
3. አብማ ቤተክርስቲያን ጀርባ እስከ ማርያም
ጫካ
ስራዉ 10 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል
ቁፋሮ ቤቶች አካባቢ ተቆፍረ 㔫 ል
ከቤተክርስቲያን አጥር ጋ ያለ ችግር
የመብራት ፖል
ከእንዳልካቸዉ አሽከርካሪ እስከ
ዘዉዱ መኖሪያ

• 25 ከመቶ
የቁፋሮ መዘግየት
ድልበትግል ት/ቤት አጠገብ
ኪዳነምህረት ጀርባ
4. አበባ ጸጋየ ሰፈር
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 80 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


በተጨማሪነት የተሰጠዉ 50 ሜትር
መቁፋሮ መስተካከል ላይ የሚገኝ
5. ገዳሙ ህንጻ እስከ አቦ እድር መንገድ
• የወሰን ማስከበር -
የጋሽ ታደለ አጥር፣ ሴፍቲ ታንከር
የዉሀ መስመር
የመብራት ፖል
የቴሌ ፋይበር
አለመቆፈር
6. አየር ማረፊያ ስላሴ አቅጣጫ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 80 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


ካሳ የተከፈለበትን ቤት የማስፈረስ ችግር
150 ሜትር የሚሆን አለመቆፈር
በተገነባዉ ላይ መሸጋገሪያዎችን
አለመስራት፣
7 ከአባ ጌታሁን መኖሪያ እስከ ዉሰታ ጤና ጣቢያ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 85 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


የመሸጋገሪያ ስራዎች የቀሩት
በገቢዎች መታገድ
8 ከአየር ጤና እድር እስከ ታክሲ ተራ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 60 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


በወሰን ማስከበር እና በቁፋሮ ችግር
200 ሜትር ያልተሰራ
ከ 27 ቱ እስከ የግንባን
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 80 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


መሸጋገሪያዎችን አለመስራት
8. ከ ያየህ ንጉሴ እስከ ተ/ሀይማኖት
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 75 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


አደባባዩን ፈጥኖ ባዞላ አለመስራት
10. ከ 20 ሜትሩ መጨረሻ እስከ የያ ወንዝ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 70 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


መሸጋገሪያዎችን አለመስራት
የቁፋሮ ችግር መኖር
ደጋፊ ግንብ ስራን ቀድሞ
አለማካተት
11. ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ጎለም እስከ 20 ሜ

• ቁፋሮ ባለመቆፈር ያልተጀመረ


• የመብራት ፖል
12. ከ አስፓልቱ እስከ መንግስቴ
13. ከ አባብዙነህ ጉርድ መንገድ እስከ ብአለም መኖሪያ
14. መንግስቴ - ብዙአለም
15. እንደገም - መድሀኒዓለም መንገድ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 80 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


መሸጋገሪያዎችን አለመስራት
አፈር አለመስተካከል
16. እንደገም ጠጠር መንገድ እስከ ዉሰታ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 90 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


የጠጠር መንገዱ አለመቆረጥ
(የድልድይ ሙሊት ባለመጠናቀቁ)
17. ጫኔ መኖሪያ እስከ አዲሱ ተፋሰስ
• የቁፋሮ መስተካከል ችግር
18. አባ ግዛቸዉ መኖሪያ እና አረንጓዴ ልማት እስከ
ዉሰታ

ኢንተርፕራይዝ ባለመላኩ ስራ
አልተጀመረም
የቁፋሮ ማስተካከል
19. ባህርዳር አስፓልት እስከ ወ/ሮ መቅደስ መኖሪያ

• ቁፋሮ ባለመቆፈሩ ያልተጀመረ


20. የመቃ የኮቸ አካባቢ
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 95 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


መሸጋገሪያ ያልተጠናቀቀ
21. ሆማ መናፈሻ ጀርባ እስከ ጠጠር
መንገዱ
• ስራዉ 45 ከመቶ በላይ የተሰራ
በወሰን ማስከበር ያልፈረሰ ቤት መኖር
ከ 250 ሜትር በላይ ህዝብ አልቆፍርም አለ
በሚል የተቀ 㔫 ረጠ
22. እደጥበብ ት/ቤት እስከ ኢንዱስትሪ
ሰፈር
ቁፋሮ አልተቆፈረም
ኢንተርፕራይዝ ባለመላኩ ዉል አልተያዘም
 ችካል አልተቀመጠም
መንቆረር ት/ቤት አካባቢ
3. የባዞላ እግረኛ መንገድ ግንባታ
የቀጠለ----
.
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 70 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


የእንቦሳ የገበያ ማእከል መንገዱን
ለመኪና ፓርኪንግ ለማድረግ ከ 55 ሜ
በላይ ማስቆም፣
4. የፓርክ ማልማት
• እቅድ 2 ፓርክ (1 ተንከባላይ)
• ክንዉን
1 በስራ ላይ ያለ
1. በተንከባላዩ የዲዛይን የማማከር ፕሮጀክት
በግዥ ላይ ያለ
ድብዛ ት/ቤት ፊት ለፊት የ 0.4 ሄክታር ፓርከ ልማት
ድብዛ ፓርክ
ድብዛ ፓርክ
ድብዛ ፓርክ
ድብዛ ፓርክ
የቀጠለ-------
ስራዉ ያለበት ደረጃ እና የሚታይ ችግር

 ስራዉ 65 ከመቶ በላይ ተሰርትዋል


ስራዉን በሚፈለገዉ ፍጥነት
አለማሰራት
5. የአስፓልት መንገድ ግንባታ
እቅድ 1.8 ኪ ሜ
ክንዉን 75
የ 0.7 ኪ ሜ የአካፋይ ግንብ ስራ፣
 የ 1.8 ኪ ሜ የሰብ ቤዝ ኮርስ ሙሊት ስራ
የተፋሰስ ግንባታዉ የ 2 ቱ ም ጎን
 የ 0.4 ኪ ሜ የአንድ ጎን የዲች ከቨር ስራ ተሰርትዋል
• ለ መንገድ አካፋይ መስሪያ ከርቭ ተመርትዋል
በዲዛይን ለዉጥ የተፈጠረ
የመንገድ አካፋይ ደጋፊ ግንብ
የአስፓልት መንገድ የሰብቤዝ ኮርስ ሙሊት ስራ
የአስፓልት መንገድ ተፋሰስ
.
ችግሮች

የአማካሪ ችግር
የዲዛይን አለመሟላት
የበጀት እጥረት
8. የመንገድ አካፋይ አጥር ስራ
ዋጋ ጥናቱ አዋጪ አደለም በሚል ዉል ለመያዝ
ፈቃደኛ አመሆን
9. የመንገድ ከፈታ፣

ወሰን መከበር ባለመቻሉ ዳታ ለቅሞ ስራ


ዝርዝር ማዘጋጀት አልተቻለም
ያልፈረሰ ቤት መኖር
ዉል አልተያዘም
10. የጠጠር መንገድ ግንባታ

እቅድ 3.2 ኪ.ሜ


ክንዉን 0.12ኪ.ሜ
• በፕሮጀክት ዓይነት ብዛት 2፣
• ስራ የጀመረ 1፣
1. የድልድይ መዳረሻ መንገድ

የ2 ድልድይ በመሞላት ላይ ያለ


ከደረጀ ፕሮጀክት ጋር ያለዉ ችግር
ባለመፈታቱ እንቅፋት መሆን
2. ኢንዱስትሪ እና ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ፣

ስራ አልተጀመረም
12. የትራፊክ መብራት
.

ስ ራ ዎ ች
የጥ ገና
ፈጻ ጸ ም

1. የጠጠር መንገድ ጥገና
 እቅድ 4ኪሜ (4
ፕሮጀክት)
 ክንዉን 20 ከመቶ
3 የመሬት ስራቸዉ የተጠነቀቀ
1 በጅምር ላይ ያለ
1. ቀበሌ 05
.
2. ባታ
• 80 ከመቶ
• የመሬት ስራ እና 80 ከመቶ የገረገንቲ
አቅርቦት ተሰርቷል
3. እንደገም

• 30 ከመቶ
• የመሬት ስራ ተሰርቷል
4. ዉትርን

• የባህርዛፍ አለመቆረጥ
• ስራዉን በሙሉ አቅም አለመጀመር
2. የተፋሰስ ጥገና
እቅድ 1.6 ኪ ሜ ክንዉን 80
ከመቶ
• የተቋራጮች አመለካከት ችግር
• የድንጋይ አለመነሳት
.
13. የባዞላ ጥገና
• እቅድ 60 ክንዉን 50 ከመቶ
14. የኮብልስቶን መንገድ ጥገና

• እቅድ 0.7 ኪ ሜ
• ክንዉን 50 ከመቶ
የበጀት አፈጻጸም
No Budjet Type Planned Performance

1 UIIDP 144 679 063.30 52 405 156 36.22

2 NON - UIIDP 89 596 899.93 20 194 573 22.54

3 MAINTENANCE 22 451 731.42 4 393 344 19.57

TOTAL 256 727 694.65 76 993 073 29.99


ችግሮች
• የክፍያ ክፍል የሙያተኛ አለመማላት
• የግዥ ሙያተኛ አለመማላት
• የከተማ አስተዳደሩ ድርሻ ከዋናዉ ፋይናንስ
በወቅቱ ገቢ አለመደረግ
• ፈራሚ በየእለቱ ተገኝቶ የመፈረም ችግር
• አካዉንቶች በተለያዩ አካላት እንዲታገዱ
መደረግ
አጠቃላይ ችግሮች
• የቴክኒካል ሙያተኛ እጥረት
የቅየሳ ባለሙያ
የኮንትራት ክትትል መሀንዲስ
• የሎጀስቲክ
የተሸከርካሪ ከፍተኛ ችግር
ግ ና ለ ሁ !
አ መ ሰ 128

You might also like