Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 46

የሃብት መመዝገቢያ እና ማሳወቂያ

ስርዓት
Disclouser asset and Registraton
system (DARS)
መግቢያ፡-
ይህ ሲስተም ዜጎች ሃብታቸዉን ባሉበት ቦታ ሆነዉ
ለማስመዝገብ የሚያግዝ ዌብ ቤዝድ ዌብ ሳይት ነዉ፡፡
ሲስተሙ ሁለት አይነት ቨርዥን አለው አንደኛው አማርኛ
ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ እንግሊዘኛ ነው ሃብት
አስመዝጋቢዎች በመረጡት መጠቀም ይችላሉ ፤ ሲስተሙ
የሚያሰራዉና በበላይነት የሚቆጣጠረዉ የፌደራል ስነ
ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሲሆን የሚገነባዉ ወይም
ዴቨሎፕ የሚያደርገዉ ሲ ኤስ ኤም(CSM) የሚባለዉ
ሕንድ ዉስጥ ያለ ኩባንያ ነዉ፡፡
ወደ ሲስተሙ የሚገቡ የሃብት አይነቶች

የሚንቀሳቀስ ሃብት(Movable asset)

የማይንቀሳቀስ ሃብት(Imovable asset)

ልዩ ልዩ ገቢዎች (Miscellaneous income)

እዳ(Indeptdness)
ሲስተሙ 4 የተለያዩ የምዝገባ አይነቶችን ይመዘግባል

የመጀመሪያ ምዝገባ (Initial Registration )

እድሳት (Renewal)

ኮንትራት ማቋረጥ(Termination of Contract )

አገልግሎት ማቋረጥ (Termination of Service)

አገልግሎት ማቋረጥ ከሁለት አመት በኋላ (Termination of Service


After Two Year )
ሲስተሙን የሚጠቀሙ አካላት
1. ሲስተም አድሚኒስትሬተር(system Administrator)

2. የስነ ምግባር መከታተያ ክፍል (Ethices Officer)

3. ሀብት አስመዝጋቢዉ(Registerant)

4. ቲም ሊደር(Team leader)

5. መረጃ አረጋጋጭ(Verifier)

6. መረጃ አጽዳቂ(Approver)

7. በኮሚሽኑ ውስጥ ያሉ በተያዩ ደረጃ ያሉ አመራሮች


ሆም ፔጁ ሁለት አይነት አካወንት አለዉ
እነሱም

 ኮሚሽን ባለሙያዎች የሚጠቀሙበት (ኦፊሰር)

 ሀብት ማሳወቅና ምዝገባ የያከናውኑ የጠቀሙበት (ረጂስተራንት)


ሲስተሙ ለመጠቀም ማድረግ የገባን

ከሲስተም አድሚኒስትሬተር
 ወደ ሲሰተሙ የሚያስገባን አካወንት እንቀበላለን

 በኮምፒዩተራችን ዉስጥ ካሉት በሮዉዘሮች መካከል አንዱ መርጠን መክፈት ይኖርብናል ፡፡

 ብሮዉዘር ከከፈትነን በኋላ URL

https:www.feaccdars.gov.et

በሲስተሙ URL ላይ ከላይ ያለዉ አድራሻ ካስገባን በኋላ ከታች በምስሉ የምንመለከተዉ
ሆም ፔጅ ይመጣልናል
1. ሲስተም አድሚኒስትሬተር(system Administrator)

 አጠቃላይ ተቃማትን ስም ዝርዝር ያስገባል

 አዲስ የተፈጠሩ መስሪያ ቤቶች ካሉ ያስገባል

 የስም ለውጥ ያደረጉ መስሪያ ቤቶች ካሉ ያስተካክላል

 የታጠፉ መስሪያ ቤቶች ላኩ የሰውተካከል ስራ ይሰራል

 የሀብት አይነቶች ወደ ሲስተም ያስገባል

 ተቋማት የሚገኙበትን አድራሻ ወደ ሲስተም ያስገባል


የቀጠለ
 ለእያንዳንዱ ተቋም የስነምግባር መከታተያ ክፍሎች /ለኮሚሽኑ ባለሙያዎች/ Profile
ይፈጥራል፣

 የይለፍ ቃል የጠፋባቸውን /የረሱ/ ሲገኝ አዲስ የይለፍ ቃል በመፍጠር ይሰጣል፣

 ለተለያዩ የሲስተም ተጠቃሚዎች ማየት የሚችሉትና የማይችሉትን በመወሰን ፍቃድ


ይሰጣል፣

 የሀብት ምዝገባ መረጃዎች ወቅታዊ ሪፖርቶችን ሲስተሙን በመጠቀም እንዲወጣ ያደርጋል፣

 በሲስተም ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ይፈታል፣ ድጋፍ እና ክትትል ያደርጋል፣


ዋና የሚለው ሙሉ ሲስተምን የምንቆጣጠርበት ስርዓት
ነው
2. የስነ ምግባር መከታተያ ክፍል (Ethices Officer)
 በኮምፒዩተራችን ዉስጥ ካሉት በሮዉዘሮች መካከል አንዱ መርጠን መክፈት ይኖርብናል ፡፡

 ብሮዉዘር ከከፈትነን በኋላ URL

https:feaccdars.gov.et/dars_pl/

የስነምግባር መከታተያ ክፍል/የኮሚሽኑ ባለሙያ/ ከኮሚሽኑ ሲስተም አስተዳደር


በሚሰጠው

 ይለፍ ቃል (User ID )

 የሚስጢር መግቢያ ( password) መሰረት ወደሲስተም ይገባል፣


የስነምግባር መከታተያ ክፍል በሲስተሙ ላይ ያለው ሚና

በተቃሙ ውስጥ ያሉ ሀብት አስመዝጋቢዎችን

ይለፍ ቃል (User ID )

 የሚስጢር መግቢያ (password) በመስጠት ሀብታቸውን


እምዲያስመዝግቡ ያደርጋል
 ሲስተም ውስጥ እንዴት መመዝገብ እንዳለባቸው ኦሬቴሽን ይሰጣል

 ተመዝጋቢዎች የመጠቀሚያ ይለፍ ቃል (User ID )የሚስጢር መግቢያ (password)


በመስጠት በትክክል እየተጠቀሙበት መሆኑን ይከታተላል

 የተመዝጋቢ ይለፍ ቃል (User ID )የሚስጢር መግቢያ (password) ከታች በምስል


በሚታየው መልኩ ይፈጠርላቸዋል
2.ሀብት አስመዝጋቢዉ(Registerant)

ሀብት አስመዝጋቢ ማለት

 የመንግስት ሰራተኛ

 ተሿሚ

 ተመራጭ

 ህዝባዊ ድርጅቶች ማለት ነው


ሀብት አስመዝጋቢዎች እንዴት መጠቀም ይችላሉ

 የስነምግባር መከታተያ ክፍሉ በሚሰጣቸው የመጠቀሚያ

 የይለፍ ቃል(user)

 የስጠር መግቢያ (password ) በመጠቀም ወደ ሲስተሙ ይገባሉ


የስነምግባር መከታተያ ክፍሉ የተሰጠውን ዩዘር ኔም እና ፓስዎርድ
ከታች በምስሉ በሚታየው መልኩ ይገባል
የመጠቀሚያ የመጠቀሚያ ይለፍ ቃል (User ID )የሚስጢር መግቢያ (password)
በትክክል ካስገባ ወደ ሲስተሙ መግባት ይችላል
ሀብት አስመዝጋቢው ፓስዋርድ ለመቀየር
ካፒታል ሌተር፣
ቁጥር
እንዲሁም እስፔሻል ካራክተር
የፓስዎርድ እርዝመት ቢያንስ ስምንት መሆን አለበት

ፓስዎርድ ሲቀየር ከታች በምስሉ እንደሚታየው ኦልድ ፓስወርድ


(የስነምግባር መከታተያ ክፍሉ የተሰጠ) የሚስጢር መግቢያ (password) ቀይሮ
አዲስ ፓስዋርድ አስመዝጋቢው የማይረሳው መሆን አለበት
 ሃብት አስመዝጋቢው ወደ ሲስተሙ ሲገባ የመከተለው ፎርም ይመጣለታል yes or no
አማራጭ ከታች በምስሉ እንደሚታየው የፈለገውን መምረጥ ይችላል
ሃብት አስመዝጋቢው ከታች በምስሉ እንደሚታየው ያለውን ሀብት
አመልካች ሳጥን አን ቼክ በማድረግ የሌለውን ደግም ቼክ ቦክሱን ቲክ
በማድረግ ቀጣይ የሚለውን በተን በመጫን ይመዘግባል
ሃብት አስመዝጋቢዎች የምዝገባ አይነት እና የጋብቻ
ሁኔታ ከታች በምስሉ በሚታየው አይነት ይመርጣሉ
ሃብት አስመዝጋቢው የጋብቻ ሁኔታ ያገባ ከሆነ ከታች በምስሉ
እንደሚታየው የጋብቻ ሁኔታ ይሞላል
3.2. ቲም ሊደር(Team leader)

ቲም ሊደር መረጃ አረጋጋጭና አጽዳቂ በበላይነት የሚመራ ነው


መረጃ አረጋጋጩን እና መረጃ አጽዳቂውን የስራ ክፍፍል የሚሰጥ
ነው
እንደ አስፈላጊነቱ መረጃ ያረጋግጣል ያጸድቃል ወይም
እንዲረጋገጥ እና እንዲጸድቅ አቅጣጫ ይሰጣል
በሃብት አስመዝጋቢ የሚመጣን ቅሬታ አይቶ ያጸድቃል ወይም
እንዲጸድቅ አቅጣጫ ይሰጣል ለለቡድን አባሎች
ሪፖርት ሲጠየቅ ከሲስተሙ በማውጣት ለሚመለከተው ይሰጣል
ወይም እንዲሰጥ ያደርጋል
5. የሀብት ምዝገባ መረጃ አረጋጋጭ (Verifier)
በተለያዩ ተመዝጋቢዎች የተመዘገቡ ንብረቶች ትክክለኛነቱን
በተመዘገበው ዝርዝር መሰረት ማረጋገጥ
የተመዝጋቢው የስም ስህተት፣ንብረትበትክክለኛው መንገድ
ካለተመዘገቡ ሪጀክት በማድረግ ለተመዝጋቢው እንደገና እንዲሞላ
ያደገርጋል
ዳታ ቬሪፋየር ከሲስተም አድሚኒስትሬተሩ በሚሰጠው ዩዘር ኔም
እና ፓስዋርድ በመጠቀም ኦፊሰር በሚለው አካውንት ወደ
ሲስተሙ ይገባል
ዩዘር ኔም እና ፓስዋርድ በትክክል ካስገባ ከታች የሚታየው ሆም
ፔጅ ይመጣል
ወደ ሲሰተሙ ከገባ በኋላ የምዝገባ አስተዳድር ስር በመግባት አረጋግጥ
የሚለውን አይከን በመጫን ይከፈታል ከታች በምስሉ እንደሚታየው
መስሪያ ቤት ፣ ተመዝጋቢ እና የመዝገባ አይነት ከታች በሚታየው
መልኩ ይመርጣል
መስሪያ ቤት ፣ተመዝጋቢ እና የምዝገባ አይነት መረጠ በኃላ ከታች
በሚታየው አይነት ይመጣል
ትክክለኛነቱን አረጋግጥ ከሚለው ስር ያለውን ቀልፍ በመጫን
የማረጋገጫ ጥቅል ፎልደሮች እንደሚከተለው ይመጣል
የማረጋገጫ ጥቅል የሚለውን ከአንድ እስከ አምስት የተዘረዘሩትን
በመክፈት ትክክለኛነቱን አንድ በአንድ እናረጋግጣለን
3.5. መረጃ አጽዳቂ(Approver)
መረጃ አጽዳቂ(Approver) በመረጃ አረጋጋጩ የተረጋገጡ
መረጃዎችን ትክክለኛነቱን በማየት የሚያጸድቅ እና የምስክር
ወረቀት(Certificate ) እንዲሰጠው የሚያደርግ ማለት ነው
የመረጃ አረጋጋጩ ያላየውን እንደገና በማየት የተመዝጋቢው የስም
ስህተት፣ንብረትበትክክለኛው መንገድ ካለተመዘገበ ሪጀክት በማድረግ
ለተመዝጋቢው እንደገና እንዲሞላ ያደገርጋል
መረጃ አጽዳቂ ከሲስተም አድሚኒስትሬተሩ በሚሰጠው ዩዘር ኔም እና
ፓስዋርድ በመጠቀም ኦፊሰር በሚለው አካውንት ወደ ሲስተሙ ይገባል
ዩዘር ኔም እና ፓስዋርድ በትክክል ካስገባ ከታች የሚታየው ሆም ፔጅ
ይመጣል
ወደ ሲሰተሙ ከገባ በኃላ የምዝገባ አስተዳድር ስር በመግባት አፅዳቅ
የሚለውን አይከን በመጫን ይከፈታል ከታች በምስሉ እንደሚታየው
መስሪያ ቤት ፣ ተመዝጋቢ እና የመዝገባ አይነት ከታች በሚታየው
መልኩ ይመርጣል
መስሪያ ቤት ፣ተመዝጋቢ እና የምዝገባ አይነት ከታች በሚታየው
አይነት ይመጣል
በመረጃ አረጋጋጩ የተረጋገጡ መረጃዎች ለአጽዳቂው ከታች እንደሚታየው
ይመጣል
የማረጋገጫ ጥቅል የሚለውን ከአንድ እስከ አምስት የተዘረዘሩትን በመክፈት
ትክክለኛነቱን አንድ በአንድ ያጸድቃል
መረጃ አጽዳቂው ትክክለኛ መረጃውን አድቆ ከጨረሰ በኃላ ሰርተፊኬት ማተም
የሚለውን በመጫን እንዲሰጥ ያደርጋል ከታች በምስሉ እንደሚታየው
ሰርተፍኬቱ ከታች በምስሉ በሚታየው አይነት ይወጣል
አመሰግናለሁ!!!

You might also like