Professional Documents
Culture Documents
Industrial Design - Mekelle
Industrial Design - Mekelle
Industrial Design - Mekelle
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ
መኳንንት አወቀ
ፓተንት ምርመራ ባለሙያ
መቐለ
የካቲት 24, 2012
ማውጫ
1. ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ፣
2. ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዘገጃጀትና ማመልከቻ፣
3. የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የምዝገባ ሂደት፣
1. ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ
• በኢንዱስትሪያዊ ንድፍ መመዝገብ የሚችሉ ምንድን ናቸው?
ቅርፆች-shapes
የቀለም ቅንብሮች-colors
አዲስነት
“አንድ ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዲስ ነው የሚባለው የንድፉ ዋና ዋና ባህሪያት በኢትዮጵያ
ወይም በውጪ ከታወቁ ተመሳሳይ ንድፎች የተለየና ከቀዳሚ ቀን በፊት ባለው አንድ አመት
ጊዜ ውስጥ ያልተገለጸ ሲሆን ነው። በንድፎቹ መካከል ያሉ የተለዩ ገጽታዎች ልዩነት በጥቃቅን
ዝርዝሮች ከሆነ ተመሳሳይ ናቸው ተብለው ይወሰዳሉ”። […አንቀጽ 46(2ሀ)]
ኢንዱስትሪያዊ ተፈጻሚነት
• “ተግባራዊ
ተፈጻሚነት አለው የሚባለው ኢንዱስትሪያዊ ንድፉ ምርቶችን በተደጋጋሚ
ለማውጣት በሞዴልነት ለማገልገል የሚችል ሲሆን ነው”። […አንቀጽ 46(2ለ)]
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ ጥበቃ የማይደረግላቸው
• “ለህዝብ ሰላም ወይም ስነ-ምግባር ተጻራሪ የሆነ ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አይመዘገብም”
[…አንቀጽ 46(3)]
• “ቴክኒካዊ
ውጤቶችን ለማግኘት ብቻ ለሚውሉ ማናቸውም ነገሮች በዚህ አዋጅ
ለኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የሚሰጠው ጥበቃ አይሰጥም”። […አንቀጽ 46(3)]
2. ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዘገጃጀትና ማመልከቻ
የመብት ወሰን
• ስዕሎች ላይ በጉልህ የሚታየውና በመግለጫው ላይ
የተገለፀው እንደ መብት ወሰን ይቆጠራል።
ርዕስ
ጫማ-shoes
መኪና-car
ስዕል 5
መግለጫ
• ስዕል 1፦ የሻንጣውን የፊት ንድፍ የሚያሳይ ነው።
• ስዕል 2፦ የሻንጣውን የጀርባ ንድፍ የሚያሳይ ነው።
• ስዕል 3፦ የሻንጣውን የጎን ንድፍ የሚያሳይ ነው።
• ስዕል 4፦ የሻንጣውን የታችኛውን ንድፍ የሚያሳይ ነው።
• ስዕል 5፦ የሻንጣውን የላይኛውን ንድፍ የሚያሳይ ነው።
የመብት ወሰን