Faya

You might also like

Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 9

የስልጠኛው ርዕስ

የተሽከርካሪ ማኑዋል አይነቶች እና አጠቃቀማቸው


ስልጠናው የሚወስደው የጊዜ ርዝመት

የክፍል ዉስጥ 20 ደቂቃ


የስልጠናው አላማ (TrainingObjective)
ስልጣኞች ስለተሽከርካሪ ማኑዋል ምንነት
እንዲያዉቁ ማድረግ
ስልጣኞች ስለተሸከርካሪ ማኑዋል
አይነቶች ማወቅ መረዳት እንዲችሉ
ማድረግ
ስልጣኞች በተሸከርካሪ ማኑዋል
አጠቃቀም ላይ እውቀትና ችሎታ
እንዲኖራቸውማድረግ
የተሸከርካሪ ማኑዋለ ለአንድ ተሽከርካሪ
ባለቤት እና የጥገና ባለሞያ ያለዉን
ጠቀሜታን እንዲረዱ ማድረግ
የተሽከርካሪ ማኑዋል
ምንድነው?
የተሽከርካሪማኑዋል ማለት፡- በተሽከርካሪው አምራች
ድረጅት የሚዘጋጅ ሆኖ ስለ
ተሽከርካሪ ክፍሎችን
ዓይነታቸውን
አሰራራቸውን እና አጠቃቀማቸውን
መረጃዎችን እና መመሪያዎችን አጠቃሎ ለባለንብረቱ
፣ለመካኒክ እና አሽከርካሪ በቀላሉ እንዲረዱ
የሚያደርግ ነው፡፡
በካምፓኒዉ እና በአሽከርካሪው ባለቤት
መካከል እንደ ድልድይ ሆኖ የሚያገለግል
መፃሐፍ ነው፡፡
ተሽከርካሪ ማንዋል ለምን እናነባለን?

You might also like