Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 125

ለአዲስ ሀይሌ ጋርመንት የተዘጋጀ ስልጠና

አሰልጣኝ:- ነጻነት መገርሳ


አማካሪ
የካቲት 2015ዓ/ም
የስልጠናው አላማ
የዚህ ስልጠና ዓላማ ለሰልጣኞች በ5ቱ“ማ ” ዙሪያ በቂ ግንዛቤ በማስጨበጥ

ከስልጠናው በኋላ ሰልጣኙ:-

 የ5ቱን ማ ምንነት፣ ጠቀሜታ እና አተገባበርን ያብራራሉ ፣

 የስራ አካባቢ የተደራጀ እና ወጥ ለማድረግ ያስችላቸዋል

 በመኖርያ ቤታቸው ፣ አካባቢያቸው፣ በመ/ቤታቸው ላይ የሚታዩ

ብክነቶችን ለማስወገድ ይረዳቸዋል፡፡


የስልጠናው ይዘት

መግቢያ

ክፍል 1. 5ቱማ ምን ማለት ነዉ?

ክፍል 2. የእቅድ ደረጃ


ሦስት የተለያዩ የመስሪያ ቦታዎች
1. ሦስተኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡-
 የስራ ቦታን የሚያበላሹ ሰራተኞች ያሉበት የሚያስተካክሉ ግን የሌሉበት
ሦስት የተለያዩ የመስሪያ ቦታዎች
2. ሁለተኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡-
 የስራ ቦታን የሚያበላሹ ሰራተኞች ያሉበት እና የተበላሸውን ደግሞ የሚያስተካክሉ
ያሉበት
ሦስት የተለያዩ የመስሪያ ቦታዎች
3. አንደኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡-

የስራ ቦታን እንዳይበለሽና ከተበላሸም ለማስተካከል ሀላፊነት የወሰዱ
ሰራተኞች ያሉበት

የእርስዎ ስራ ቦታ ከየትኛው ጎራ ይመደባል ?


ያልተደራጀ የስራ ቦታ እንዴት ይፈጠራል?

በጭራሽ የማያስፈልጉ ቁሳቁሶች


የስራ ቦታን ሲይዙ

የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች
ተለይተው እና
ተደራጅተው በአግባቡ
በአሁኑ ወቅት የማያስፈልጉ ወደ ፊት ሳይቀመጡ
ግን ሊያስፈልጉ የሚችሉ ቁሳቁሶች የስራ
ቦታን ሲይዙ
ክፍል-1. 5ቱ “ማ”ዎች ምን
ማለት ነው?
5ቱ “ማ” ምን ማለት ነዉ
• የስራ አመራር ፅንሰ ሃሳብ ሲሆን የስራ አከባቢን የተደራጀ እና ወጥ የሆነ ለማድረግ
የሚጠቅም መሳሪያ ነዉ

• ቀጣይነት ያለዉ የማያቋርጥ ለዉጥ ለማምጣት መሰረት ነዉ

• ብክነትን ለማስወገድ የሚረዳ መሳሪያ ነዉ

• የከይዘን ማስጀመሪያ መሳሪያ ነው

• ከአምስት የአማርኛ ቃላቶች የመጀመሪያ ማ ፊደሎች በመውሰድ የተሰየመ ነው


5ቱ “ማ”ዎች

1. ማጣራት (Sort) Sei-ri

2. ማደራጀት (Set in order) Sei-ton

3. ማ ፅዳት (Shine) Sei-so

4. ማላመድ (Standardize) Sei-ketsu

5. ማዝለቅ (Sustain) Shi-tsuke 10


Character 1st phase 2nd phase 3rd phase 4th phase 5th phase
Seiri Seiton Seiso Seiketsu Shitsuke
Japanese 5S
整理 整頓 清掃 清潔 躾
Set in
English 5S Sort Shine Standardize Sustain
order
Amharic
5ቱ ማ ማጣራት ማደራጀት ማ ፅዳት ማላመድ ማዝለቅ
አማርኛ
Oromic
Qulqulless
Affan 5Q Qooduu Qindessu Qubachisuu Qabachuu
u
Oromo
Tigrigna
5ም ምፍላይ ም ድርጀት ምፅራይ ምልማድ ምዝላቕ
ትግርኛ
Hadiyyis
Annannis Amaxxisi
a 5A Afussima Anshimma Awaxximma
ma ma
ሀዲዪኛ
ምሳሌ፡-

• ከ 1 እስከ 49 ያሉ ቁጥሮችን በቅደም ተከተል ፈልጉ

• ለእያንዳንዱ መልመጃ 30 ሴኮንድ ይሰጠዋል

• በ30 ሴኮንድ ማግኘት የቻላችሁትን ከፍተኛ ቁጥር መዝግቡ


ከማጣራት በፊት 33
87 45

27
72
3

69
30 24 5160

9
57
48

18
78

54
6

36
4

63
12

15
21
75
39
2 90

81
84
66 65
2
68

77
29
62

53
86
80
74
5

83 20 89
41 44
23
56

35
8
50
38
47 32 17 71

26
59
11
14

55 49 31 52 7

34
61
64

164
40
28

76
10
58
22
73

88
85
1

3
4
82

67 13

25
46 19
79
37

70
1. ማጣራት (Sort)

 በስራ ቦታ የሚገኙ አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በማስወገድ በወቅቱ ለሚከናወኑ


ተግባራት አስፈላጊ የሆኑ እቃዎችን ብቻ የማስቀረት ዘዴ ነው
 የምናስቀረው “የምንፈልገውን አይነት ብቻ፣ በምንፈልገው ብዛት ብቻ እና
በምንፈልገው ግዜ ብቻ መሆን አለበት”
የምናጣራው ምን እና የትነው?
ማጣራት(ምን) ማጣራት (የት)

ትርፍ የሆኑ የቢሮ ቁሳቁሶችን/የጽህፈት መተላለፊያ መንገዶች እና ወለሎች


ማሰሪያዎች የመለዋወጫ ስቶሮች
ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ መሳሪያዎች፣ የአላቂ እና የቋሚ የእቃ ማከማቻ ቤቶች
መለዋወጫዎች፣ አላስፈላጊ የሆኑ ወረቀቶች እና ካቢኔት/መደርደሪያዎች
መኪኖች እቃዎች የጠረጴዛ ኪሶች
ክፍላችን ውስጥ የማንጠቀምባቸው የቢሮ እና የስራ በመስኮቶች አካባቢ
ቦታ ቁሶች በአጠቃላይ ሁሉም ቦታ የማጣራት ትግበራ ማካሄድ

15
ማጣራት ያልተከናወነበት የስራ ቦታ
ማጣራት ያልተከናወነበት መኖሪያ ቤት
ማጣራት ያልተከናወነበት በእኛ ውስጥ…
33
ከማጣራት በኋላ
45

27
30 24

9
18
6

36
48 4
12

15
29 21
39
2
2
5

20
41 44
23

35
8
38
47 32 17

26
11
14

49 31 7

34
40

164
28

10
22
1

3
13
4

25
46 19
37
ከማጣራት ምን ይገኛል?
 ቦታ፣ ጊዜ፣ ገንዘብ፣ ሃይል እና ሌሎች ሃብቶችን በአግባቡ ለማስተዳደር እና ለመጠቀም ስለሚያስችል

 በፋብሪካችን፣ በቢሮ እና አገልግሎት መስጫ ቦታዎች የሚያጋጥሙ ችግሮች እንዲቀንሱ እንዲሁም ደግሞ
እንዲወገዱ ያስችላል፡፡
 በሰራተኞች መካከል ያለዉ የመግባባት ሂደት ይጨምራል፡፡
 የአገልግሎት ጥራት እና ምርታማነት እንዲሻሻል ያደርጋል፡፡

የቱን ነው በትክክል
የምንፈልገው?

22
የማጣራት ትግበራ ክንዉን
ቅድመ ዝግጅት ማድረግ

የሚፈለግ
የማይፈለግ

በሥራ ቦታው ያሉ ክምችት ዝርዝር የቀይ ካርድ ስትራቴጂ መጠቀም


ማዘጋጀት
የማንገለገልበትን ነገሮች ዝርዝር ማዘጋጀት
ቁጥሩን መወሰን

የማስወገድ ስርዓት ማከናወን


ወደ ማ ደራጀት ተግባር መሸጋገር

ቀይ ካርድ ማስወገድ ጐን ለጐን የማፅዳትን ተግባር ማከናወን


የሚፈለግ

የማ ደራጀት ተግባር ማከናወን


ቀይ ካርድ ስትራቴጂ መጠቀም
• ቀይ ካርድ፡- ማለት በስራ ቦታ ውስጥ ለስራ ሂደት የማያስፈለጉ ቁሶችን የምንለይበት እንዲሁም የቁሶቹን ይዞታ
የምንመዝንበት ስልት ነው::
• ቀይ ካርድን ስንጠቀም የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ይኖርብናል፡፡

1. ስለ ቀይ ካርድ አላማና አጠቃቀም በዝርዝር ማሳወቅ


2. ቀይ ካርድ የሚለጠፍባቸው ቁሳቁሶችን መለየት እና የስራ ክፍሉን ቀይ ካርድ የተለጠፈባቸውን
ቁሶች ማስቀመጫ ቦታ መወሰን
3. ቀይ ካርድ ላይ ያሉትን መስፈርቶች መሙላት
4. ቀይ ካርዱን መለጠፍ/ማሰር
5. ቀይ ካርዱ ላይ የተጻፈውን በማየት ውሳኔ መስጠት
6. የቀይ ካርዱን ውጤት መመዝገብና መረጃ መያዝ
.....የቀጠለ

• ቀይ ካርድ የያዙ እቃዎች ማከማቻ ቦታ፡- አስፈላጊ ስለመሆናቸው ወይም


ስላለመሆናቸው መገምገም ያለባቸውን እና ቀይ ካርድ የታሰረባቸውን የድርጅቱ
እቃዎች ለማስቀመጥ እንዲያገለግል ታልሞ የተተወ ክፍት ቦታ ነው
• ሁለት አይነት ቀይ ካርድ የያዙ እቃዎች ማከማቻ ቦታዎች አሉ

1. ማእከላዊ ቀይ ካርድ የያዙ እቃዎች ማከማቻ ቦታ


2. ውስጣዊ ቀይ ካርድ የያዙ እቃዎች ማከማቻ ቦታ
የቀይ ካርድ መለጠፍ/ማንጠልጠልን ማከናወን ምሳሌዎች

ጊዜ ያለፈባቸው እቃዎች

ጥቅም የማይሰጥ ማሽን

ለመለየት የማይቻሉ እቃዎች


ቀይ ካርድ በተደረገባቸው ቁሳቁሶች ላይ የሚወሰዱ አማራጭ እርምጃዎች

ለሌላ ስራ
ወደ አቅራቢው መመለስ መጠቀም/ለሌላ
መሸጥ ክፍል መስጠት

መጠገን
ወደ ሌላ ግብዓት ማስወገድ(ለመጨረሻ)
መቀየር/Recycle
2. ማደራጀት (Set-in-order)
 ማደራጀት ማለት በማጣራት ሂደት ውስጥ ለተለዩት ሰነዶች፣ ግብዓቶች፣ ማሽኖችና ቁሶች ቋሚና

ተስማሚ ቦታ መስጠት ማለት ነው

 የሚያስፈልጉ ቁሶች ለመፈለግ፣ ለመጠቀም፣ በቦታቸዉ ለመመለስ የሚያስችል ምልክት በመጠቀም በአግባቡ

ማስቀመጥ
ማደራጀት
01-31
33
45

27
30 24

3
4

9
18
6

36
8 12
4
21

15
39
2
29 2 5

20
41 44
23

35
8
38
47 32 17

26
11
14

49 31 7

34
40

164
28

10
22
1

3
13
4

25
46 19
37
ከማደራጀት ምን ይገኛል?

 የማደራጀት ተግባር ጠቀሜታ የሚከተሉትን ለማስወገድ ይረዳል፡-

o ፋይሎችንና ቁሶችን ለመፈለግ የሚባክን ጊዜ


o ከመጠን በላይ የሆነ ክምችት
o የቁሶች ጉዳት
o ሰራተኞች ላይ ሊደርስ የሚችል ጉዳትን
የፈለግነውን በቀላሉ ማግኘት እንችላለን ....???

34
በከይዘን፡- የሰላሳ ሴኮንድ ህግ
2.የማደራጀት ተግባራት ክንዉን
የማ ደራጀት ተግባር አተገባበር ቅደም ተከተል
ለማደራጀት ተግባር ዝግጅት ማድረግ

ቦታ መስጠት (መወሰን)፣ማከማቻ መወሰን ፡አመላካች ዘዴ መወሰን

ለማደራጀት ተግባር የሚረዱ መሳሪያዎችን ማዘጋጀት

የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት እና የስራን ድርሻ መከፋፈል

ማ ደራጀትን በተግባር ማዋል


በማደራጀት ተግባር ሁለት ዓይነት ስልቶች

1. የእይታ ቁጥጥር /ቪዥዋል ኮንትሮል/


2. አላስፈላጊ እንቅስቃሴን የመመጠን ስልት /ሞሽን ኢኮኖሚ/
ትልቁ የጃፓን ፋብሪካ ውስጣዊ ገፅታ
ትልቁ የሀገራች ፋብሪካ ውስጣዊ ገፅታ
1. የእይታ ቁጥጥር ቴክኒኮች
 ሳይን ቦርድ (የመሳሪያዎች ማስቀመጫ ሰሌዳ) ስልት
 የማቅለም ስልት
 በቀለማት የመለየት ስልት
 ቁሶችን በቅርጽና በአይነት ለይቶ የማስቀመጥ ስልት
 የእይታ አመራር(ከይዘን ቦርድ) ስልት
1.1 ሳይን ቦርድ (የመሳሪያዎች ማስቀመጫ ሰሌዳ) ስልት

 ሳይን ቦርድ ምን፤ የት እና ስንት ቁስ እንዳለን ለማወቅ ይረዳል


1. ቦታ አመላካች

2. ቁስ አመላካች

3. መጠን አመላካች
አመላካች ሰሌዳ ምሳሌ (Sign board and labeling strategy-example)
መደብ አመላካች ቋሚ/ወደታች
Section sign boards
መለያ Vertical
address

ሀ 1 2 ለ 1 2
1
መገኛ 1
አመላካች
2 Address sign 2
boards
ስይሊንደር ፣# 7
3
3
ሳጥን ፣ # 7

አግድሞሽ መለያ ለምሳሌ


Horizontal address ለ23 ማለት፡- መደብ ለ፣ ቋሚ መገኛ 2፣
አግድሞሽ መገኛ 3
አይነት ጠቋሚ መጠን ጠቋሚ
Item Amount
section B ,vertical address 2 ,horizontal indicator
indicator
address 3.
1.2. የማቅለም ስልት

 በመስሪያ ቦታ ወለሎች እና የመንቀሳቀሻ መንገዶች ለመለየት የሚያስችል


የአሰራር ስትራቴጂ ነዉ
ደህንነት(Safety)
1.3. በቀለማት የመለየት ስልት



የትኛ ማ በ ት
ለ ዓላ ም
ቀ ለን
ጠ ላ
ልን ንች

44
የክምችት መጠን ለመከታተል

ልኬቶችን ለመከታተል

01-45
1.4. ቁሶችን በቅርጽና በአይነት ለይቶ የማስቀመጥ ስልት

46
1.5.የእይታ አመራር(ከይዘን ቦርድ)ስትራቴጂ
Visual management board for 5S promotion
Face ①
1700mm

QCC’s
discussion 1200mm
post
Face
②(B Productivit
y
ack improvem
Face
side) ent post ①
Motivatio
nal posts

2000mm

Refer to Attachment Refer to Attachment B


A
Format 5
የማእከላዊ ከይዘን ሰሌዳ አጠቃቀም
ከይዘን ሰሌዳ ከይዘን ሰሌዳ
1700mm

የ5ቱ ማ አጠቃላይ ዕቅድ የከይዘን አደረጃጀት የከይዘን ግብ


ምልከታ ቅፅ

1100mm
በከይዘን የተገኙ ሳምንታዊ የሀሳብ መሰንዘሪያ ጥሩ አፈፃፀም ያስመዘገቡ ከይዘናዊ መፈክር
ውጤቶች እንቅስቃሴ
2000mm

በፊት ለፊት በጀርባ


ገፅ
ገፅ ①
(Front
② (B
side) ack
side)
የከይዘን ሰሌዳ ምሳሌዎች
የማእከላዊ ከይዘን ሰሌዳ የቡድኖች ከይዘን ሰሌዳ

49
2. አላስፈላጊ እንቅስቃሴን መመጠን ስልት /ሞሽን ኢኮኖሚ/ ዘዴዎች

1. በተደጋጋሚ የሚፈለጉ እቃዎችን እንደተፈላጊነታቸው በቅርብ ማስቀመጥና በተደጋጋሚ


የማንጠቀምባቸውን እቃዎችን በተወሰነ መልኩ አርቆ ማስቀመጥ ያስፈልጋል
2. በተደጋጋሚ የሚፈለጉ እቃዎችን በቀላሉ ለማንሳት እና ለመጠቀም በሚያስችል መልኩ ማስቀመጥ
3. ተመሳሳይ የስራ ሂደቶችን በስራ ሂደት ፍሰታቸው መሰረት በመደርደር ወጥ ያልሆነ የስራ ሂደትን ማስቀረት
ወይም ዚግ-ዛግ ያለው እንቅስቃሴን ማስቀረት
4. ሁለት እጆቻችንን መጠቀም
5. የማሽን ወይም የእቃዎችን ከፍታ እና የሰራተኞችን/ የተጠቃሚዎችን ቁመት ማመጣጠን
የማይመች አካላዊ ተጽኖዎች የሚፈጥሩ የስራ ሁኔታዎች:-

ስልክ በጭንቅላትእና በተከሻ መደገፍ

በጣም ከፍካለ
በጣም ዝቅካለ

በጣም ከራቀ
53
የእርሶ አጠቃቀም የትኛው ነው?
የቱ ነው የሚሻለው ?
ለቀኝ እጅ የትኛው አቀማመጥ የሚሻል ይመስላቹዋል?

ለመያዝ ና ለ መጠቀም የ ክንዳችንን በቀኝ እጃችን እስፖንጁን በመያዝ


አቅጣጫ መቀየር ያስፈልጋል ቆሻሻውን በቀላሉ ማስወገድ ይቻላል
የሰነዶች አቀማመጥ ምሳሌ
SEITON

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12

•Retrieval within 30 seconds


•Labeling reserved seats
•Color identification

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12
SEITON

•Matching labels
•Color identification
•Matching labels
SEITON
SEITON
SUPER
•Color identification

OFF OFF OFF OFF


Cast Materials SEITON
CL10-40 CL15-20

CL20-20

BL20-50 BL20-20

•Kanban
•Parking place
BL30-20 •Safety sign

BLH20-40 BLH20-20

Cart No. 5
BLH25-20

Cart No. 5
Safety First
COLD HOT COLD HOT

•Hanging hoses on hooks


•Color identification
•Clear ground surfaces
3. ማ ፅዳት (Shine)
• ማ ፅዳት:- ማሽኖቻችንን፣ የስራ ቦታችንንና የስራ መገልገያ መሳሪያዎቻችንን ጽዱ ማድረግ
ማለት ነዉ
• የስራ ቦታችን ፅዱ በሚሆንበት ጊዜ ማራኪ እና ሳቢ ስለሚሆኑ ሰዎች በቀላሉ
እንዲጠቀሙዋቸዉ እና ስራችንን በደስተኛ መንፈስ ለመስራት ያስችለናል
• ጽዳት ጥራት ያለው ምርት ማምረት ከመቻል ጋር የጠበቀ ግንኙነት አለው
ማ ፅዳት እና ፍተሻ
• ማ ፅዳት እና ፍተሻ ማካሄድ ተነጣጥለዉ ሊታዩ የሚችሉ አይደሉም፡፡ምክንያቱም
ፅዳት በምናካሂድበት ጊዜ የስራ መገልገያ መሳሪያዎቻችንን ደህንነት በተዘዋዋሪ
እንፈትሻለን፡፡
ጽዳት/ፍተሻን ማከናወን

በማየት መለየት በመዳሰስ መለየት


• ብናኝካለ • ሙቀት
• የማሽን መበላሸት ካለ • በጣም መቀዝቀዝ
• ከማሽኑ እቃ የጎደለካለ • የለቀቀ ብሎን
• የዘይት መፍሰ ካለ

በማሽተት መለየት በመስማት መለየት


• ያልተለመደ ጠረን • ያልተለመደ ድምጽ
3. የማፅዳት ትግበራ ክንዉን
የማፅዳት ተግባራት ፍሰት
የፅዳት ትግባር የሚከናወንበት ቦታ መለየት

ለሚመለከተዉ አካል የፅዳት ትግበራዉን ማሳሰብ

የአፀዳድ ዓይነት መለየት

አግባብነት ያላቸዉ ለፅዳት ትግበራ የሚረዱ መሳሪያዎች መለየት

የፅዳት ትግበራዉን መጀመር


ንፅህናን መረካከብ
ከይዘናዊ ባህላችን
ይሁን!!!
4. ማላመድ (Standardize)

• ማላመድ ከመጀመሪያዎቹ 3ቱ ማዎች የተለየ ነው፣ የመጀመሪያዎቹ 3ቱ ማዎች


ተግባራት ሲሆኑ ማላመድ ግን 3ቱን ማ ጠብቆ ለማቆየት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው
• ከላይ የተገለጹትን 3ቱን ማ ዎች ማጣራትን፣ ማደራጀትንና ማጽዳትን
ለእያንዳንዱ ሠራተኛ እለታዊ ክንውን ሆኖ ከመደበኛ ሥራቸው ጋር ተላምዶ
(የስራው አካል ሆኖ) በቀጣይነት እንዲከናወን ወጥ አሠራርን የመዘርጋት ዘዴ ነው
• በሁሉም የስራ ቦታዎች ላይ ስራን ማእከል ያደረጉ ህጎች ማዉጣት
…የቀጠለ

“Where there is no standard, there can’t be kaizen.”


‐Taiichi Ohno
የማላመድ ተግባራት ክንዉን
 ማላመድ ማለት ለማጣራት፤ ማደራጀት እና ለማጽዳት እንዲያመች የስራ
ማስኬጃ ህጎችን/ወጥ የሆኑ አሰራሮችን (standards) ማዉጣት ማለት ነዉ
 ማላመድ ማለት ህጎችን ማዉጣት እና በህጉ መሰረት መስራት ነዉ
ሀ. የማጣራት ተግባር ማላመድ

• የቀይ ካርድ (Red Tag) ትግበራ ህጎች


 መቼ ትግበራዉ እንደ ሚከናወን
 እንዴት ትግበራዉ መደረግ እንዳለበት
 በቀይ ካርዱ ላይ ምን መደረግ እንዳለበት

• የቀይ ካርድ ትግበራ ቦታ ህጎች


 መቼ ማስለቀቅ/ማስወገድ እንዳለብን
 እንዴት ቁሶችን ማስወገድ እንዳለብን
ለ. የማደራጀት ተግባራት ማላመድ
 የትኛዉ ቁስ

 የት ቦታ

 ስንት/መጠን/ብዛት

 ሁሉም ቁሶች መመለስ…

 ቁሶች ሲጠፉ ምን መደረግ አለበት

 የሚታዩ ወጥ-ምልክት (Standard Symbol)፣ መስመር፣ ስያሜ (Label) እና የቀለም ኮድ


መተግበር
ቋሚ ቦታን የሚያመለክት ደረጃ(Standards) ምሳሌ
*የማደራጀት - የእይታ ማመልከቻ ዘዴን መወሰን
Indication of pathways
ሐ. የማፅዳት ተግባራት ማላመድ
 በማፅዳት እና መፈተሽ

 የሚያስፈልጉ ቁሶች የአጠቃቀም ድግግሞሽ፣ የሚሰራ ስራ፣ እና የስራ ቦታ


ለሚመለከተዉ አካል ማሳየት
 የማጽጃ ቁሶች የት ቦታ እንደሚቀመጡ እና

ካለቁ በኃላ እንዴት እንደሚተኩ ማሳየት


01-87
የፍተሻ ምልከታ
የማላመድ ምሳሌ
የሥራ ክፍል :ምርት ቀን፡05/01/2006
የ5ቱማ ተግባራት ኡደት ቻርት
ያዘጋጀው ፡____________ ፊርማ_____________
5ቱማ የሥራው ድግግሞሽ

ማ ስቀመ ጥ

ማ ላመ ድ
ተ.ቁ የ5ቱማ ተግባራት

ማጣ ራ ት

ማ ፅዳ ት

ማዝ ለ ቅ
ሀ ለ ሐ መ ሠ

1 ለጊዜው ለሥራ የማያስፈልጉና ትርፍ ነገሮች በሥራ ቦታ አለመኖራቸውን x x


ማረጋገጥ
2 ቀይ ካርድ መጠቀም x x
3 ቀይ ካርድ የተደረገባቸውን እቃዎች ሁኔታ መገምገም x X
ውሳኔ መስጠት
4 እቃዎች በተገቢው ቦታቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ x X
5 የተሰመሩ መስመሮች አለመጥፋታቸውን ማረጋገጥ x X
6 ሌብሎች አለመጥፋታቸውን ማረጋገጥ x X
7 የመስሪያ መሳሪያዎችን ማፅዳት x x
8 የሥራ አካባቢን ማፅዳት x x
9 መስመሮችንና ሌብሎችን ማፅዳት x x
10 ማሽኖችን ማፅዳት/መለስተኛ የመከላከል ጥገና/ x x
11 3ቱ ማ በተቀመጡት ስታንዳርዶች መሰረት እየተከናወኑ መሆኑን ማረጋገገጥ x x
12 የ3ቱ ማ ኢንስፔክሽንና ኦዲት ማከናወን x x
13 የካይዘን ፕሮሞሽን ሥራዎችን መስራት x x

14 የካይዝን ቦርዶችን እና ሳይን ቦርዶች መከለስ / update ማድረግ/ x x

15 በቡድንና በግል ለተሰሩ ሥራዎችና ለተገኙ ስኬቶች እውቅናና መስጠት X x


X
ሽልማት መስጠት
ሀ፡ሥራ/ሺፍት ከመጀመሩ በፊት ለ፡ሥራ/ሺፍት ካለቀ በኋላ ሐ. በየቀኑ
መ.በሳምንት አንድ ቀን /አርብ/ ሠ.በወር አንድ ቀን /የመጨረሻው አርብ/

ማሳሰቢያ፡
1. ለዝርዝሩ የማለያየት ፤የማስቀመጥ እና የማፅዳት (ማስዋብ) እቅዶች ወይም ስታንዳርዶችን ይመልከቱ

2. 5ቱማዎች ለማስቀጠል ይቻል ዘንድ እነዚህና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው ስታንዳርዶች መተግበራቸውን የመከታተል የመቆጣጠርና
ተገቢውን የመከላከልና የማስተካከያ እርምጃዎች የመውሰድ ሀላፊነት የሞዴል የሥራ ቦታ ሀላፊው የምርት ክፍል(የእያንዳንዱ የስራ ሂደት
መሪ) ሀላፊነት ይሆናል ፡፡
5. ማዝለቅ (Sustain)

• ማዝለቅ ማለት ትክክለኛ እና አግባብነት ያላቸዉ ህጎችን አስጠብቆ የእለት


ተእለት ተግባር በማድረግ ዘለቄታዊ እና ቀጣይነት ያለው አሰራር ማድረግ ነዉ
• የ4ቱን ማ በሁለም ሰራተኛ በቀጣይነት በሥራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥና ድርጅታዊ
የአሰራር ባህል ማድረግ

???
የማዝለቅ ቀላል ስልቶች
 ምርጥ ተሞክሮ ያላቸው የስራ ክፍሎችን ልምድ መቅሰም

 የ5ቱን ማ የሚታሰቡበትን ወር መወሰን

 5ቱን ማ የሚገልፅ መፈክር ማዘጋጀት

 የ5ቱ ማ ተግባራትን የሚያነሳሱና ተግባራቱን የተመለከቱ መፈክሮችና ፖስተሮች ማዘጋጀት

 የ5ቱ ማ ጋዜጣ

 የ5ቱ ማ የእጅ መጽሃፍ ማዘጋጀት

 የ5ቱ ማ የፎቶ አውደ ርዕይ

 የ5ቱ ማ ካርታ
የሚፈለገውን ከማይፈለገው
በመለየት የማይፈለገውን
በአግባቡ ማስወገድ

የሥራ አካባቢን ደረጃ እና ደንብ


በመጠበቅ ዘላቂ ማድረግ

3ቱን “ማ”ዎች
በአግባቡ በመተግበር
የሥራ ቦታን ማደራጀትና
ወጥ የሆነ አሰራርን መዘርጋት

ተገቢውን ነገር በተገቢ ቦታና ሁኔታ ማስቀመጥ እና በግልጽ


የስራ ቦታን፣ የመስሪያ መሣሪያዎች እና ማሽኖች በማመልከት
ማጽዳት እንዲሁም ያሉበትን ሁኔታ መፈተሽ በቀላሉ በጥቅም ላይ እንዲውሉ ማስቻል
የማዝለቅ ትግበራ

93
የአመራሮች ሚና
 ከፕሮጀክት እና ቢሮ አመራሮች 5ቱማን ለማዝለቅ መንገዶችን በማመቻቸት ለ5ቱ ማ ስኬት ወሳኝ ሚና መጫወት

አለባቸው

• ስለ 5ቱ ማ ማስተማር

• ቡድኖችን ማደራጀት

• የድርጊት መርሃ-ግብር ማውጣት እና ለ5ቱ ማ ስራ ጊዜ መስጠት

• እውቅና መስጠት እና መደገፍ

• የሰራተኞችን ፈጠራ ማበረታታት፣ሃሳባቸውን ማድመጥ እና እርምጃ መውሰድ

• ማበረታቻ ማበርከት

• 5ቱማን የማስፋፋት ስራ መስራት


…..የቀጠለ
አመራሮች 5ቱ ማዎች በስራ ቦታቸው መተግበር እና ትግበራቸውን
ማዝለቅ ይኖርባቸዋል

ይህን ሲያደርጉ
• ስራቸው ጥራት ያለው እና ውጤታማ ይሆናል
• በምሳሌነት መምራት ይችላሉ

• ድርጅቱ ለ5ቱ ማ ትግበራ ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል


የሰራተኞች ሚና

ሰራተኞች 5ቱማን ለማዝለቅ መንገዶች በማመቻቸት ወሳኝ ሚና ይጨወታሉ


 ስለ 5ቱ ማ ትግበራ ሳይሰለቹ መማር
 የስራ ባልደረቦችን ስለ 5ቱ ማ የማስተማር ስራውን መደገፍ
 ለ5ቱ ማ ትግበራ ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየት
 የ5ቱ ማ ትግበራን የማስፋፋት ጥረቶችን መደገፍ
5ቱን “ማ” ዎች ለማዝለቅ ከሚረዱን ቴክኒኮች
ውስጥ፡-
1. ቁጥጥር ማካሄድ

2. የ5ቱ ማ ተግባራትን በፖስተር እና በመፈክር መጠቀም


3. በሽልማት (ዕውቅና መስጠት)
ምሳሌ፡- ፖስተር
ምሳሌ፡ ከይዘን ቦርድ (From Malaysia companies)
There is no need to search
for file folders To know how
the factory is doing, all it
needs is to walk around and
learn even by yourself,
Important things are openly
displayed.
Inside the factory important information, group
activities, evaluation criteria, projects on
progress etc., are all displayed and are handled
clear and neat
World class industry
working environment,
an excellent walk way
and visual display in
the production area
THE OFFICE ENVIRONMENT
Effective office around visual displays
…..
Walking and learning corridors
ከ3ቱ ማ በፊት ከ3ቱ ማ በኋላ
ጥቃቅን ነገሮችን በዘላቂነት የማስተዳደርያ መንገድ
ከ3ቱ ማ በፊት ከ3ቱ ማ በኋላ
ከ3ቱ ማ በፊት ከ3ቱ ማ በኋላ
ከ3ቱ ማ በፊት ከ3ቱ ማ በኃላ
…የቀጠለ
ወሳኙ ነገር
“ማዝለቅ ነው!!!”
የማዝለቅ ጥቅም ባጭሩ
የእለተ እለት እንቅስቃሴ በማድረግ

የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ባለማድረግ


5ቱ ማ ለሰራተኛዉ ያለዉ ጠቀሜታ

1. የመስሪያ ቦታው የፀዳ ጉዳት የማያደርስ እና ምቹ እንዲሆን ያደርገዋል


2. የስራ እርካታ እንዲኖር ያደርጋል
3. በስራ ላይ የሚከሰቱ ጫናዎችን እና አለመስማማቶችን ያስወግዳል
4. ከስራ ባልደረባቹ ጋር በቀላሉ እንድትግባቡ ያደርጋል
5. የስራ ቦታ ምን መምሰል እንዳለበት ጥሩ ግብዓት እንድትፈጥሩ እድል ይሰጣል
6. ሁሉን ነገር ረስተን ትኩረታችን ስራው ላይ ብቻ እንዲሆን ያስችለናል
7. የሰራተኞችን የስራ ሞራል በማነሳሳት እና የጋራ ስራን በማበረታታት የባለቤትነትን
ስሜትን ይፈጥራል
5ቱ ‘‘ማ’’ዎች ለኩባንያዉ ያለዉ ጠቀሜታ

1. ወጥ የሆነ የስራ ፍሰት እንዲኖር በማድረግ ብክነት መቀነስ

2. ግድፈት ባዶ በማድረግ ጥራት ያሳድጋል

3. ብክነትን ባዶ በማድረግ ወጪን ይቀንሳል

4. ማዘግየት እንዳይኖር በማድረግ ወቅቱን ጠብቆ

ለደምበኛ ማድረስ

5. ምንም ዓይነት ጉዳት እንዳይኖር በማደረግ ደህንነት ይጨምራል

6. የማሽኖች ብልሽት እንዳይኖር በማድረግ ምርታማነት ይጨምራል

7. የደምበኛ ቅሬታ እንዳይኖር በማድረግ ከፍተኛ የሆነ እምነት እና በራስ መተማመን ያመጣል

8. ከመጠን በላይ የሆነ ክምችትን ለማስወገድ ይረዳናል


Question 1

3 apples, 6 bananas and 1 pineapple.


Divide equally to 4 person. How to divide
it equally?
Example 1

Make juice by blend all the fruits together


and divide to 4 person.
ክፍል -2. የዕቅድ ደረጃ
Planning Stage
የዕቅድ ደረጃ ፍሰት

1. ከልቡ ማደራጀት
2. አሁን ያለዉን ነባራዊ ሁኔታ ማወቅ ወይም መረዳት
3. የትግበራ ወሰኖችን ማውጣት
4. ግብ ማስቀመጥ
5. ዕቅድ ደረጃ
6. የበጀት እቅድ ዝግጅት
7. የዕቅዱን ትግበራ ማስጀመር
1. ከልቡ ማደራጀት
1. ከልቡ ማደራጀት
2. አሁን ያለዉን ነባራዊ ሁኔታ ማወቅ ወይም መረዳት

 የ5ቱ “ማ” ዎችን ቼክሊስት በመጠቀም

 ፎቶግራፍ በማንሳት
በመገምገሚያ ቅፅ (ቼክ ሊስት) መጠቀም

123
ፎቶ ግራፍ
ቋሚ የሆነ የካሜራ ቦታ መስጠት፡-

 ለምንጠቀምበት ካሜራ ቋሚ የሆነ ቦታ በመስጠት ከ5ቱ ‘‘ማ’’ ዎች


ከትግበራ በፊት እና በኋላ ያለዉን ክስተት ፎቶ ማንሳት
ከ5ቱ "ማ“ ዎች ትግበራ በፊት ከ5ቱ "ማ “ዎች ትግበራ በኋላ
5ቱ ማ ምልከታ ቅፅ (ቼክ ሊስት)
3. የትግበራ ወሰኖችን ማውጣት

በፋብሪካ ደረጃ
መወሰን

ሞዴል የሆነ ኩባንያ አቀፍ


የስራ ክፍል መተግበር
መምረጥ

በቡድን ቦታ ብቻ
መወሰን ሌሎች

የተለያዩ አማራጮች
4. ግብ ማስቀመጥ
1
ወቅታዊ/አሁን
ያለንበትን 2
ከልቡዎች
ሁኔታ ማወቅ

መገምገም
3

ግብ ማስቀመጥ 4

መለጠፍ
ግብ ማስቀመጥ

128
5 . ዕቅድ ማውጣት
የትግበራ ዝርዝር እቅድ ማዘጋጀት
6.የበጀት ዝግጅት

 ለ5ቱ ማ ትግበራ የገንዘብ ወጪ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል፡፡ አስፈላጊውን በጀት


ለማስፈቀድ አስተባባሪ ግብረ ኃይሉ የሚያስፈልገውን ወጪ በመገመት ከበላይ
ኃላፊዎች ጋር ይወያያል
የበጀት ቅፅ
7. የዕቅዱን ትግበራ በይፋ ማስጀመር
1 2
ለሰራተኞች
ጥሪ ማድረግ ሰራተኞችን
መሰብሰብ

የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት
5
በይፋ ማስጀመር
3
4
እቅዶቹን ማብራራት ፕሮግራሙን
ማስተዋወቅ
!! !
ናለ ሁ
ሰግ
አመ

You might also like