Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 23

motr.gov.

et 1
የ2015 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት

አዘጋጅ፡ የሻነህ ውዴ
የዕቅድ፣ በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ II

ነሐሴ 2015 ዓ.ም


ለስራ ክፍሉ አባላት የቀረበ አዲስ አበባ
2
የዝግጅት ምዕራፍ …

ግብ 1 ፡የመሥሪያ ቤቱን የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረዥም ጊዜ


እቅዶች ማዘጋጀት፤

 በተቋሙ የሚገኙ የስራ ክፍሎች የ2015 ጠቋሚ እቅድ


እንዲያዘጋጁ ማድረግ
• የተቋማዊ ለውጥ ሥራ አስፈጻሚ

• የህግ ጉዳዮች ሥራ አስፈጻሚ

• የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካትቶ ትግበራ ሥራ


አስፈጻሚ
3
የዝግጅት ምዕራፍ…

 በተቋሙ ስር የሚገኙ የስራ ክፍሎች የ2015 ዓመታዊ እቅድ


እንዲያዘጋጁ ድጋፍና ክትትል ማድረግ
• የተቋማዊ ለውጥ ሥራ አስፈጻሚ

• የህግ ጉዳዮች ሥራ አስፈጻሚ

• የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካትቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ

• የስነምግባር መከታተያ ስራ አስፈጻሚ እንዲያዘጋጁ ተደርጓል፡፡

4
የዝግጅት ምዕራፍ …

 ክልሎችና ተጠሪ ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት እቅድ


አዘጋጅተው እንዲያቀርቡ ማድረግ፤
• ሦማሌ

• አፋር

• ሐረሪ

• የኢትዮ- ጅቡቲ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር እንዲያዘጋጁ ተደርጓል፡፡

5
የዝግጅት ምዕራፍ …

 ክልሎችና ተጠሪ ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት እቅድ


አዘጋጅተው እንዲያቀርቡ ማድረግ፤
• ሶማሌ
• አፋር

• ሐረሪ

• የኢትዮ- ጅቡቲ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር እንዲያዘጋጁ ተደርጓል፡፡

• በ6 ወርና በ9 ወር የእቅድ ክለሳ ማከናወንና ለስራ ክፍሎች የማውረድ ስራ ተከናውኗል፡፡


6
ዓበይት ተግባራት

ግብ 2 ፡የመሥሪያ ቤቱን እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት


ማዘጋጀት፤
• በሚኒስቴር መ/ቤቱ ስር የሚገኙ የተቋማዊ ለውጥ ሥራ አስፈጻሚ፣

የህግ ጉዳዮች ሥራ አስፈጻሚ ፣የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች


አካትቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ፣ የስነምግባር መከታተያ ስራ
አስፈጻሚ ወርሀዊ፣ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመት፣ የዘጠኝ ወርና ዓመታዊ 7
ዓበይት ተግባራት

 በሚኒስቴር መ/ቤቱ ስር የሚገኙ የስራ ክፍሎች የሩብ ዓመት፣ የግማሽ


ዓመት፣ የዘጠኝ ወርና ዓመታዊ የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶች አዘጋጅቶ
ለማቅረብ ታቅዶ በዕቅዱ መሰረት ተከናውኗል፡፡

 የሚኒስቴር መ/ቤቱ የ2015 ወርሀዊ፣ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመት፣


የዘጠኝ ወርና ዓመታዊ ሪፖርት አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ፡፡

8
ዓበይት ተግባራት

• የሚኒስቴር መ/ቤቱ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመት፣ የዘጠኝ ወርና ዓመታዊ


ሪፖርት አዘጋጅቶ በማቅረብ በየሩብ ዓመቱ በሚመለከታቸው አካላት
እንዲገመገም ማድረግ፣

• የዘርፉ ተጠሪ ተቋማት የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመት፣ የዘጠኝ ወርና ዓመታዊ
የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶች እንዲያቀርቡ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣

9
ዓበይት ተግባራት

ግብ 3፡ የዘርፉን አፈጻጸም ላይ ድጋፍ፣ ክትትልና ግምገማ በማድረግ ግብረ


መልስ መስጠት

• በሚኒስቴር መ/ቤቱ ስር የሚገኙ የስራ ክፍሎች የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶች


በመገምገም እና ሱፐርቪዥን በማከናወን በየሩብ ዓመቱ ግብረመልስ
መስጠት፤

• ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የስራ


አፈጻጸም ሪፖርቶች በመገምገም እና ሱፐርቪዥን በማከናወን በየሩብ
10
ዓበይት ተግባራት

• የዘርፉ ተጠሪ ተቋማት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶች በመገምገም እና


ሱፐርቪዥን በማከናወን በየሩብ ዓመቱ ግብረመልስ መስጠት፤

• በሚኒስቴር መ/ቤቱ ሥር የሚገኙ የሥራ ክፍሎች በየ6 ወሩ ምዘና


ማካሄድ፤

11
የመስክ ምልከታ፣ የሱፐርቪዥን

• ደቡብ ብ/ብ/ሕዝቦች ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ፣ ሲዳማ


ክልል መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ እና ማሰልጠኛ ተቋማት) የመስክ
ምልከታ ተካሂዷል፡፡

• ከተቋማዊ ለውጥ ስራ አስፈጻሚ ጋር በቅንጅት የእቅድ ዝግጅት፣ የለውጥና


የመልካም አስተዳደር ስራዎች ትግበራ በሕዝብ፣የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ መሪ
ስራ አስፈጻሚ፣ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ መሰረተ ልማት መሪ ስራ
አስፈጻሚ፣ መሰረታዊ አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ የሱፐርቪዥን ስራ ተካሂዷል፡፡
12
ክትትል፣ ድጋፍ እና ግምገማ

• ከተቋማዊ ለውጥ ስራ አስፈጻሚ ጋር በቅንጅት የሶስተኛው ሩብ ዓመት


የህዝብ ትራንስፖርት የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ መሪ ስራ አስፈፃሚ፣ አዲስ
ከተማ ትልቁ ተርሚናል፣ አየር ጤና ተርሚናል፣ ፋይናንሰ ሥራ አስፈጻሚ
እና ህዝብ ግነኙነትና ኮሙኑኬሽን ስራ አስፈጻሚ ፣ ኢንፎርሜሽን
ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ስራ አስፈጻሚ የክትትልና ድጋፍ ስራ ተካሂዷል፡፡

• የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ትክከለኛነት የተመረጡ የሚኒስቴር መ/ቤቱ


የስራ ክፍሎችና ተጠሪ ተቋማት ላይ ትክክለኛነቱን የማረጋገጥ ስራ
13
ከዕቅድ ውጪ የተከናወኑ ተግባራት

• የዘረፉ የ9 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት መጠመር

• የዘርፉ ዓመታዊ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት መጠመር

• ከ2016-2018 ዕቅድ ዝግጅት

14
ለተቋማት መረጃ ማደራጀትና መስጠት

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር

• National M&E System Assessment/study Tools

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

• የኢነርጂ ስትራቴጂ

15
ወርክ ሾፕ…

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ

የሥርዓተ ጾታ ማካተት ተቋማዊነትና የሴቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ መከታተያ፣ መመዘኛና ደረጃ


የመለያ ማዕቀፍ

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

 የሦስት ዓመት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዕቅድ

የቱሪዝም ሚኒስቴር
16
 Truism Satellite Account
ያጋጠሙ ችግሮች

በዕቅድ አለመመራት  የጠባቂነት ስሜት

የቅንጅት እጥረት የውስጥ የግንዛቤ ማስጨበጫ/


ሥልጠና ፍትሐዊነት
አሉባልታ
የውሳኔ ሰጪነት
ሥራዎች የተወሰኑ አካላት

ላይ መብዛት
17
ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች

ክፍሉን በዕቅድ መምራት

ቅንጅትታዊ አሰራር ማጠናከር

አሉባልታ የሚሰራ ሰራኞች ላይ ረምጃ መውሰድ

ሰራተኞች በስራ መዘርዝራቸው መሰረት ስራዎች እንዲከናወኑ ቢደረግ

የጠባቂነት መንፈስ ቢቀር


18
አጠቃላይ አፈጻጸም

>100%
እዝል - ANNEX

ሥዕላዊ መግለጫዎች
እዝል - ANNEX
የTSA ኮሚቴ
እዝል - ANNEX
የሲዳማ ክልል የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ሱፐርቪዥን
አመሰግናለሁ!

motr.gov.et

You might also like