For Sliding Sale CBHI Contribution Oct 24,2023

You might also like

Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 24

የመክፈል አቅምን መሠረት ያደረገ

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን


መዋጮ አከፋፈል ማስፈጸሚያ ማኑዋል
ጥቅምት 2016
 የመዋጮ አከፋፈል ፍትሐዊነትን ለማረጋገጥ
 የተሻለ አቅም ያለው የበለጠ እንዲከፍል

የመክፈል አቅምን በማድረግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ያለው


ያገናዘበ የመዋጮ የህብረተሰብ ክፍል ላይ ጫና ያሳደረውን
የመዋጮ አከፋፈል ለማስተካከል
አከፋፈል መተግበር
 ለፊደራል ቋት ምስረታ መሠረት ለመጣል፣
ለምን አስፈለገ?
ለተመሳሳይ የጤና መድኅን የጥቅም ማዕቀፍ
በክልሎች ያለውን የተለያየ የመዋጮ አከፋፈል
ወጥ እንዲሆን ለማስቻል
የማኑዋሉ አላማ

በአዋጁ ለምክር ቤቱ
የማህበረሰቡን የመክፈል አቅም
በተሰጠው ስልጣን መሠረት
በመየት እና በተለያዩ እርከኖች
የሚወሰነውን የመክፈል
ከመመደብ አንጻር አስፈጻሚው
አቅምን መሠረት ያደረገ
ያለበትን ኃላፊነት እና ተግባር
የመዋጮ ስሌት ማስፈጸሚያ
ዝርዝር ማስቀመጥ
ዝርዝር ማስቀመጥ
ትርጉም

• ሁሉንም የክልል እና የዞን ዋና ከተሞች እና


የከተማ መስተዳደሮችን ሲሆን የአዲስ አበባ
ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮችን
ያካትታል

• በከተማ ትርጉም ከተካትተቱት


የገጠር አካባቢዎች ውጪ ያሉ ሁሉም
ወረዳ አካባቢዎች
የመክፈል አቅም የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አባል
የሚለይባቸው መሆን ያለባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች
የህብረተሰብ (eligible population)
ክፍሎች እነማን በአባልነት ተመዝግበው ያሉ
ናቸው? እማወራ/አባወራ
የእርሻ መሬት ስፋት
የእርሻ መሬቱ ምርታማነት
የመኖሪያ ቤት አይነት እና ጥራት (የሳር
ክዳን፣ የቆርቆሮ ክዳን፣ የክፍሎች
በገጠር የሚኖሩ ብዛት ...ወዘተ)
የማህበረሰብ ክፍሎች የቤት እንስሳት ብዛት (የጋማ እና የቀንድ
የመክፈል አቅም ከብት፣ በግ እና ፍየል፣ ዶሮ፣ ንብ፣ አሳ)
መለያ መስፈርቶች ከኪራይ የሚገኝ ገቢ (የጋማ ከብት እና
የእርሻ መሳሪያዎች፣ የመሬት፣ የቤት...
ወዘተ)
 ከቋሚ ተክል ብዛት (የባህር ዛፍ፣ የአቮካዶ፣ ሙዝ፣
ቡና፣ ጫት፣ ሸንኮራ፣ ቀርከሃ...ወዘት)
 ለገበያ የሚውል የጓሮ አትክልት
 ምርትን በመካፈል (crop sharing) የሚገኝ ገቢ
 ከተለያዩ ምንጮች የሚገኙ ገቢዎች ( በእጅ ሙያ፣
በግንበኝነት፣ ከልዩ ልዩ ሙያ አገልግሎት የሚገኝ
የቀጠለ... ገቢ፣ ከሌሎች አካላት የሚደረግ የገንዘብ
ድጋፍ...ወዘተ)
 የቤተሰብ ብዛት (ከላይ የተዘረዘሩት እንደተጠበቁ
ሆኖ የቤተሰብ ብዛት የመክፈል አቅምን ለመለየት
በልዩ ሁኔታ ሊታይ ይችላል)
 የቤትአይነት፣ስፋት የክፍሎች ብዛት
(የጭቃ፣ የብሎኬት ...ወዘተ)
 የቤት ባለቤትነት ሁኔታ (የቀበሌ፣
የግል)
በከተማ የሚኖሩ  የተሰማሩበት የንግድ አይነት
የማህበረሰብ ክፍሎች የተመደበበት የግብር ከፋይነት ደረጃ
 የንግድፈቃድ እንዲያወጡ የማይገደዱ
የመክፈል አቅም ጥቃቅን ሥራዎች የሚገኝ ገቢ (የጉልት
መለያ መስፈርቶች ንግድ፣ የተለያዩ የቴክኒክ ስራ እና ጥገና
ስራ፣ የቡና ጠጡ...ወዘተ)
 ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ( በአነስተኛ
ድርጅቶች፣ በግለሰቦች እና
በማህበረሰቡ የሚቀጠሩ...ወዘተ)
የቀጠለ...
 ከኪራይ የሚገኝ ገቢ (በንግድ ፈቃድ ከሚሠረው ውጪ ያለ የመኖሪያ
ቤት፣ የኪዎስክ... ወዘተ)
 ከከተማ ግብርና ሥራ የሚገኝ ገቢ (ንግድ ፈቃድ በማውጣት ከሚሠሩ
ስራዎች ውጪ የሆኑትን የሚያካትት ነው)
 ከሌሎች በአካባቢው የሚታወቁ የገቢ ምንጮች የሚገኙ ገቢዎች
(ከሌሎች አካላት የሚደረግ ቋሚ የገንዘብ ድጋፍ)
 የቤተሰብ ብዛት (ከላይ የተዘረዘሩት እንደተጠበቁ ሆኖ የቤተሰብ ብዛት
የመክፈል አቅምን ለመለየት በልዩ ሁኔታ ሊታይ ይችላል)
 የቀንድ ከብት፣ የግመል፣ በግ እና ፍየል ሀብት
ብዛት
 ከእርሻ ሥራ የሚገኝ ገቢ
በአርብቶአደር እና  የእንጨት ከሰል በመሸጥ እና ጨው በማምረት
የሚገኝ ገቢ
ከፊል አርብቶአደር
 ከሌሎች ምንጮች የሚገኝ ገቢ (መደበኛ
አካባቢዎች የሚኖሩ ባልሆነ የማስጎብኘት እና የማስተናገድ ስራ፣
ከቤተሰብ የሚገኝ ቋሚ የገንዘብ ድጋፍ፣
የማህበረሰብ ክፍሎች በእንስሳት የሚሰጥ የማጓጓዝ ስራ፣ ከጥቃቅን
ንግድ የሚገኝ ገቢ...ወዘተ)
መለያ መስፈርቶች
 የቤተሰብ ብዛት (ከላይ የተዘረዘሩት
እንደተጠበቁ ሆኖ የቤተሰብ ብዛት የመክፈል
አቅምን ለመለየት በልዩ ሁኔታ ሊታይ ይችላል)
 ምደባ ለዚሁ ተብሎ በተዋቀረ የድልድል
ኮሚቴ ይከናወናል
የኮሚቴው አባላት የሚሆኑት ምደባ በማን
በየቀበሌው እና በየቀጠናው ይከናወናል?
ከማህበረሰቡ መካከል በተመረጡ እና
ከአስተዳደር አካላት የተውጣጡ
 የቀበሌ ዋና አሰተዳዳሪ
 የቀበሌ የጤና ኤክስቴንሽን ኃላፊ
 የግብርና ኤክስቴንሽን ኃላፊ
 የቀበሌ የማህበራዊ ጉዳይ
በገጠር የምደባ ተወካይ
አስፈጻሚ አካላት  የእያንድንዱ ጎጥ/ቀጣና ተወካይ
 ከየጎጡ/ቀጠናው የሚመረጥ
የሃይማኖት ተቋማት ተወካይ
 የቀበሌ ስራ አስኪያጅ
የቀበሌ/የወረዳ ዋና አሰተዳዳሪ
የጤና ኤክስቴንሽን ኃላፊ
በከተማ የምደባ የቀበሌ/የወረዳ የማህበራዊ ጉዳይ ተወካይ
አስፈጻሚ አካላት
የእያንድንዱ ቀጠና አስተባባሪ
 የመዋጮ መጠን የተለያየ ቢሆንም በገጠርም
ሆነ በከተማ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎች በሶስት
ምድብ ይከፈላሉ
የምደባ ደረጃዎች ዝቅተኛ
መካከለኛ
ከፍተኛ
የምደባ ሥራው ከየት ይጀመራል?

- ምደባው የየነዋሪውን አንጻራዊ የኢኮኖሚ ሁኔታን


መሠረት በማድረግ የሚወሰድ ግምት ይከናወናል
- በቅድሚያ የሚከናወነው በዝቅተኛ ደረጃ ላይ ያሉ
የማህበረሰብ አባላት ምደባ ይሆናል
-በመካከለኛ እና ከፍተኛ ደረጃ ምደባ በተመሳሳይ
ጊዜ ይከናወናል
ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ስለመመደብ

በዚህ ደረጃ ላይ የሚመደቡት የወረዳው አስተዳደር


የደሃ ደሃ የሚባሉት ወይም በገጠር 24 በመቶ እና
ከዚህ ምጣኔ ለየቀበሌው
በአዋጁ ትርጉም መክፈል በከተማ 16 በዚህ ደረጃ
የማይችሉ የህብረተሰብ የሚደርሰውን የአባላት
ይመደባሉ
ክፍሎች ናቸው ብዛት በመለየት ይልካል
በእያንዳንዱ ቀበሌ የደሃ ደሃ/ መክፍል
የሚደረገው የደሃ ደሃ የማይችሉ አካላት መረጣ
ድልድል ምጣኔ
እንደየቀበሌው ምርታማነት
መስፈርት በክልሉ በሥራ
እና የነዋሪዎች የገቢ ሁኔታ ላይ ባለው አሠራር ስርዓት
የተለያየ ሊሆን ይችላል መሠረት ይሆናል
የመካከለኛ እና ከፍተኛ ደረጃዎች ምደባ

• መካከለኛ ላይ በገጠር 46 በመቶ እና በከተማ


64 በመቶ የሚሆኑት የማህበረስብ ክፍሎች
ይመደባሉ
መካከለኛ ደረጃ • ይህ የመካከለኛ ምጣኔ በገጠር ምጣኔው ላይ
የሚደረገውን ለውጥ ተከትሎ ክፍ ወይም ዝቅ
ሊል ይችላል
• በከፍተኛ ላይ በገጠር 30 እና በከተማ
20 በመቶዎቹ ይመደባሉ
ከፍተኛ ደረጃ • ይህ ምጣኔ በማንኛውም ሁኔታ መቀነስ
የለበትም
የገጠር ነዋሪዎች ምደባ ሰንጠረዥ
በእርከን ደረጃው የሚከፍሉት
የገቢ እርከን የሚመደቡ አመታዊ የመዋጮ
ምድብ
ደረጃ አባላት ብዛት (በ መጠን
%) (በብር)

1 ዝቅተኛ 24 720

2 መካከለኛ 46 1,260

3 ከፍተኛ 30 1,710
የከተማ ነዋሪዎች ምደባ ሰንጠረዥ

በእርከን ደረጃው የሚከፍሉት አመታዊ


ምድ የገቢ እርከን የሚመደቡ አባላት የመዋጮ መጠን
ብ ደረጃ ብዛት (በ %) (በብር)

1 ዝቅተኛ 16 720

2 መካከለኛ 64 1,310

3 ከፍተኛ 20 1,930
የአስፈጻሚ አካላት ተግባርና ኃላፊነት
የመሠረታዊ ቋት አስተዳደር
የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን ማዘጋጀት

ምደባ ለሚያከናውኑ አካላት ስልጠና መስጠት

የምደባ የጊዜ ሰሌዳ ያዘጋጃል

ምደባውን ለማከናወን የሚያስፈልገውን የበጀት፣ የቁሳቁስ እና የቴክኒክ


ድጋፍ ያደርጋል
 የምደባ ስራውን የሚያከናውኑ አካላትን በመምረጥ ያሳውቃል
 ለቀበሌው የተመደበውን በየገቢ ምድቡ የሚካተቱ
የአባወራ/እማወራ ብዛት በመወሰን ያሳውቃል
 ከቀበሌዎች የተቀበለውን የአባላት ዝርዝር ከማጽደቁ በፊት
የወረዳ አስተዳደር የማረጋገጥ ሥራ እንዲሠራ ለመሠረታዊ ቋቱ አስተዳደር
ተግባርና ኃላፊነት ይልካል
 በመሠረታዊ ቋቱ አስተዳደር ተረጋግጦ የቀረበለትን የምደባ
ዝርዝር ያጸድቃል
 አባል ሊሆኑ የሚችሉ የቀበሌ
የአባወራ/እማወራ ዝርዝር የማዘጋጀት
ወይም ያለውን የነዋሪ ዝርዝር ወቅታዊነት
ያረጋግጣል
 የቀበሌውን አባወራ/እማወራ ምደባ
ያከናውናል
 የተጠቃለለ የአባወራ/እማወራ የምደባ
የቀበሌ አስተዳደር ዝርዝር ለወረዳው አስተዳደር ይልካል፣
ተግባርና ኃላፊነት  ከምደባ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ቅሬታዎችን
የሚያስተናግድበትን ጊዜ አግባብነት ባለው
መንገድ ለነዋሪው ያሳውቃል፣
 በምደባ የተነሱ ቅሬታዎችን ተቀብሎ
ይመረምራል፣ ውሳኔ ይሰጣል፣
ምደባ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ

ምደባው የሚጸናው ለ 3 አመት ይሆናል

የመሠረታዊ ቋት አስተዳደር ቦርድ በልዩ ሁኔታ


ምደባ እንዲሻሻል ሲወስን የምደባ ደረጃ ሊሻሻል
ይችላል።
አመሰግናለሁ!

You might also like