Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 20

ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት (Ethiopian Hospitals

Alliance for Quality) ማስፈጸሚያ ማንዋል

ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
ዝርዝር ማውጫ
መግቢያ
የጥምረቱ አላማ
 ጥቅል አላማ
 ዝርዝር አላማ
የጥምረቱ አደረጃጀት
 በጤና ጥበቃ
 በክልል ጤና ቢሮዎች
 በጤና ተቋማት (በመሪ እና በአባል ሆስፒታሎች መሀከል)
የጥምረቱ አካሄድ
ሀላፊነት እና የስራ ድርሻ
 የጤና ጥበቃ
 የክልል ጤና ቢሮዎች
 የመሪ ሆስፒታል
 የአባል ሆስፒታሎች
የጥምረቱ ስብሰባ
የበጀት ምንጭ

መግቢያ
የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥመረት ለጥራት (Ethiopian Hospital
allinnce for Quality) የሆስፒታሉ ኢንዱስትሪው ከራሱ መልካም
ተሞክሮ በመማር ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው የህክምና አገልግሎት ጥራት
መሻሻልን ለማምጣት ያለመ ኘሮጀክት ነው፡፡
ይህም ኘሮጀክት የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ሪፎርም ማስፈፀሚያ መመሪያ
ትግበራ ላይ የተገኙ ጥሩ ተሞክሮዎችን የማስፋት አካል ነው
ይህ ጥምረት የሁሉንም በሆስፒታል አገልግሎት ላይ ድርሻ ያላቸውን አካላት
የጋራ ንቅናቄ እና ተግባር የሚጠይቅ ሲሆን የዚህ መመሪያም ዋና አላማ
የባለድርሻ አካላትን ሚና በግልጽ ማሳየት ይሆናል፡፡
ጥቅል አላማ፣ የጥምረቱ አላማ

ጥሩ ተሞክሮዎችን ቀምሮ በማስፋት እና


መልካም አሰራርን ያዳበሩ
ሆስፒታሎችን በማበረታትት
የሆስፒታሎችን የአገልግሎት ጥራት
በፈጣን እና ቀጣይነት ባለው መልኩ
ማሻሻል እና የተገልጋይ አርካታ
መጨመር፡፡
ግልጽ እና ሊለካ በሚችል መልኩ በተመረጡ
ዝርዝር አላማ
የትኩረት አገልግሎት ላይ ጥሩ
ተሞክሮዎችን ያዳበሩ ሆስፒታሎችን መለየት እና ተሞክሮዎቻቸውንም መቀመር፣

በተመረጠው የትኩረት አገልግሎት ላይ መልካም አሰራርን ያዳበሩ ሆስፒታሎችን


ግልጽ በሆነ መልኩ ለይቶ መሸለም፤ ማበረታታት እና ለበለጠ ለውጥ መደገፍ፣

ጥሩ ተሞክሮ ያላቸውን ሆስፒታሎች ከሌሎች ሆስፒታሎች ጋር በማስተሳሰር


የተቀመሩ ልምዶቸን ማስፋት

የትስስሩ መሪ ሆስፒታሎች እና አባል ሆስፒታሎችን አፈፃፀም


መከታተል፣
ማነቆዎችን መለየት እና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ፡፡
የጥምረቱ አደረጃጀት
የህክምና አገልግሎት
በጤና ጥበቃ ደረጃ ዳይሬክቶሬት

አገር አቀፍ አብይ ኮሚቴ (National


Steering Committee)

ኘሮጀክት
ኮሚቴ ኦዲት ኮሚቴ
አደረጃጀት የቀጠለ . . .
በክልል

የክልል ጤና ቢሮ በክልሉ የሚገኘው የጥምረቱን አጠቃላይ አሰራር

የሚከታተል አንድ ፎካል ባለሙያ ከህክምና እና ተሀድሶ የስራ ሂደት መመደብ

በክልሉ ያሉትን ጥምረት የጤና ቢሮው የህክምና ተሀድሶ የስራ ሂደት በመሪነት

ይከታተላል፣የጤና ቢሮው ካውንስል በየጊዜው አፈጻጸሙን ይገመግማል


አደረጃጀት የቀጠለ . . .
በጤና ተቋማት (በመሪ እና በአባል ሆስፒታሎች መሀከል)

በመልካ ምድራዊ ቅርበት መሰረት መሪ ከአባል ሆስፒታሎች ይተሳሰራሉ፡፡

ትስስሩም የሚመራው በመሪ ሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዚህ ማንዋል


መሰረት ለመሪ ሆስፒታል የተሰጡትን ኃላፊነት እና የስራ ድርሻ መፈጸማቸውን
ያረጋግጣል፡፡
የጥምረቱ አካሄድ
 የትኩረት አገልግሎት መረጣ
 የጥምረቱን የስራ ጊዜ መሰየም
 መምረጫ መስፈርት ማጸደቅ
 የመጀመሪያ ምልመላ
 ሁለተኛ ምልመላ
 የማፅደቂያ ጉብኝት
 እውቅና መስጠት እና የማበረታቻ ፓኬጅ
 ሆስፒታሎችን ማጣመር (መሪን ከአባል)
 ጥሩ ተሞክሮዎችን መቀመር እና የለውጥ ፓኬጅ ማዘጋጀት
 ክትትል እና ድጋፍ
 ጥምረቱ ያመጣውን ለውጥ መገምገም (impact assessment)
ሀላፊነት እና የስራ ድርሻ
የጤና ጥበቃ ኃላፊነት እና የስራ ድርሻ
በዝግጅት ወቅት
 ኮሚቴ ማዋቀር
 ትኩረት አገልግሎት መረጣ
 መመልመያ መስፈርት
 መሪ ሆስፒታል መረጣ
እውቅና መስጠት ትስስር መፍጠር
 ዕውቅና መስጠት
 ትስስር (cluster) መፍጠር
ክትትል እና ድጋፍ
 ሞያዊ ድጋፍ (Technical Support)
 ምርጥ ተሞክሮዎችን ማዘጋጀት
 የክትትል ሰነዶች እና ፎረሞችን ማዘጋጀት
 ለውጥ መገምገም (Impact assessment)
…..ኃላፊነት እና የስራ ድርሻ
የክልል ጤና ቢሮዎች ኃላፊነት እና የስራ ድርሻ
በዝግጅት ወቅት
 ፎካል ባለሞያ መሰየም
 መሪሆስፒታል መረጣ
እውቅና መስጠት ትስስር መፍጠር
 ትስስር (cluster) መፍጠር
ክትትል እና ድጋፍ
 ሞያዊ ድጋፍ (Technical support)
 ምርጥ ተሞክሮዎችን ማዘጋጀት
 የጥምረቱን አሰራር መገምገም
 የክትትል ፎረሞችን ማዘጋጀት
 ለውጥ መገምገም (Impact assessment)
ኃላፊነት እና የስራ ድርሻ
የመሪ ሆስፒታል ኃላፊነት እና የስራ ድርሻ
ትስስሩን በማቀድ
 የትስስሩንእቅድ ማዘጋጀት
 ፀሀፊ መሰየም

የትስስሩን ስራ በመተግበር
 ተሞክሮውን ያካፍላል
 ተቀምሮ የመጡለትን ተሞክሮዎችን ይተገብራል የአባላትንም ትግበራ

ይከታተላል
 የአባል ሆስፒታሎችን ለውጥ ይከታተላል
 የጉብኝት እቅድ አውጥቶ ይደግፋል
 የራሱን ለውጥ ይገመግማል
 የጥምረቱን የስራ ሪፖርት ለክልል እና ለጤና ጥበቃ ያሳውቃል
የአባል ሆስፒታሎች ኃላፊነት
የቀጠለ . . .
ትስስሩን በማቀድ
የትስስሩን እቅድ ማዘጋጀት
የትስስሩን ስራ በመተግበር
ከመሪ ሆስፒታል ለመማር ዝግጁ ይሆናል

ተቀምሮ የመጡለትን ተሞክሮዎችን ይተገብራል

በቂ በጀት ይይዛል

የሆስፒታሉን ባለሞያዎችን የጥምረቱን አላማ ያስተዋውቃል

የራሱን ለውጥ ይገመግማል


የጥምረቱ ስብሰባ (Cluster meeting)

የጥምረቱ ስብሰባ በመሪ ሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ የሚመራ ሲሆን

በመጀመሪያው ስብሰባ ወቅት የጥምረቱን ፀሐፊ፣ቋሚ የስብሰባ ጊዜ እና


አጠቃላይ የጥመረቱ እቅድ መንደፍ ይኖርበታል፡፡ ፀሐፊው የስብሰባውን
ቃለጉባኤ ለክልሉ ጤና ቢሮ መላክ ይኖርበታል /በሁለት ክልሎች የሚጋራ
ጥምረት ሲኖር ለሁለቱም ክልሎች ይላካል/ ይህም ችግሮችን ለጤና ቢሮ
ለመጠቆም እንደድልድይ ሆኖ ያገለግላል፡፡
.. የጥምረቱ ስብሰባ (Cluster meeting)
በጥምረቱ ስብሰባ ላይ ዋነኛ ነጥቦች ሊሆኑ የሚገባቸው፣
በትኩረት አገልግሎቱ ላይ የተገኙትን መልካም ተሞክሮዎችን ሊያስፋፉበት
የሚችሉበትን መንገድ መቀየስ፣
መልካም ተሞክሮዎቹን በማስፋት ወቅት ያጋጠሙ ችግሮች እና መፍትሄዎቹ፣
አጠቃላይ የጥምረቱ እንቅስቃሴ (Progress)፣
በትኩረት አገልግሎቱ ላይ በህብረተሰብ የሚሰጠውን አስተያየት እና የትኩረት
አገልግሎቱ ላይ ያነጣጠረ የተገልጋዬች እርካታ ምዘና ይካሄዳል በጥምረቱ
ስብሰባ ላይ ሪፖርት ይቀርባል ይህም የጥመረቱን አካሄድ (Progress)
ለማጥናት እና ለውጡን ለማየት ያገለግላል፡፡
ከትኩረት አገልገሎቱ ውጭ ነጥረው የወጡ ተመክሮዎች ካሉ እርስ በእርስ
መማማር
የበጀት ምንጭ እና አጠቃቀም
መሪ ሆስፒታሎችን ለማበረታታትና ለሁሉም ማበረታቻ ፖኬጅ
የሚያስፈልግ በጀት በጤና ጥበቃ ሚኒስተር የሚሸፈን ይሆናል፡፡
ከሁሉም መሪ ሆስፒታሎች ጥሩ ተሞክሮዎችን ለመቀመር
የሚያስፈልገው በጀት በጤና ጥበቃና በክልል ጤና ቢሮዎች የሚሸፈን
ይሆናል፡፡
በጥምረቱ ስብሰባ ወቅት እያንዳንዱ ሆስፒታል የራሱን ወጪ
/የመጓጓዥ ወጪ እና ውሎ አበል/ መሸፈን ይጠበቅበታል፡፡
በማበረታቻው ፖኬጅ የበጀት ድጋፍ ከመሰጠቱ በፊት ተሸላሚ
ሆስፒታሉ በጀቱን ለምን እንደሚያውል ግልጽ የሆነ ኘሮፖዛል
በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
የአጋር ድርጅቶች ድጋፍ
ክትትል እና ግምገማ
በጥምረቱ /በመሪ ሆስፒታል እና በአባል ሆስፒታል/ የሚደረግ ክትትል እና
ግምገማ

ጥምረቱ የራሱን አሰራር በየጊዜው መገምገም ይኖርበታል ለመገምገምም


የሚከተላቸው መንገዶች የሚከተሉት ናቸው

በጥምረቱ ስብሰባ አባል ሆስፒታሎች ስለ ስራ አፈፃፀማቸው ሪፖርት በማቅረብ፣

የሆስፒታል አገልግሎት ቁልፍ ጠቋሚ መለኪያዎችን እና HMIS / ወይም


የEHRIG አፈፃፀም ሪፖርቶች ላይ በመመስረት ለውጦችን መከታተል፣
…..ክትትል እና ግምገማ
በሶስት ወር አንዴ የትኩረት አገልግሎቱ ላይ ያተኰረ የተገልጋይ እርካታ
የምዘና በካሄድ ፣

ቢያንስ በስድስት ወር አንዴ ሰለ አጠቃላይ የሆስፒታሉ አሰራር እና የትኩረት


አገልግሎት ላይ ያተኰረ የማህበረሰብ ውይይት በድረግ

መሪ ሆስፒታሉ በሶስት ወር አንዴ በትኩረት አገልግሎቱ ላይ እገዛ ሊያደርጉ


የሚችሉ ባለሞያዎችን በመያዝ ወደ አባል ሆስፒታሎች በመሄድ ለውጡን
መከታተል አስፈላጊውን ሙያዊ እገዛ በመስጠት፣

በመሪ እና አባል ሆስፒታሎች መሀከል ጠንካራ የመረጃ ልውውጥን በማዳበር


ክትትል እና ግምገማ የቀጠለ . . .
በክልል እና በጤና ጥበቃ ደረጃ የሚደረግ ክትትል እና ግምገማ
የክልል እና ፌድራል ጤና ጥበቃ በሚከተሉት መንገድ የትስስሩን አሰራር
መገምገም ይኖርባቸዋል
ድጋፋዊ ጉብኝት በማዘጋጀት

መረጃን በመጠቀም

የትስስሩን ሪፖርት በመጠቀም

በማህበረሰብ ውይይት እና በተገልጋዩች እርካታ ሪፖርት ውጤት ላይ

በመመስረት
ፎረሞችን በማዘጋጀት

አጠቃላይ ለውጥ በመገምገም (impact assessment)


እናመሰግናለን

You might also like