Download as ppt, pdf, or txt
Download as ppt, pdf, or txt
You are on page 1of 9

1

•ጌታ ሆይ!
ጌታ ሆይ
አይሁድ አማፅያን ሰቀሉ ወይ፣
መስቀል አሸክመው አስረው ገረፉህ
እያዳፉህ(2) 2
የአዳም በደል
አደረሰህ አንተን ለመሰቀል፣
የሔዋን ስህተት አበቃህ ለሞት
ቸሩ አባት(2)
3
ንጹህ ክርስቶስ ሆንክ በደለኛ
ብለህ ስለኛ፣
የዓለም መድኃኒት የዓለም ሲሳይ
ሰቀሉ ወይ (2)
4
እጅና እግርህ በብረት ተመታ
የዓለም ጌታ፣

የሾህ አክሊል ደፍተህ ጎንህም


ተወጋ አልፋ ኦሜጋ(2) 5
ግብዞች እንደራሳቸው
መስሏቸው፣
ምራቅ እየተፉ በፊትህ ቀለዱ
አንተን ሊጎዱ(2)
6
በመስቀል ላይ ተጠማሁ ስትል
ታላቅ በደል፣
ሀሞትና ከቤን ሰጡህ ቀላቅለው
ጠጣ ብለው(2)
7
ይቅር ባይ ግልፅ በደላችን
ሁሉን ሳታይ፣
ምራቅ እየተፉ በፊትህ ቀለዱ
አንተን ሊጎዱ (2)
8
በመስቀል ላይ ተጠማሁ ስትል
ታላቅ በደል፣
አንተው ይቅር በለን በኛ ሳትከፋ
እንዳንጠፋ(2)
9

You might also like