24 Sewoch Enzemr Leamlakachen

You might also like

Download as ppt, pdf, or txt
Download as ppt, pdf, or txt
You are on page 1of 13

ሰዎች እንዘምር

ሰዎች እንዘምር ለአምላካችን


ከሞት ላወጣን ላዳኛችን
እናመስግነው እንዳቅማችን
ምህረት ለሰጠን ለነፍሳችን (2)
አምላክ ታምሩን ያሳየብህ
ሴቶች ጩኸት ድምጽሕን የሰማልሕ
በርጠሌዎስ ሆይ አትተወው
አዳኝ ጌታህን ተከተለው
እውርነቴን ያስቀረልኝ
ወነዶች ለአይኖቼ ብርሀን የሰጠልኝ
ሁሌም ከእርሱ ጋር እኖራለሁ
አዳኜን ትቼ የት እሄዳለሁ
ሰዎች እንዘምር ለአምላካችን
ከሞት ላወጣን ላዳኛችን
እናመስግነው እንዳቅማችን
ምህረት ለሰጠን ለነፍሳችን (2)
በርጠሜዎስ ሆይ ታድለሀል
ሴቶች የመዳን ፀጋ ተሰጥቶሃል
እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ
እውር የሆነው አይን በራ
ይህን ጌታዬን ምን ልበለው
ወነዶች ለውለታውስ ምን ልክፈለው
ስሙን ላወድስ ላመስግነው
የአምላኬ ክፍያው ይህ ብቻ ነው
ሰዎች እንዘምር ለአምላካችን
ከሞት ላወጣን ላዳኛችን
እናመስግነው እንዳቅማችን
ምህረት ለሰጠን ለነፍሳችን (2)
አስራ ሁለት አመት ደም ሲፈስሽ
ወነዶች ሰዎች ሲርቁሽ ሲንቁሽ
ማን ፈወሰሽ አንቺ ሴት
ያበቃሽ ማነው ለድህነት
እምነትሽ አድኖሻል አለኝ
ሴቶች ሃይል ወጣ ከርሱ የሚያፅናናኝ
የጌታን ልቡን ጥላ ጥሰው
ደሜን ለጣለው ላወድሰው
ሰዎች እንዘምር ለአምላካችን
ከሞት ላወጣን ላዳኛችን
እናመስግነው እንዳቅማችን
ምህረት ለሰጠን ለነፍሳችን (2)
በቤተ ሳይዳ ባልጋ ስትናር
ሴቶች በመጠመቂያ በወንዙ ዳር
ድዊ ስትሆን በሽተኛ
እንዴት ተፈወስክ አውጣልኛ
አልጋ ታቅፌ ስንገላታ
ወነዶች መዳን ትሻለህ አለኝ ጌታ
አምላኬ እርሱ ፈወሰኝ
አልጋህን ይዘህ ሂድ አለኝ
ሰዎች እንዘምር ለአምላካችን
ከሞት ላወጣን ላዳኛችን
እናመስግነው እንዳቅማችን
ምህረት ለሰጠን ለነፍሳችን (2)

You might also like