Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 11

እንኳን

ደህና
መጣችሁ!!!
01/02/2024 በሳይኮሎጅ ት/ክፍል የተዘጋጀ
.

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት


የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲን ለማሻሻል የሚያግዝ ግብዓቶችን ለማሰባሰብ

የተዘጋጀ የውይይት መድረክ

ታህሳስ 20/ 2015 ዓ.ም

ባህርዳር ከተማ/ ሆምላንድ ሆቴል


ይዘት

1. መግቢያ፣

2.ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ መከለስ


አስፈላጊነት

3. ነባሩ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ


ዋና ዋና ጉዳዮች

4.የወጣቶች ፖሊሲ ሲሻሻል ምን


ይደረግ /ሊጨመሩ የሚችሉ ሃሳቦች
1. መግቢያ

•ወጣት የሚባለው የህ/ሰብ ክፍል በተለያየ የዕድሜ


ክልል ወጣትነትን ይተረጉሙታል፡፡
•ለአብነት ያህል ዑጋንዳ ከ12-3ዐ፣
• ሞሪሸስ ከ14-29፣
•ደቡብ አፍሪካ ከ14-28፣
•ህንድ ከ15-35፣
•ናይጄሪያ ከ18-35፣
ወጣትነት •ጅቡቲ ከ16-3ዐ ሲሆን
•በኢትዮጵያ ደግሞ ከ15-29 ነው፡፡
•በመቶኛ
•በአማራ ክልሉ (30%)
•በኢትዮጵያ 31.4%

የባሕርይ መለዋወጥ
የሚታይበት፣ የደህንነት
ስሜት ማጣት
ስነ-ልቦናዊ፣ ስሜታዊና የሚስተዋልበት፣
አካላዊ ለውጦች
የሚታጀብበት፣
ከህጻንነት ወደ
ጎልማሳነት ሽግግር
የእምቅ አቅም፣ የብሩህ የሚደረግበት ወሳኝ
አዕምሮና የምርምርና የዕድሜ እርከን ነው፣
ፈጠራ ዝንባሌ ባለቤት
የሚኮንበት፣

ወጣትነት??
2. ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ መከለስ አስፈላጊነት
.
ወጣቶች በዴሞክራሲያዊ ሥርዓትና መልካም አስተዳደር ግንባታ
እንዲሁም በኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ ልማት እንቅስቃሴዎች
ውስጥ በተደራጀ አኳኋን የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉና ከውጤቱም
በተገቢው መንገድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማብቃት፡፡
ከአሁን በፊት መጋቢት 3 ቀን 1996 ዓ.ም የፀደቀው
የወጣቶች ፖሊሲ ከ19 አመት በላይ ያገለገለ መሆኑና
ጊዜውን የዋጀ አለመሆኑ

የወቅቱን የወጣቶችን ፍላጎት ጋር የተመጣጠነ አለመሆኑ፣

የቴክኖሎጅ ዕድትን /Globalization/ያላገናዘበ መሆኑ

እንዲሁም የወጣቶችን ሁለንተናዊ ችግሮች ምላሽ እየሰጠ


ባለመሆኑ

እንደገና ለማሻሻል ግብዓት ለማሰባሰብና በቀጣይ የወጣቶች ተሳትፎና


ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፡፡
3. ነባሩ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ ዋና ዋና ጉዳዮች (10)

1. ወጣቶች፣ ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር፣


 በሕገ-መንግስቱ ዓላማዎች፣ መርሆዎች ፣ ፖሊሲና ም/ቤቶች ዕቅዶችና ውሳኔዎች ላይ ወጣቶች በንቃት
እንዲሳተፉ ማድረግ
2. ወጣቶችና የኢኮኖሚ ልማት፣
 በገጠርና በከተማ ለወጣቶች የስራ ዕድል መፍጠር፣
 ወጣቶች ችሎታቸውንና የፈጠራ ብቃታቸውን እንዲጠቀሙ ምቹ ሁኔታ መፍጠር፣
3. ወጣቶች፣ ትምህርትና ሥልጠና፡-
 የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ ላይ ወጣቶች በንቃት እንዲሳተፉ ማድረግ፣
 ከመደበኛ ት/ት ውጭ ወጣቶች ማንበብና መጻፍ እንዲችሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠር
 የሴቶችና ወጣቶች ያልተመጣጠነ የትምህርት ተሳትፎ ማሳደግ
4. ወጣቶችና ጤና፡-
 ወጣቶች በሥነ-ተዋልዶና ተዛማጅ የጤና ጉዳዮች የመረጃ፣ የትምህርት የምክር እና የአመራር
አገልግሎቶችን እንዲያገኙ መስራት
5. ወጣቶችና ኤች.ኤይ.ቪ/ኤድስ
 ለቫይረሱ ተጋላጭ የሚያደጉ የተለያዩ ችግሮች መሰረታዊ መፍትሄ ለመስጠት በሚደረገው ሁሉን አቀፍ
እንቅስቃሴ ወጣቶች በንቃት እንዲሳተፉ ፣
ነባሩ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ ዋና ዋና ጉዳዮች የቀጠለ…

6. ወጣቶች ማህበራዊ ጠንቆች


 የተጋለጡ ወጣቶች ወደ ተስተካከለና ሰላማዊ ሕይወት ተመልሰው አምራች ዜጎች
እንዲሆኑ መደገፍ፣
 በወጣቶች ላይ የአካል፣ የአእምሮና የሥነ-ልቦና ጉዳይ ሊያስከትሉ የሚችሉ ሲጋራ፣
ጫት፣ የአልኮል መጠጦችና አደንዛዥ ዕፆች አስከፊ መሆኑን ና ወጣቶች በዚህ ተግባር
ላይ እንዳይሳተፍ ስራዎች መስራት
7. ወጣቶች፣ ባህል፣ ስፖርትና መዝናኛ፡-
 ወጣቶች ስለአገራቸውና ሕዝቦቻቸው ትክክለኛ ታሪክ፣ ባህሎች፣ ወጎችና ሥርዓቶች፣
ተፈጥሮአዊ ባህላዊና ታሪካዊ ቅርሶችን በግልጽ እንዲያውቋቸው ለማድረግ
 ወጣት-ተኮር የመዝናኛ፣ የባህልና የስፖርት ተቋማትና ማዕከላት እንዲገነቡና
እንዲስፋፉ ለማድረግ፣
 የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች፣ የባህል ስፖርቶች ሥልጠናዎችና ውድድሮች
ወጣቶች በንቃት እንዲሳተፉ
ነባሩ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ ዋና ዋና ጉዳዮች የቀጠለ…

8. ወጣቶች፣ የአካባቢ ጥበቃና ማህበራዊ አገልግሎቶች፡-


 ወጣቶች በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረቱ ጠንካራ ያካባቢ ጥበቃና ማኀበራዊ አገልግሎት
እንቅስቃሴዎች ውስጥ በንቃት እንዲሳተፉ ምቹ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፣
9. ወጣቶችና ዓለም አቀፋዊነት፡-
 የግሎባላይዜሽን ስርዓት ግንዛቤና የተሟላ መረጃ ኖሯቸው የሂደቱ ተሳታፊዎችና ተጠቃሚዎች
እንዲሆኑ ግንዛቤ መፍጠር፣
 ከቀጠናዊ፣ ክፍለ-አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ አቻዎቻቸው ጋር ግንኙነትና አጋርነት ለማጠናከር
ምቹ ሁኔታዎች መፍጠር፣
10. ልዩ ትኩረት የሚሹ ወጣቶች፡-
 ለወጣት ሴቶች ፣
 ከኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ጋር ለሚኖሩ፣
 የአካልና አእምሮ ጉዳተኞችና የማኀበራዊ እንከኖች ተጠቂ ለሆኑ እና
 ለወላጅ አልባ ወጣቶች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት፣
4. በቀጣይ የወጣቶችን ፖሊሲ ሲሻሻል ምን ይደረግ/ሊጨመሩ የሚችሉ ሃሳቦች

• ዕድሜ ትርጉም
• ከብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ ዋና ዋና ጉዳዮች (10)
• የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና የመልካም አስተዳደር የወጣቶች ችግሮች
ለመፍታት የአጋር አካላት ሚና ፡-
– ወጣቶች
– አደረጃጀቶች፣
– ቤተሰብ፣
– የእምነት ተቋማት፣
– ም/ቤቶች፣
– መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት
አመሰግናለሁ!!!

You might also like