Professional Documents
Culture Documents
5S TVET Final
5S TVET Final
የ ተ ደ ራ ጀ እና ወ ጥ የስራ አ ከ ባ ቢ ለ መ ፍ ጠ ር ፡፡
1. 5ቱ ማ ም ን ማለት ነ ዉ ?
2.1 የእቅድ ም ዕ ራ ፍ
ሦስት የተለያዩ የ መ ስ ሪ ያ ቦታዎች
1. 3ኛ ደረጃ የስራ ቦታ ፡-የማያፀዱ
እና የ ሚ ያ በ ላ ሹ ሰዎች አሉበት
2. 2ኛ ደረጃ የስራ ቦ ታ ፡ -
የሚያፀዱ የተወሰኑ ሰዎች
ያሉበት ነገር ግ ን የሚያበላሹ
ሰዎች ያሉበት
3. 1ኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡-የሚያፀዱ
እና የማያበላሹ ሰዎች ያሉበት
ያልተደራጀ የስራ ቦ ታ እ ን ዴ ት ይፈጠራል?
በ አ ሁ ኑ ወቅት
የማያስፈልግ ነገር የማያስፈል
ግን ወደ ጉ ቁሶች
ፊት
ሊያስፈልግ የሚያስፈል
የሚችል ጉ ቁሶች
5ቱ “ማ” ምን ማለት
ነዉ?
ከአምስት የአማርኛ ቃላቶች የ መ ጀ መ ሪ ያ ፊደሎች
በ መ ው ሰ ድ የ ተ ሰ የ መ ነው:: የስራ አመራር ፅ ን ሰ ሃ ሳ ብ
ሲሆን የስራ አ ከ ባ ቢ ን የተደራጀ እና ወ ጥ የሆነ ለ ማ ድ ረ ግ
የሚጠቅም መሳሪያ ነዉ፡፡
ቀጣይነት ያ ለ ዉ የማያቋርጥ ለ ዉ ጥ ለማምጣት
መሰ ረ ት ነ ዉ ፡ ፡
ብ ክ ነ ት ን ለማስወ ገድ የሚረዳ መ ሳ ሪ ያ ነ ዉ ፡ ፡
የ ከ ይ ዘ ን ማስጀመሪያ መ ሳ ሪ ያ ነው፡፡
01-6
5ቱ ማዎች
1 ማጣራት
. ማ ስ ቀ መ ጥ /ማደራጀት
3 ማፅዳ ት /ማንጻት
4. ማላ መ ድ
ማዝለቅ
1. ማጣራት
ማጣራት ማለት በስራ ቦታዎቻችን፣ በማከማቻ ቦታና በቢሮ
ማስቀረት ነው ።
የሚያስፈልገንን ቁስ በምንፈልገዉ መጠን
ማስቀረት ነው፡፡
ማጣራት ያልተከናወነበት የስራ ቦ ታ
ማጣራት ያልተከናወነበት መኖሪያ ቤት ውስጥ
ማጣራት ያልተከናወነበት በእኛ ውስጥ…
ከማጣራት ምን ይገኛል?
ቦ ታ ፣ ጊዜ፣ ገ ን ዘ ብ ፣ ሃ ይ ል እና ሌሎች ሃብቶችን በአግባቡ
ለማስተዳደር እና ለመጠቀም ያስችላል
በተቋማችን፣ በቢሮ እና አገልግሎት መስጫ ቦታዎች የሚያጋጥሙ
ችግሮች እንዲቀንሱ እንዲሁም ደግሞ እንዲወገዱ ያስችላል
በሰራተኞች መካከል ያለዉ የመግባባት ሂደት ይጨምራል
16
2. ማስቀመጥ/ማደራጀት
በ ማ ጣ ራ ት ሂደት ወቅት አስፈላጊ ብ ለ ን የለየናቸውን
በቅርብ፣በግልጽ፣በቀላሉ ለማግኘት፣ለመጠቀምና በ ቦ ታ ው
እቃዎች በ ቦ ታ ቸ ው ይ ቀ መ ጡ !
01-20
There is a place for every important things
ሁሉ ነገር በ ቦ ታ ው ነው
ማ ደራጀት
35
ም ሳ ሌ ፡- የሰላሳ ሴ ኮ ን ድ ህ ግ
3. ማጽዳት /ማንጻት
በመስማት መለየት
• ያልተለመደ ድምጽ
በማሽተት መለየት
• ያልተለመደ ጠረን
01-4001-40
4. ማላመድ
የማቻል ዘዴ ነው
01-46
73