Problem Solving ESu

You might also like

Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 115

1

የችግር አፈታት ሂደት እና 7ቱ የጥራት ማስጠበቂያ መሣሪያዎች

አዘጋጅ እና አቅራቢ: ኢሳያስ አሰፋ እሸቱ


ከ/ካይዘን አማካሪ

ሚያዚያ / 2014 ዓ.ም


01/21/2024 ኮምቦልቻ
የስልጠናው ይዘት
2

ክፍል አንድ ክፍል ሁለት


I. የችግር ምንነት እና ዓይነት I. 7ቱ መሠረታዊ የጥራት ማስጠበቂያ መሣሪያዎች
II. የችግር አፈታት ሂደት ትርጉም ምንነት

III. የችግር አፈታት ሂደት ጠቀሜታ II. 7ቱን መሠረታዊ የጥራት ማስጠበቂያ መሳሪያዎች

IV. የችግር አፈታት ሂደት ቅደም ተከተል ጠቀሜታ


III. የመረጃ ዓይነቶች እና መረጃን መሰብሰብ
የሚሰጠው ፋይዳ
IV. 7ቱ መሠረታዊ የጥራት ማስጠበቂያ መሣሪያዎች
አዘገጃጀት እና ከችግር አፈታት ሂደት ጋር
ያላቸው ቁርኝት
የስልጠናው አላማ
3

ሠልጣኞች ከስልጠና በኋላ

 ስለ ችግር አፈታት ሂደት እና መሰረታዊ የጥራት መቆጣጠሪያ መሣሪያዎች ለይተው ያውቃሉ፣

 በችግር አፈታት ዘዴዎች ላይ የተሟላ ግንዛቤ እንዲጨብጡ እና ችግር የመፍታት

አቅማቸውን እንዲያድግ ያግዛል፣

 መሰረታዊ የጥራት ማስጠበቂያ መሣሪያዎችን ተጠቅመው በሥራ ቦታቸው ያሉ ችግሮችን

መፍታት ይችላሉ፡፡
I. የችግር ምንነት እና አይነት
4

ለርስዎ ችግር ማለት ምን ማለት ነው?


የቀጠለ…
5

 ችግር በሚፈለግ ነገር እና በተግባር በተገኘ ውጤት መካከል ያለ የልዩነት

መጠን ማለት ነው፡፡


ስለዚህ!!!
6

 ማንኛውም የተፈጠረን ልዩነት/ ክፍተት (Gap) ለማጥበብ/ለመቀነስ የሚደረግ

የሥራ ጥረት ሁሉ ችግርን መፍታት ተብሎ ይተረጎማል፡፡


የቀጠለ…
7

 ካይዘንን በመተግበር እና ለውጥ በማምጣት እንቅስቃሴ/ሂደት ውስጥ ከሚያስቀምጠው ግብ

አንጻር ውጤቱን በሁለት መልኩ ሊያስመዘግብ ይችል፡-

1. በተገኘ እና በሚጠበቀው ውጤት መካከል ያለውን ክፍተት መድፈን/ ችግርን መምረጥ

እና ችግርን መፍታት /Through problem solving

2. ከተቀመጠው ስታንዳርድ/ደረጃ ባሻገር አንድ እርከን ከፍ ማድረግ/ /Through task

achievement.
የቀጠለ…
8

“Task-Achievement” type Kaizen “Problem-Solving” type Kaizen

በተቀመጠው ዓላማ ላይ ያለውን ክፍተት (ችግር) ለመሙላት/የችግሩን


ከዚህ በፊት ያልፈጸምነው ዓላማ (ተግባር) ለማሳካት
ነባራዊ ሁኔታ መረዳትና ግብ ማስቀመጥ/

ከሌሎች ኩባንያዎች የመለኪያ ደረጃን በመፈልግ እና ለድርጅቱ ቀደም ሲል ባከናወናቸው ምርጥ ደረጃዎች እና አሁን ባለው ሁኔታ
ስኬት ቅርብ ለማድረግ መሞከር መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላት

ውጤታማ እቅድን ለመንደፍ የፈጠራ ሀሳብ አስፈላጊ ነው / መንስኤ መተንተን


Innovative

ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚከናውን

በርካታ ቁጥር ያላቸው ስዎች እና የድርጅት ተዛማጅ ክፍሎች ይሳተፋሉ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ስዎች እና የድርጅቱ ተዛማጅ ክፍሎች ይሳተፋሉ

በተቀመጠው ዓላማ እና አሁን ባለው ሁኔታ መካከል ያለው ክፍተት ያን ያህል


በሥራው እና አሁን ባለው ሁኔታ መካከል ያለው ልዩነት ሰፊ ነው
ሰፊ አይደለም
ችግር ወይስ የሚሻሻል ጉዳይ
9
ሁሉም ችግሮች እኩል አይደሉም!!!
10
ከባድ (Hard)

ለ) የችግሩ አፈታት ከፍተኛ ሐ) ትኩረት ተሰጥቶ መፈታት


የቴክኖሎጂ አቅምን የሚጠይቅ የሚገባቸው ችግሮች
( Counter measures)

(Problems requiring a (Problems really worth


የመፍትሔ እርምጃዎች

high level of technology) solving)


ቀላል (Easy)

መ) ጥንቃቄ ሊወሰድባቸው የሚገባ


ሀ) ቀላል ችግሮች ችግሮች
(Simple Problems) (Problems requiring care)

ቀላል (Simple) ውስብስብ (Complex)

መንስዔዎች ( Root causes)


የችግር መገለጫ ባህርያት
(Characteristics of Problem)
11

 አንዳንዴ መፍትሔዎች በራሳቸው ችግር ሊሆኑ ይችላሉ፣

 ችግርና መፍትሔዎች በጊዜ ሂደት ሊቀያየሩ እንደሚችሉ መረዳት ይገባል፣

 ችግሮች ጥቅል ቢሆኑም የመፍትሔ ሃሳቦቹ ዝርዝርነት ያስፈልጋቸዋል፣

 ችግሮች ችግር ሊሆኑ የሚችሉት በቀላሉ የሚቀመጥ የመፍትሔ ሃሳብ ስለሌላቸው ነው፣

 ቀድሞ የተቀመጠውን የችግር ድምዳሜ አለመቀበል፡፡


II. የችግር አፈታት ሂደት ምንነት
12

አንድን ችግር ለመፍታት በፍጻሜ አልባው ዑደት (ማቀድ፣መተግበር፣ማረጋገጥ እና


ማስተካከል/ ማስቀጠል) ሥር ተካተው የሚገኙ እያንዳንዱ የችግር አፈታት ቅደም

ተከተሎች ተሰባጥረው የችግር አፈታት ታሪኩን ሲያወሱ የችግር አፈታት ሂደት


(QC story) ይባላል፡፡
13
የችግር አፈታት ሂደት አይነቶች
14
15

01/21/2024
III. የችግር አፈታት ሂደት ጠቀሜታ
16

 የችግር አፈታት ሂደት ቅደም ተከተልን መከተል ወደ መፍትሔ ሀሳቡ በተደራጀ እና በተቀላጠፈ

መልኩ ለመድረስ ያስችላል፣

 የችግር አፈታት ሂደትን መከተል ማንኛውንም የችግር ዓይነቶች/ከባድ ችግሮችንም ሳይቀር

መረጃዎችን በመተንተን እና ሣይንሳዊ በሆነ መልኩ በማረጋገጥ ትክክለኛውን ውሳኔ ለመወሰን

ያስችላል፣

 ሠራተኞች ስታስቲካል ዕውቀታቸው እና ጭብጥ የመተንተን አቅማቸው እንዲዳብር ያስችላል፡፡


IV. የችግር አፈታት ሂደት
17

ችግርን መምረጥ (Theme Selection )


የችግሩን ነባራዊ ሁኔታ መረዳትና ግብ ማስቀመጥ
(Understand Situation And Set Targets )
የድርጊት መርሃግብር ማዘጋጀት
(Establishment of Activity Plan )

መንስኤዎችን መተንተን (Cause Analysis )

የመፍትሄ እርምጃዎች ማፍለቅ፣መገምገም እና መተግበር


(Examination of Countermeasures and Implementation)

ውጤቱን ማረጋገጥ (Check Result)

ደረጃ ማውጣት እና ደረጃውን ማስጠበቅ


(Standardize and maintenance)
ክፍል ሁለት
7ቱ መሠረታዊ የጥራት ማስጠበቂያ መሣሪያዎች

100 30
100
25
80
80
20
60
60
15

40 40
10

20 20 5

0
0 0

ፓሬቶパレート図
ዳያግራም 配線ミス 加工部品不良 圧着不良 その他
9.78
ヒストグラム
ሂስቶግራም
9.83 9.88 9.93 9.98 10.03 10.08 10.13 10.18 10.23

ቼክ ሺት

600 133.0

132.0
550
131.0

500 130.0

129.0
450 128.0

127.0
400
6.0 6.2 6.4 6.6 6.8 7.0 7.2 7.4 7.6 7.8 8.0 126.0

ኮንትሮል ቻርት
計量値の管理図
11

13

15

17

19

21

23

25
1

ስካተር ዳያግራም የመንስዔና ውጤት ዳያግራም


I. 7ቱ መሠረታዊ ጥራት ማስጠበቂያ
መሣሪያዎች ምንነትና ጠቀሜታ
19

 አንድን ችግር ለመፍታት የሚያስችሉ ቀላል ስታትስቲካል መሳሪያዎች ሲሆኑ በአጠቃላይ ከጥራት ጋር

የሚያያዙና ሌሎች ችግሮችንም ለመፍታት የሚጠቅሙ ሲሆን በችግር አፈታት ሂደት፡-

 መረጃዎችን ለመሰብሰብ

 የተሰበሰቡ መረጃዎችን ለመተንተን

 የችግሮችን መንስኤዎች ለመለየት እና የማስተካከያ እርምጃዎችን ለመውሰድ

 የስራ ውጤቶችን ለመለካት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላቸው፡፡


የቀጠለ…
20

7ቱን መሠረታዊ ጥራት ማስጠበቂያ ቴክኒኮችን መጠቀም የሚያስፈልግበት ምክንያት

 ለመጠቀም ቀላልና አመች ስለሆኑ- ማንም ሰው በጥቂት ጊዜ ውስጥ አጠቃቀማቸውን መረዳት


ይችላል
 ፅንሰ ሀሳባቸውን በቀላሉ ለመረዳት ስለሚቻል
 አብሮ በመስራት ሂደት ላይ ላሉ ሰራተኞች ጥቅም ላይ መዋል ስለሚችሉ
 በስራ ቦታ ከሚያጋጥሙት ችግሮች 95% የሚሆኑትን በእነኝህ ቴክኒኮች በመታገዝ ለመፍታት
መቻሉ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡
II. የመረጃ ዓይነቶች እና መረጃን
መሰብሰብ የሚሰጠው ፋይዳ
21

መረጃ ማለት፡ ስለ አንድ ጉዳይ ወይንም ድርጊት ዕውነተኛነት የሚገልጽ/የሚመሰክር መረጃ ይባላል፡፡ በአጠቃላይ

አነጋገር ጭብጥ በሁለት አይነት መልኩ የሚታይ ሲሆን፡-

1. በልኬት የሚታወቅ መረጃ (Measurement data- continuous data)፡- የአንድ ስራ ሂደቱ ወይም

ውጤት በቀጣይነት በመለካት ሊገለፅ የሚችል የመረጃ አይነት ነው፡፡

ምሳሌ፡- ርዝመት፣ ክብደት፣ ጊዜ ወዘተ…፡፡

- የታማሚ ብዛት

- የማሽኖች ያለ ስራ የቆመበት ጊዜ (down time)


የቀጠለ…
22

2. አይነትን ወይም ሁኔታን የሚገልፅ መረጃ (Attribute Data- Discrete data)፡- ይህ

የመረጃ ዓይነት የሚፈለጉ ባህሪያት መሟላት ወይም መጓደል በመቁጠር ለመግለፅ

የሚያገለግል ነው፡፡

ምሳሌ፡- የግድፈቶችን (ስህተት) በመጠን ወይም በፐርሰንት፣ እንዲሁም ደግሞ

ተስማሚ መሆን/አለመሆንን አሟልቷል/አላሟላም፣ ተቀባይነት ያለው/የሌለው

ወዘተ… በማለት ይገለፃል፡፡


የመረጃ የመሰብሰብ ጥቅም
23

 በስራ ቦታ ያለ ነባራዊ ሁኔታን ለመረዳት ያግዛል

(To assist in understanding the actual situation)

 መረጃን ለመተንተን (Data for analysis)

 የስራ ሂደትን ለመቆጣጠር (Data for process control)

 መረጃን ለመቆጣጠር (Regulating data)

 ተቀባይነት ያለውን/የሌለውን መረጃ ለመለየት

(Acceptance or rejection data)


መረጃ መተንተን
24

 መረጃ ከተሰበሰበ በኋላ ስታትስቲካዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም የማጠናከር ስራ ይከናወናል፡፡ ይህ


ቀጣይ ትንተናዎችን ለመስራት አመች ሁኔታዎችን ይፈጥራል፡፡
 መረጃ በሚሰበሰብበት ጊዜ መከናወን ያለባቸው ጉዳዮች፡-
 መረጃ የሚሰበሰብበት ምክንያት በግልፅ ማስቀመጥ (Clarify the purpose of collecting the data)
 በቂ የሆነ ዳታ በአግባቡ መሰብሰብ (Collect data efficiently)
 የተሰበሰበውን መረጃ መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን እርምጃ መከተል (Take action
according to the data)
7ቱ ጥራት ማስጠበቂያ መሣሪያዎች
25

1. ቼክ ሺት

2. ፓሬቶ ዳያግራም (Pareto Diagram)

3. የመንስዔና ውጤት ዳያግራም (Fishbone Diagram)


Pareto Diagram
4. ኮንትሮል ቻርት

5. ሂስቶግራም

6. ስካተር ዳያግራም

7. ግራፍ (Graphs)

Graphs
1. ቼክ ሺት (Check sheet)
26

 ቼክ ሺት ያልተስተካከለ እና የተዘበራረቀ ጭብጥን በተደራጀ መንገድ ለመሰብሰብ እና ትርጉም ሊሰጥ ወደ ሚችል


መረጃ ለመቀየር የሚያስችል መሠረታዊ ስታስቲካል መሣሪያ ነው፡፡
 መረጃን ለመረዳትና ለእይታ አመች በሆነ መንገድ (graphical format) በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማቅረብ የሚያስችል
መሣሪያ ነው፡፡
 የቼክ ሊስት ዋነኛ ዓላማ ድርጊቶች በተወሰነ የጊዜ ገደብ ውስጥ ለምን ያክል ጊዜ እንደተከሰቱ ለማሳየት ነው፡፡
 በሰንጠረዥ ወይም በፎርም መልክ በማዘጋጀት ቼክ ማርክ (√)፣ የኤክስ ምልክት () ወይም ታሊ ማርከ (////)
በመጠቀም የዳታዎችን መጠን መግለፅ ይቻላል፡፡
የቀጠለ…
27

ቼክ ሺት (Check sheet) ጠቀሜታ

1. ስለ ተከሰቱ ግድፈቶች በዝርዝርና በጥልቀት መረጃ ለመሰብሰብ

2. ግድፈቶች በየትኛው ሳምንት፣ ቀን፣ ጊዜ፣ ሰራተኛ እና ፈረቃ እንደተከሰቱ ለማወቅ

3. የልኬቶችን (መጠን፣ ክብደት ወዘተ…) ስርጭት ለማጥናት

4. የማሽኖችን ወይም መገልገያ መሳሪያዎችን ደህንነት ለመጠበቅና ለመቆጣጠር

5. የአሰራር መመሪያዎችን ተግባራዊነት ለማረጋገጥ/ለመከታተል


የቀጠለ…
28

ቼክ ሺት (Check sheet) ዓይነት


 ዳታዎችን መሰብሰብና መተንተን የሚያስችል ቼክሽት
 የግድፈቶች መረጃ ቼክ ሺት (Defective item Check Sheet )
 ግድፈቱ የተፈጠረበትን ቦታ የሚያሳይ ቼክ ሺት (Defect Location Check Sheet)
 የአሰራር ሂደት ሁኔታን የሚያሳይ ቼክ ሺት (Production/ process Distribution Check
Sheet)
 የግድፈቶችን መንስዔዎች መረጃ የተመለከተ ቼክ ሺት (Defect Cause Check Sheet)
 የፍተሻና ማረጋገጫ ቼክ ሊስት
 ሌሎች
29

ምሳሌ፡ የደንበኛ ቅሬታ

የቅሬታውአይ
ነት ህዳር ታህሳስ ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዝያ ግንቦት ድምር

የምርመራ 75
ውጤት
መዘግየት

የንጽህና 73
መጎደል

ማጉላላት 86

ድምር 29 33 33 39 33 43 34
2.ፓሬቶ ዳያግራም
30

 የፓሬቶ ዳያግራም የችግሮችን መንስዔዎች፣ መደጋገም፣ ተፅእኖ ወዘተ…ለመተንተን

የሚረዳ ዳያግራም ሲሆን የተፈለሰፈው በጣሊያናዊው “Vilfredo Pareto”

ኢኮኖሚስት እ.ኤ.አ1897 ነው፡፡

 ዶ/ር ጁራን ይህንን መርህ ወደ ጥራት አመራር በመውሰድ እና በመተግበር

የተጠቀመበት ሲሆን የፓሬቶ መርህ ሲል ሰይሞታል፡፡


የቀጠለ…
31

 በፓሬቶ መርህ (80/20 መርህ) መሰረት የተወሰኑ ዋና የሚባሉ መንስዔዎች (20%) ለችግሩ መከሰት
አብዛኛውን ድርሻ ይይዛሉ፡፡

 ይህ መርህ ጥራትን ለማሻሻል አብዛኛው ችግሮች በተወሰኑ መንስዔዎች ላይ የሚመጡ መሆናቸውን


የሚያሳይ ሲሆን እነዚህን ወሳኝ መንስዔዎች በማስወገድ ችግሮቹን መፍታት እንደሚቻል ያሳያል፡፡

 ስለዚህ እነኝህን መንስዔዎች መለየትና ማስተካከል ትልቅ ውጤትን ስለሚያስገኝ ትኩረት አድርጎ መስራትን
ይጠይቃል፡፡
የቀጠለ…
32

ፓሬቶ ድያግራም መርህ

መንስኤ

ውጤት
የቀጠለ…
33
የፓሬቶ ዳያግራም ጠቀሜታ
 የችግሮችን አይነት፣ በአሰራር ሂደት ላይ የመከሰት ድግግሞሽ እና ቅድሚያ የመሰጠት ሁኔታዎችን (set their priority) በግልፅ
ለማሳየት ያስችላል፣
 በአሰራር ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ የሚያመጡ ችግሮች ላይ ለማተኮር እድል ይፈጥራል፣
 የትኞቹ ችግሮች በጥራት፣ ወጪ፣ ደህንነት ወይም ደግሞ ምርታማነት ላይ ከፍተኛ ችግር እያስከተሉ እንዳሉ በቀላሉ ግንዛቤ
ለማግኘት/ለማስረዳት ያስችላል፣
 በአሰራር ላይ ከፍተኛ የሆነ አጠቃላይ ተፅእኖ የሚያመጡትን ችግሮች ዝቅተኛ ተፅእኖ ካላቸው ለመለየት ለመተንተን ይረዳል፣
 ጥራትን በማስጠበቅ ሂደት ላይ የግድፈቶችን ዋና ዋና መንስዔዎች፣ በተደጋጋሚነት የሚከሰቱ ግድፈቶችን፣ በደንበኞች በዋናነት የሚቀርቡ
ቅሬታዎችን ወዘተ… ለመተንተን ይጠቅማል፡፡
3.የመንስዔና ውጤት ዳያግራም
(Cause and Effect Diagram)

34

 የመንስዔና ውጤት ዳያግራም የአንድን ችግር መንስዔዎች ወይም ደግሞ የጥራት መለያ (quality

characteristic) ተፅእኖዎች ለማወቅ፣ለመለየትና ለመተንተን የሚጠቅም መሣሪያ ነው፡፡

 የአንድን ውጤትና የውጤቱን መንስዔዎች ግንኙነት ስእላዊ (graphically) በሆነ መልኩ

ለማስረዳትና ለመተንተን የሚጠቅም መሳሪያ ነው፡፡

 የመንስዔና ውጤት ዳያግራም በ ዶ/ር “ካሩ ኢሺካዋ” ስለተፈለሰፈ “ኢሺካዋ ዳያግራም”

(“Ishikawa diagram”) ተብሎ የሚጠራ ሲሆን የአሳ አይነት ቅርፅ ስላለው “አሳ መሰል ዳያግራም”

("fishbone diagram") በመባልም ይታወቃል፡፡


የቀጠለ…
35

የመንስዔና ውጤት ዳያግራም ጠቀሜታዎች


I. የችግሮችን መነሻ መንስዔዎች ለማወቅ ይረዳል

II. የቡድን ተሳትፎን ያበረታታል

III. አጠቃቀሙ የተደራጀ እና ለመረዳት ቀላል ነው

IV. በአሰራር ላይ የሚገጥም የመለያየት መንስዔዎችን ያመላክታል

V. የቡድን አባላት ስለ ስራው ያላቸው እውቀት እንዲጨምር ያደርጋል አስፈላጊ የሆነ ዳታ የሚሰበሰብበትን

ሁኔታዎች ለመለየት ያስችላል


የቀጠለ…
36

ለምሳሌ፡-የማይጣፍጥ ቡና
የአሰራር
የሰው ኃይል የተጻፈ መመረያ አለመኖሩ
ጀማሪ መሆን
ዘዴዎች
የማፍላት ከህሎት ለመቆጣጠር ማስቸገሩ ቅደም ተከተሉን አለመከተል
አለመኖር
ባህል የእሳቱ ምንጭ
የማፍላት ፍላጎት አለመኖር የልምድ ልውውጥ አለመኖር
በእንጨት መፈላቱ
የጾታ ልዩነት
አለመጠጣቱ/
የአፈላል ሁናቴ
የማይጣፍጥ ቡና
የ ቡናው ዓይነት
ግንዛቤ እጥረት በብረት ምጣድ መቆላቱ
ዝቅተኛ
ጥራት የቡና ቅመሞች አለመኖር ባህል በደንብ አለመድቀቁ
የጥራት ችግር የመጣንበት ባህል
ቅመማቱን ተጠቅሞ አለማወቅ
የጥሬው ቡና ጥራት በእጅ መወቀጡ
መውረድ የገንዘብ ችግር መኖር

ማቴሬያል ማሽን
4.ኮንትሮል ቻርት
37

 ኮንትሮል ቻርት እንደ አንድ የጥራት ማስጠበቂያ መሣሪያ በአሰራር ሂደት ላይ የሚፈጠር ልዩነትን (process

variation) ለመቀነስና ወይም ለመቆጣጠር የሚያስችል ነው፡፡ ስለዚህ ስለ ኮንትሮል ቻርት

በሚገባ ለመረዳት በመጀመሪያ ስለ አሰራር መለያየት ምንነትና መንስዔዎች ማወቁ ጠቃሚ

ይሆናል፡፡
የቀጠለ…
38

የልዩነት ፅንሰ ሀሳብ (Concepts of Variation)

 ልዩነት በስራ ሂደት ውስጥ ተፈጥሮአዊ ክስተት (a natural phenomenon) ሲሆን አንዳንድ ጊዜ መጠኑ ከፍ ያለ

እና በቀላሉ ማስተዋል የሚቻል ሲሆን በሌላ መልኩ ደግሞ በጣም አነስተኛ ከመሆኑ የተነሳ የነገሮች ወይም

የእቃዎችን መለያየት በጣም አነስተኛ ስለሆነ እቃዎቹ ተመሳሳይ ናቸው ይባላል፡፡

 እነኝህ በቀላሉ ለማየት የማይቻሉ ልዩነቶች በተለያዩ መሳሪያዎች (Precision instruments) ማስተዋል ይቻላል፡፡

ስለዚህ ልዩነትን መቀነስ እንጂ ፈፅሞ ማስወገድ አይቻልም፡፡


የቀጠለ…
39

የልዩነት መንስኤ
 ልዩነት የአንድ የሥራ ሂደት ክፍል ሲሆን ልዩነቱ እንዲከሰት የሚያደርጉት ሁለት መሰረታዊ መንስኤዎች አሉ፤
እነሱም

1. መደበኛ /የተለመደ

የብዙ ትናንሽ መንስዔዎች ተጽዕኖ ውጤት ሲሆን መቆጣጠር እንጂ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ አይቻልም፤

የስራ ሂደቱ የዚህ አይነት የልዩነት መንስዔዎች ብቻ ያሉት ከሆነ የተረጋጋ የስራ ሂደት (stable process)
ይባላል፡፡ለዚኽ የልዩነት መንስኤዎች ሃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ የበላይ አመራሮች ይወስዳሉ፤
የቀጠለ…
40

2. የተለዩ የልዩነት መንስኤዎች

የመንስዔ አይነቶች በራሱ በስራ ሂደቱ ተፈጥሮአዊ ባህርይ ሳይሆን ከግብዓት ጋር


የተገናኙ፤ ትክክለኛውን ቅደም ተከተል ካለመከተል፤ ተገቢውን የዕጅ መሣሪያ
አለመጠቀም፤ ከሰው ሃይል (ተገቢውን ጥንቃቄ እና በቂ ስልጠና የሌላቸው ሰራተኞች)
እና ሌሎች ውጫዊ ነገሮች መነሻነት የሚከሰቱና መጠናቸውም ከፍተኛ ስለሆነ የስራ
ሂደቱን ከመደበኛ ሂደቱ ወይም ከቁጥጥር ዉጭ ያደርጉታል፡፡
የቀጠለ…
41

ከፍተኛ ወሰን/UCL
(Quality characteristics)
የጥራት ባህሪያት

ዝቅተኛ ወሰን/LCL

የተወሰደ ናሙና (Sample Size)


የኮንትሮል ቻርትን ሞዴል (General Model of a control chart)
5.ሂስቶግራም/የድግግሞሽ
ስርጭት ዲያግራም
42

 ሂስቶግራም/የድግግሞሽ ስርጭት ዳያግራም ለአንድ ሁኔታ የተሰበሰበን ዳታ ድግግሞሽ


በምድብ ክፍልፋይ (class intervals) ቅደም ተከተል በማስቀመጥ የሚያብራራ
ስታስቲካል መሣሪያ ነው፡፡
 በምርት/አገልግሎት በመስጠት ሂደት የሚከሰቱ ልዩነቶችን ስዕላዊ በሆነ መንገድ ጠቅለል
አድርጎ በማስቀመጥ ልዩነቶችን ለማጥናትና አሰራሩ ከሚፈቅደው የልዩነት መጠን ውጪ
ለሆኑት የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ የሚረዳ መሣሪያ ነው፡፡
የቀጠለ…
43

ሂስቶግራም አይነቶች
1. የተለመደ (Normal)፡-

2. ተመጣጣኝ ስርጭት የሌለው (Skewed)፡-

3. ባለሁለት ጫፍ (Bi-modal /Double peaked )

4. የገደል ቅርፅ የሚመስል (Cliff Like)፡-

5. ከፍታ ያለው ሰንሰለታማ ቅርፅ (Plateau like curve)፡-


ቀጠለ…
44
1-የተለመደ/የደውል ቅርስ ያለው

 ከተሰበሰቡት ዳታዎች ውስጥ አብዛኛው


ከሚፈለገው መጠን በግራና በቀኝ ተመጣጣኝ
ስርጭት ይኖራቸዋል

 ዝቅተኛ ድግግሞሽ ያላቸው ደታዎችም


በተመሳሳይ ከግራና ቀኝ እየቀነሱ ይሄዳሉ

 የስራ ሂደቱ ጤናማ መሆኑን ያመለክታል


የቀጠለ…
45

2- ተመጣጣኝ ስርጭት የሌለው (Skewed)፡-


 የሂስቶግራሙ ጭራ (tail) ማለትም የዝቅተኛ ዳታዎች ስርጭት ወደ ቀኝ ወይንም ወደ ግራ ያጋደለ ይሆናል

 የማስተካከያ እርምጃ እንደሚያስፈልግ ይጠቁማል


የቀጠለ…
46

3- የገደል ቅርጽ /Clift-Shape


 በአንድ በኩል ቀጥ ያለ (Sharp) ቅርፅ ይኖረዋል ይኽ ምናልባት ዳታዎች በአግባቡ
ካለመሰብሰብ/ማሽኑ በሚሰራበት ወቅት ከተከሰተ ችግር የመነጨ ሊሆን ይችላል፡፡
 የሚፈለገውን መጠን የማያሟሉ ነገሮችን በቅደም ተከተል መለየት ወይም መፈተሸ
እንደሚያስፈልግ ይጠቁማል
የቀጠለ…
47

4- የአይስላንድ ቅርጽ /Island shaped


 የመረጃው ሥርጭት ካለበት/ከተከማቸበት ለየት ብለው/ወጥተው የሚታዩ ቅርጾች ሲሆኑ ልኬት ላይ
ችግር እንዳለ ብሎም የተወሰኑ መረጃዎች/ዳታዎች ከሌላ/የማይፈለግ የሥራ ሂደት እንደ ተካተተ
ይጠቁማል፡፡
የቀጠለ…
48

5- የማበጠሪያ ቅርስ /Comb like shaped


ብዙ የገደል ቅርስ ድግግሞሽ ስርጭት ስብስብ ሲሆን ወጥ የሆነ አሰራር ሂደት አለመኖሩን ያመላክታል፡፡
ይኸውም ሥራውን ከሚሠራው ሠው፡ ከማሽኑ/ ከመስረያ መመሪያው ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ
ይሰጣል፡፡
6.ስካተር ዲያግራም/
Scatter Diagram
49

 ስካተር ዲያግራም በስራ ሂደት ውስጥ የሁለት ተለዋዋጭ ልኬቶችን መጎዳኘት (correlation between two

variables) የሚያመለክት መሣሪያ ነው፡፡

 የሁለት ነገሮች ቁርኝት (correlation of two variables) ማለት የሁለት ተለዋዋጭ የልኬት መረጃዎችን

ግንኙነት ለማወቅ ስለ ሁለቱም ጥንድ የሆነ የመረጃ ስብስብ በመውሰድ መለካት ማለት ነው፡፡

 እነኝህ ሁለት የተለያዩ ተለዋዋጭ (variables) የመረጃ ስብስቦች በግራፍ የሚመለከቱ ሲሆን
የቀጠለ…
50

 የግራፍ ቋሚ አክሲስ (Y-axis) ጥገኛ የሚባለውን ተለዋጭ (dependent or the variable to be

predicted) የሚይዝ ሲሆን


 የግራፉ አግዳሚ አክሲስ (X-axis) ደግሞ ጥገኛ ያልሆነውን ተለዋጭ ወይም ደግሞ ጥገኛ
ተለዋጩን የሚወስነው (Independent or the variable used to make the prediction)

የሚመለከትበት ነው፡፡
 የስካተር ዳያግራሙ ነጠብጣቦች (dots) መረጃዎችን ያመለክታሉ፡፡
የቀጠለ…
51

ስካተር ዲያግራም የግንኙት ደረጃዎች ማብራሪያ

ምንም አይነት ግንኙነት የለም፡፡ የውጤትና ምክንያት


ምንም አይነት ግንኙነት
ግንኙነት አይታይም
የለም (No)

ግልፅ ያልሆነ ግንኙነት ይታያል፡፡ የምክንያትና ውጤት ግንኙነት


በተወሰነ ደረጃ ይታያል፡፡ ነገር ግን ሌላ በጣም የቀረበ ምክንያት
ዝቅተኛ (Low) ይኖራል ወይም ደግሞ በውጤቱ ላይ ሊታይ የሚችል ልዩነት
አለ፡፡
የቀጠለ…
52

ስካተር ዲያግራም የግንኙት ደረጃዎች ማብራሪያ

ከግራ ወደ ቀኝ ቀጥ ብሎ የሚጨምር መሆንን ያሳያል፡፡ የምክንያቱን


ልኬት መጨመር በተነፃፃሪ መጠን ውጤቱን ይጨምረዋል፡፡
አወንታዊ (Positive)

ከግራ ወደቀኝ ቀጥ ብሎ የሚቀንስ መሆንን ያሳያል፡፡ የምክንያቱን


አሉታዊ(Negative) ልኬት መጨመር በተነፃፃሪ መጠን ውጤቱን ይቀንሰዋል፡፡
የቀጠለ…
53

ስካተር ዲያግራም የግንኙት ደረጃዎች ማብራሪያ

የተቆለመመ የተለያዩ ከርቮች (typically U- or S-shaped) ሊኒሩ


(Curved) የሚችሉ ሲሆን የምክንያቱ መቀየር ውጤቱ ላይም እንደ
ከርቩ ሁኔታ መቀየርን ያስከትላል፡፡

የዳያግራሙ የተወሰነ ክፍል ቀጥታ መስመር የሰራ ሲሆን


ሌላኛው ደግሞ ወደ ከርቭነት ያደላ ነው፡፡ ስለዚህ
ከፊል ቀጥታ የሆነ
በውጤቱ ላይ የሚያስከትለው ተፅዕኖም በዚያው መጠን
(part linear)
የተለያየ ይሆናል፡፡
7. ግራፍ/ቻርት (Graph/Chart)
54

 ግራፍ አንድን መረጃ ወይም ደግሞ የተሰበሰበን ዳታ ስዕላዊ (graphical) በሆነ መንገድ በማስቀመጥ
መረጃውን በቀላሉ ወይም ቅፅበታዊ በሆነ እይታ ለመረዳት የሚያስችል መሳሪያ ወይም ቴክኒክ ነው፡፡
 ግራፍ አንድን የስራ ሁኔታ ለመከታተል፣ሁኔታዎችን ለመገምገም እና የነባራዊ ሁኔታን ቀለል ባለ መንገድ
ለመረዳት የሚጠቅም መሣሪያ ነው፡፡
 በተጨማሪም መረጃን በግልፅ ሊታይ በሚችል ሁኔታ እና ጠቅለል በማድረግ ለሌሎችም ለማስተላለፍ ከፍተኛ
ጠቀሜታ አለው፡፡
 ቻርቶች እና ግራፎች መረጃን ለመተንተን የሚረዱ መሣሪያዎች ሲሆኑ ቀላል እና ውስብስብ
ዓይነቶችን ያካተቱ ናቸው፡፡
55

ግራፍ/ቻርት ዓይነት
1. ባር ግራፍ/Bar garaph - ቁጥር ለማነፃፀር

2. መስመር ግራፍ/Line graph - በጊዜ ሂደት የመጣ ለውጥ ለማሳየት

3. ፓይ ቻርት/Pi Chart - ውጤቶችን በፐርሰንት ለመከፋፈል

4. ፖሊገናል መስመር/Poligonal line - በጊዜ ሂደት የመጣ ለውጥ ለማሳየት

5. ክብ ግራፍ/Circular graph - ውጤቶችን በፐርሰንት ለመከፋፈል

6. ባንድ ግራፍ/Band graph - ቁጥር ለማነፃፀር፣ ውጤቶችን በፐርሰንት/ በሬሾ ለመከፋፈል

7. ራዳር ቻርት/Rader chart - ትልቅ ቁጥር ያላቸው ነገሮችን ከተቀመጠው ዒላማ/target ጋር ማነፃፀር

8. ስታክድ ባር ግራፍ (Stacked bar graph)


56

49,728,18
ትርፍ ከታክስ በፊት
ትርፍ ከታክስ በፊት
ግራፍ/ቻርት ዓይነት
51,150,97
0 6 450
20,686,00 400
0
350
902,430
300
እህልና ቡና አትክልትና ፍጆታ ዕቃ ግዥና
ፍራፍሬ ማማከር 250
አገልግሎት
200
የብልሽት
150 መጠን
የጥገና ወጪ 100 የሽጭ
1,578,761.59 ገቢ
ለመለዋወጫ 50
ወጪ ብር 0
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10111213141516171819
ለዘይት እና ቅባት
ብር
489,340.95
4,837,642. ለባትሪ ብር
74 ለአገልግሎት ግዢ
440,580.62 ብር
57

ፋይናንስ ሚቸልኮት
የመገምገሚያ ነጥብ ክፍል ክፍል ኢትፍሩት አለበጅምላ

3ቱ ማዎች 48% 52% 56% 49%

ከሚፈለገው በላይ
ማምረት 70% 50% 75% 52%

የአላስፈላጊ ክምችት 56% 60% 64% 46%


የብክነት አይነቶች

ግድፈት 50% 50% 55% 57%

አላስፈላጊ ማጓጓዝ 47% 49% 52% 68%

አላስፈላጊ
እንቅስቃሴ 45% 53% 52% 50%

መጠበቅ 46% 51% 50% 48%

አላስፈላጊ/የተቀናጣ
አሰራር 60% 65% 70% 71%
58

7ቱ መሠረታዊ የጥራት ማስጠበቂያ መሣሪያዎች ከችግር አፈታት ሂደት ጋር


ያላቸው ቁርኝት
59

Cause and
Check sheet effect diagram Check sheet

No.1 No. 2 No.3 No.4 No.5 No.6


Selection of Grasp of Goal Analysis Action Confirmatio
problems current setting n of result
situation

No.7
Pareto chart Histogram Scatter Visible Standardization
diagram management

Control
chart
1.ችግርን መምረጥ
(Theme Selection)

 ችግሮችን በመፍታት ሂደት የመጀመሪያ የሚሆነው ችግሩን ለይቶ መምረጥ እና ተገቢውን

ርዕስ መስጠት ነው፣

 ይህም በሚሰሩ ተግባራት አላማ ላይ ግልፅ የሆነ እይታ እንዲኖር ያስችላል፣

 እያንዳንዱ የካይዘን ቡድን አባላት በሚሠሩበት የሥራ ቦታ ምን ዓይነት ችግሮች እንዳሉ

እና እንዴት ሊፈቱ እንደሚችሉ ራሳቸውን እንዲጠይቁ ዕድል ይሰጣቸዋል፡፡


ችግርን ለመምረጥ የሚከተሉትን 3 ቅድም ተከተሎች መከተል ተገቢ ነው

1. የሀሳብ ማመንጨት ዘዴ (Brainstorming) የተባለውን ቀላል ችግር መፍቻ በመጠቀም በሥራ አካባቢ

የሚገኙ ችግሮችን መለየት፡፡


አወያዩ ሀሳብ የማመንጨትን ፋይዳ ለተሰብሳቢዎቹ መግለጽ ይገባዋል፤ አራቱን ሃሳብ የማመንጨት ደንቦች ላይ ትኩረት

እንዲያደርጉ ያሳስባል

ሀ) የተነሱ ሃሳቦችን ወይም ግለሰቦችን ማጥላላት በፍጹም አይቻልም፤ ቀና የሆኑ ግብረ መልሶች ብቻ ተቀባይነት ይኖራቸዋል፣

ለ) ዓላማው በተቻለ አቅም ብዙ ሃሳቦችን ማፍለቅ ነው፣

ሐ) ዓላማው ፈጠራ የታከለበት ሃሳብ ማመንጨት እንዲኖር ማስቻል ነው፤ ደስተኝነት የተሞላበት ፈጣን የማፍለቅ ሂደት እንዲኖር

ማስቻል

መ) የሚነሱ ሃሳቦች በቡድን አባላት እንዲንሸራሸሩ የሃሳብ ልውውጥ መድረክ ማመቻቸት፡፡


የቀጠለ…
63

2. የሀሳብ ማመንጫ ዘዴን በመጠቀም የመምረጫ መስፈርቶችን ማዘጋጀት (Brainstorm


criteria)

ምሳሌ
 የደንበኛ ቅሬታ
 ተጨማሪ ገቢ ከማስገኘት አንጻር
 የሥራ ተነሳሽነትን ከመጨመር አኳያ
 ጥራትና ምርታማነት ከመጨመር አንጻር
01/21/2024
የቀጠለ…
64

3. የተለዩትን ችግሮች ከተቀመጡ መስፈርቶች አንፃር ማስቀመጥና መምረጥ (Create a


matrix in which the criteria and the potential themes can be listed and
evaluated) ለማሳያ የሚከተለውን የመምረጫ ሰንጠረዥ ማየት ይቻላል፡፡
ከጊዜ አንፃር ያለው
የቡድኑን አቅም ከመገንባት አ

የስራ ላይ ማነቆ መሆኑ


የቀጠለ…

ወጪ ላይ ያለው ተፅዕኖ
65

ያ ያለው
የተለዩ ችግሮች መስፈርቶች (criteria)- ነጥብ 0- 5 ምሳሌ

ውስብስብ ያልሆነ

ድምር

ደረጃ
ወቅታዊነት

አጣዳፊነቱ
አስተዋፅኦ

ችግር 1፡- የተሸከርካሪ ብልሽት 2 4 2 3 3 3 3 20 3ኛ

ችግር 2፡-የአገልግሎት ስህተቶች 3 4 5 3 4 2 2 23 1ኛ

ችግር 3፡-የአገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታ 1 3 1 4 2 4 2 17 5ኛ


በአግባቡ የተመረጠ ችግር ርዕስ (Topics of the theme) የሚከተሉትን ሁኔታዎች ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡

1. የሁሉንም አባላት ተሳትፎ ያማከለ (Common to all circle members)

2. ለስራ አስፈላጊ ከሆነ (Highly necessary and relevant to one's job)

3. ተፈፃሚነት ያለው (Achievable )

4. ከድርጅቱ እና ከክፍሉ አላማዎችና ፖሊሲዎች ጋር ቁርኝት ያለው (Linked to divisional and


departmental policies and objectives)

5. የቡድኑን ብቃትና ክህሎት ከፍ የሚያደርግ (Able to rise the ability levels of the circle or
group)፡፡
መልመጃ አንድ
67

በብክነት ውይይት ወቅት የለያቹዋቸውን ችግሮች መምረጫ መስፈርት (Brain

Storming Matrix) በመጠቀም ደረጃ ስጡ?


2. የችግሩን ነባራዊ ሁኔታ መገንዘብና ግብ ማስቀመጥ
(Understand Situation And Set Targets)
68

 የዚህ የችግር አፈታት ደረጃ ዋና ዓላማ የካይዘን ቡድኖች ችግሩ አሁን ያለበትን ሁኔታ

በደንብ በማጤንና በመለካት ግብ እንዲያዘጋጁ ማስቻል ነው፡፡

01/21/2024
የችግሩን ነባራዊ ሁኔታ ለመረዳትና ግብ ለማስቀመጥ
መከናወን ያለባቸው ተግባራት
69

I. የችግሩን መገለጫ ባህርይ እና መለኪያ መወሰን (Decide characteristics to be

studied)፡፡

ምሳሌ፡-ተደጋጋሚ የሆነ የተሸከርካሪ ብልሽት


መገለጫ ባህርያት

 የባለሞያዎች ትኩረት ሰቶ አለመስራት፣

 የባለሞያዎች የክህሎት ክፍተት፣

 ጥራቱን ያልጠበቀ የመለዋወጫ አቅርቦት፣

 ወቅቱን የጠበቀ የተሽከርካሪ ክብካቤ አለመኖር፡፡

01/21/2024
II. ሁኔታዎችን መገንዘብ (Understand the situation )

ከላይ የተለዩትን መገለጫ ባህርያት (control characteristics) መሰረት በማድረግ

መረጃዎችን መሰብሰብ- ሂደቱም በተለዩት ነጥቦች ላይ ቅድሚያ ሊሰጣቸው

የሚገባቸውን መወሰን ላይ የተመሰረተ መሆን ይኖርበታል- የፓሬቶ ዳያግራምን

መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡

ምሳሌ፡ በህክምና ወቅት የሚከሰቱ ተደጋጋሚ ስህተቶች


የፓሬቶ ዳያግራም
71
መንስዔዎች 20%

80%

ችግሩ
የቀጠለ…
73

ፓሬቶ ዳያግራም እንዴት ይሰራል

1. ችግሮችን/የችግሮችን መንስዔ መከሰት ድግግሞሽ በፐርሰንት በሰንጠረዥ ማስቀመጥ

2. ከትልቅ ወደ ትንሽ የድግግሞሽ መጠን ማስቀመጥ፣ በጣም አነስተኛ በሆነ የድግግሞሽ መጠን ያሉትን በማጠቃለል

“ሌሎች” በሚል መጠሪያ ማስቀመጥ

3. የአጠቃላይ ፐርሰንት ድምር መስራት (፡ አጠቃላይ ፐርሰንት- የመጀመሪያው ፐርሰንት ሲደመር የሁለተኛው ….)

4. ችግሮችን/መንስዔዎቹን በ ‘X’ አክሲስ፣ ድግግሞሻቸውን/ ድግግሞሻቸውን በፐርሰንት በ “Y” አክሲስ በባር ግራፍ

ማስቀመጥ
የቀጠለ…
74

5. በተመሳሳይ ግራፍ በስተቀኝ በኩል አጠቃላይ የድግግሞሽ ፐርሰንት በ “Y” አክሲስ ማስቀመጥ፣

ችግሮቹን/መንስዔዎቹን ከአጠቃላይ የድግግሞሽ ፐርሰንት ጋር በማስተያየት ነጥቦችን በማገናኘት “ከርቭ” መስራት

6. ከ 80% “Y” አክሲስ በመነሳት ለ‘X’ አክሲስ ትይዩ የሆነ መስመር መስራት፣ከዛም የመስመሩን እና የከርቩን የጋራ

ነጥብ በመጠቀም ወደ ‘X’ አክሲስ ማስመር-

 የ‘X’ አክሲሱን የሚያቋርጠው ይህ መስመር ጠቃሚ ወይም ትኩረት የሚሹ ችግሮችን/መንስዔዎችን ወደ

ግራ ተፅኖአቸው ዝቅተኛ የሆኑትን ደግሞ ወደ ቀኝ ይከፍላቸዋል፡፡


ምሳሌ፡- የተሽከርካሪ የጥራት ችግር

የችግሩ አይነት
 በተሸከርካሪዎች ያጋጠመ ችግር (ግድፈት)
የዳታ አይነት
በአንድ የተሸከርካሪ ጥራት ፍተሻ ጣቢያ (Inspection Station) የተመዘገበ የግድፈት መጠን
( ከሀምሌ-ታህሳስ/2020)

የግድፈቶቹ አይነቶች (Defect Categories)


 የድምፅ መስጫው (Horn)
 የመብራት ክፍሎች (Lights)
 የደህንነት መስታውት (Glass)
 ጎማ (Tires)
 ጭስ ማውጫ (Exhaust system)
 ሚዛን የሚጠብቀው ክፍል (Steering/Suspension)
 ፍሬን (Brakes)
1. የችግሮችን መንስዔዎች መከሰት ድግግሞሽ
በሰንጠረዥ ማስቀመጥ
76
2፡ የተሰበሰበውን ዳታ ቅደም ተከተል
በማስያዝ በፐርሰንት ማስቀመጥ
77

የግድፈቱ ብዛት
3፡ የአጠቃላይ ድምር በፐርሰንት መስራት

ግድፈት የተከሰተባቸው የግድፈቱ ብዛት ፐርሰንት አጠቃላይ ፐርሰንት


የተሸከርካሪ ክፍሎች

ፍሬን
61 43.0 43.0
የደህንነት መስታወት
34 23.9 66.90
ጎማ
23 16.2 83.10
የመብራት ክፍሎች
14 9.9 92.96
የድምፅ መስጫ
5 3.5 96.48
ሚዛን የሚጠብቀው ክፍል
3
2.1 98.59
ጭስ ማውጫ
2 1.4 100.00
4. የአግዳሚ መስመር መስራት እና የግድፈቱን
ማሳያዎች መፃፍ

ግድፈት የተከሰተባቸው የተሸከርካሪ ክፍሎች


6. የቋሚ አክሲሱን እና የግድፈቱን
መጠን (ብዛት) ማስቀመጥ
ብዛ of rejects)

70

የ 60

ድ 50
ት (No


በ ግድፈት ምክን ያ ት የ ተወገ ዱት

40

30

ዛ 20


10

0
7-የግድፈት ማሳያዎችን በባር
ግራፍ ማስቀመጥ
ብዛት(No of rejects)

140

120

100

80
የተወገዱት

60

40

20
ምክንያት

0
በግድፈት
መልመጃ ሁለት
84

 በ ሀ የሆስፒታል መሳርያዎች ማምረቻ ፋብሪካ በባለፉት ስድስት ወራት (ከመስከረም 1-የካቲት 25/2013 ዓ.ም)

37,234 X-Ray ማሽኖች የተመረቱ ሲሆን በጥራት ቁጥጥር ባለሞያዎች በተደረገ የጥራት ፍተሸ 611 የሚሆኑ ማሽኖች

የተለያዩ ግድፈቶች ተገኝቶባቸዋል፡፡ ከዚህ በታች ግድፈት የተከሰተባቸው X-Ray ማሽኖች፣የግድፈታቸው አይነት እና

ድግግሞሽ የተዘረዘረ ሲሆን የፓሪቶ ምስልን (Diagram) በመጠቀም ቅድምያ ሊሰጣቸው የሚገቡ የግድፈት አይነቶችን

አሳዩ?
የቀጠለ…
85

ll. ግብ መጣል
ግብ (target) - ለማስመዝገብ የታሰበውን መሻሻል መጠን የሚገልፅ ሲሆን
የሚከተሉትን ሶስት ነጥቦች ማመላከት አለበት፡፡
1. ምን? የማሻሻያ ነጥቦችን (What? control characteristics)
2. መቼ? (By when? time limit)

3. ምን ያክል ? (By how much? target value)


QPCDSEM analysis (7ቱ የካይዘን ዲኤንኤ) ግብ በመጣል ሂደት ታሳቢ ሊደረጉ
የሚገቡ ጉዳዮች ናቸው
01/21/2024
3. የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት
(Establishment of Activity Plan)

86

 በድርጊት መርሐ ግብሩ የሚካተቱ ጉዳዮች፡-


1.የሚከናወነው ጉዳይ (ምን)፣
2.ምክንያቱን (ለምን)፣
3.የሚፈፀምበት ጊዜ ( መቼ)፣
4.የሚፈጸምበት ቦታ (የት)፣
5.የመፍቻ ዘዴ (እንዴት)፣
6.የሚፈጽመው አካል (ማን)፣
7.የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (ምን ያህል) ይወስናሉ፡፡
የቀጠለ…
87
4.መንስኤዎችን መተንተን (Cause Analysis )
88

4.1 የችግሩን መንስዔዎች በሙሉ መዘርዘር


የቡድኑ አባላት የሀሳብ ማመንጨት ዘዴን በመጠቀም መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ ያሏቸውን ነጥቦች በሙሉ
ያነሳሉ፡፡ በተጨማሪም ለምን? የሚል ጥያቄ በማንሳት የመንስዔዎችን ምንጭ ያጠናክራሉ፡፡
የቀጠለ…
89

4.2.የመንስዔዎችን ግንኙነት ማሳየት


(Show relation among the causes)
ቡድኑ ሁሉንም መንስዔዎች ከዘረዘረ በኋላ ከ ሰው ሀይል (man)፣ ከአሰራር ዘዴ
(method)፣ ከማሽን ( machine)፣ ከግብዓት (materials)፣አመራረር
(management) እና ከአካባቢ ሁኔታ (environment) (5M1E) አንፃር
ማስቀመጥ ይችላል፡፡ ለዚህም የመንስዔና ውጤት ዳያግራምን መጠቀም
አስፈላጊ ይሆናል

01/21/2024
የቀጠለ…
90

ከላይ የተዘረዘሩት መንስዔዎች በመንስዔና ውጤት ዳያግራሙ ከተቀመጡ በኋላ

በየስራቸው መንስዔዎችን ለማግኘት ለምን? የሚል ጥያቄ በማንሳት መንስዔዎችን

በጥልቀት መመርመር ይቻላል፡፡ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ለምን? ብለን በጠየቅን ቁጥር

የመንስኤ ትንተና ጥናቱ የተሟላ ይሆናል፡፡

(The more times “why?” is asked, the more extensive is the analysis).

01/21/2024
91

4.3 እውነተኛ መንስዔዎችን መምረጥ ( Select root causes From the valid
causes)

መንስዔውና ችግሩ ቀጥተኛ ግንኙነት ካላቸውና በተደጋጋሚ ከተስተዋለ እውነተኛ መንስዔ


ነው ማለት ነው፡፡

4.4 ከተለዩት እውነተኛ መንስዔዎች ውስጥ ለችግሩ መከሰት ወሳኝ የሆኑትን መምረጥ

ሰራተኛው ያለውን እውቀት እና ልምድን በመጠቀም ምርጫው ይከናወናል


ጀማሪ መሆን የአሰራር ዘዴዎች የተጻፈ መመረያ አለመኖሩ
የሰው ኃይል
የማፍላት ከህሎት አለመno ቅደም ተከተሉን አለመከተል
ለመቆጣጠር ማስቸገሩ
ባህል የእሳቱ ምንጭ
የማፍላት ፍላጎት አለመኖር የልምድ ልውውጥ አለመኖር
በእንጨት መፈላቱ
የጾዎታ ልዩነት
አለመጠጣቱ/
የአፈላል ሁናቴ
የማይጣፍጥ
ቡና
የ ቡናው ዓይነት ግንዛቤ እጥረት በብረት ምጣድ መቆላቱ

ዝቅተኛ
ጥራት የቡና ቅመሞች አለመኖር ባህል በደንብ አለመድቀቁ

የጥራት ችግር የመጣንበት ባህል


ቅመማቱን ተጠቅሞ አለማወቅ
በእጅ መወቀጡ
የጥሬው ቡና ጥራት
መውረድ የገንዘብ ችግር መኖር
ማቴሬያል ማሽን
መልመጃ ሶስት
93

 ከታች የተጠቀሱትን ችግሮች የመንስዔና ውጤት ዳያግራም በመጠቀም የችግሩን መነሻ አሳዩ

1. የህክምና ስህተት

2. የማሽን ብልሽት

3. የምርመራ ውጤት መዘግየት


5.የመፍትሄ እርምጃዎችንና አተገባበራቸውን መገምገም
(Examination of Countermeasures and Their Implementation)

94

5.1 ለተመረጡት እውነተኛ መንስዔዎች የመፍትትሄ አማራጮችን ማስቀመጥ

የመፍትሄ ሀሳብ ለማመንጨት ቡድኑ አሁንም የሀሳብ ማመንጨት ዘዴን ይጠቀማል፡፡

5.2 የተሻሉ መፍትሄዎችን መምረጥ (Select a best solution)

ቡድኑ ከተለያዩ መስፈርቶች አንፃር ተወያይቶ መፍትሄዎችን መምረጥ ይኖርበታል

5.3 ዝርዝር የትግበራ እቅድ ማዘጋጀት (Establish a detailed plan)

ይህም ለእያንዳንዱ ተግባር እንዴት ይከናወናል? ተግባሪውስ? መቼ ? የሚሉትን

ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር የድርጊት መርሃግብር (action plan) ማዘጋጀት

ያስፈልጋል፡፡
6. ውጤቱን ማረጋገጥ

95
(Check Result)

 ችግሩ መቀረፉን፣ የተቀመጠው ግብ በምን ያህል ደረጃ መሳካቱን


መለካት/ማረጋገጥ፣
 ቡድኖች አሃዛዊና አሃዛዊ ያልሆኑ መሻሻሎችን /ውጤቶችን
ካስቀመጡት ግብ አንፃር ዳታዎችን መሰረት በማድረግ ይለያሉ/ይለካሉ፣
 ውጤቱ የተቀመጠውን ግብ በሚፈለገው ደረጃ ያላሟላ ከሆነ ቡድኑ
እንደገና ከላይ ያሉትን ሂደቶች መቃኘት ይኖርበታል፡፡
01/21/2024
7.ደረጃውን ማስጠበቅና የአሰራር ሂደቱን መቆጣጠር
( Standardize and Establish Control)
96

 ተተግብረው ውጤታማ የሆኑ የአሰራር ዘዴዎችን ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ ማስቀጠል


እና ከዕለት ተዕለት ወይም መደበኛ ተግባራት ጋር ማዋሀድ፣

 ለሌሎች ማሳወቅ፣ በአሰራር መመሪያነት ማካተት፣ በቀጣይነት ለመጠቀም እንዲያስችል


መገምገም፣

 በመጨረሻም ቡድኑ በቀጣይ የሚፈታውን ችግር በመምረጥ ወደ አዲስ የችግር አፈታት


ሂደት ይገባል፡፡

01/21/2024
Case Study
Example of Problem Solving Activity
Team Name: Red Fox
Department: Pasta and Macaroni production line:
7 males

Step 1: Selecting a theme- General theme:


“Minimize production loss in pasta and macaroni
line.”
• The selected theme is ‘‘Macaroni wastage
during starting and stopping of production
operation.’’
Step 2: Current Situation
• Collect data from log book recorded for six months and
analyze the data by Pareto diagram to determine which
causes are critical for big amount of macaroni loss.
• Theme : Macaroni loss during starting and closing of machine
• Area: At short cut pasta
production area
/macaroni line/
Average Amount of Macaroni loss for the last 6month
(March – August)
100%
18 ●


16
● 80%
Macaroni
14
Damage in 12 ●

Quintals
60%
10
8 ●

40%
6
4 20%

2
0
Ele ctrical ope rational te chnical cutte r Te m pe rature
pow e r proble m proble m s harpne s s and Hum idity
inte rruption

Causes of Damage
Step 3: Set goal
• What? … Decrease amount of cracked Macaroni in
quintals during starting and stopping of the machine.
• When? …By the End of November 2017
• How many? …From 41 Qtls to 12 Qtls
Step 4: Activity Plan
Why? What? Where? Who? When? How?

Objectives Items to be Location Person in charge Sep 1 – Nov 30 Method


implemented
Set up issues Select theme Meeting Room All Sep 3 BS Matrix
P
Collect information Planning Meeting Room All Sep 10 5WIH

Macaroni production Mr. Belachew (leader)


Examine Present status area Mr. Kiflu Sep 11 – Sep 20 Pareto Diagram
Goal Set goal Meeting Room All Sep 22 Based on the data
Cause and Effect
D Identify problems Analyze causes Meeting Room All Sep 22 Diagram
Examine and List Cause and Effect
alternatives Examine measures Meeting Room All Oct 1 Diagram

Macaroni production Mr Belachew (leader)


Implement measures Implement measures area Mr Getahun Oct 8-11 5WIH
C
Macoroni production Mr Belachew (leader)
Confirm Confirm effects area Mr Getahun Oct 11-Nov 12 pareto diagram
A Macoroni production Mr Henok
Standardize area Mr Getachew Nov 19 5WIH
Macoroni production Communication
Follow up progress Review of future issue area All Everyday Review meeting
Step 5: Analyze Factors
Main Causes
1. Frequent power interruption.
2. Low grade raw material.
3. No preventive maintenance according to schedule.
4. Lack of operator training.
5. Cutter sharpness is not enough.
Step 6: Discuss and Implement Countermeasures
Problems Facts Counter measures (Plan) Judge

1 Frequent Power interruption Insufficient power from -The back up generator


the source should have enough fuel.
2 Low grade Raw materials Wheat doesn’t meet - Change supply from local
standard to import
3 No preventive maintenance Lack of spare part - Improve spare part ordering
according to schedule Not following Schedule system
- Training to follow schedule

4 Lack of operator training Not enough standard and -Make necessary standard
training plan and give training
5 Cutter sharpness is not enough Long time usage -Make it sharp
-Replace it on time
-Place the cutter on right
place
•Actions
QCC : Sept. 1 - Nov. 30 2010
What? When? Where? Who? How? Why?
1 Frequent By the end of Macaroni Leader& -The back up generator To prevent damage
Interruption of Oct. production Operator should have enough due to interruption
power area fuel
2 Low grade raw By the end of Meeting Leader -Change supplier from -to have standard
material Oct. room local to import wheat
3 No preventive By the end of Meeting Incorporation - Training to follow - to keep
maintenance Oct. room with maintenance schedule continuous
head & -Improve spare part machine running
Leader order system

4 Lack of training By the end of Meeting Leader & - Make necessary For each worker to
Nov. room members standard have enough
Office of Leader -Give training knowledge
leader -Prepare training plan

5 Cutter sharpness By the end of Macaroni Operator - Make it Sharp - To keep its
not enough Oct. production -Replace on time sharpness
area -place it on right place
Step 7 : Confirm Result by Comparing with the
Set Target
a) Macaroni loss reduced from 41quintal to 15 quintal and
the achieved goal is 80%.
b) Reduced damage loss 980 x (41 – 15) = 25,480 Birr.
c) Workers developed good attitude towards their work.
d) Workers became more familiar to their work.
Step 8: Standardization
Follow
up
No. What When Where Who How Why Control point
Macaroni
The back up generator To stop Keep generator

Team Leader
Always production Operator By checking
should have enough fuel interruption fuel
1 area
Change supplier from At the time of By To have standard Standard wheat
Office Leader
local to import purchasing communicating wheat at delivery time
2
To make Preventive
Training to follow Production Using the
Always Leader preventive maintenance
schedule area schedule
maintenance schedule
Leader and
Improve spare part order Once every 6 By checking the To have spare Spare part order
Office maintenance
ingsystem months previous system parts on time system
head
3
By revising the To have
Leader’s Leader &
Make necessary standard Every 6 months previous standardized Standard
office members
standards operation
Meeting Leader & Up grade Training skill
Give training When necessary On job training
room trainers knowledge & skill map
To give
By checking
Prepare training plan Once a year Office Leader continuous Training plan
skill map
4 training
Make cutter Sharp
Macaroni To decrease or
By continuous Cutter
Replace on time When necessary production Operators keep quality of
checking sharpness
area product
5 Place it on right place
Amount of Macaroni Loss in Quintal on
November

18
16
14
12
Macaroni
loss in
10
quintals 8 Before
6 After
4
2
0 Electical Tem peracher Operational Cutter Technical
pow er & Hum idity problam e sharpenes problam e
interuption

Causes of Damage
መጠቅለያ
113
ምን ያህል ርቀት መጓዝ ትችሉ ይሆን ?
115

አመሰግናለሁ!!!
01/21/2024
115

You might also like