Professional Documents
Culture Documents
TG
TG
• የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎችን፣ መታጠቢያ ቤቶችን እና ሌሎች የህዝብ መዝናኛ ቦታዎችን ለማፅዳት
የተለያዩ የፅዳት ግብዓቶችን እንጠቀማለን።
• አሟሚ (Solvent) ማለት ፈሳሽ ንጥረ ነገር ሲሆን ጠጣር የሆኑ የፅዳት ንጥረ ነገሮች በውስጡ ሲጨመሩ
የሚያሟሟ ነው።በጣም የተለመደው አሟሚ ውሃ ሲሆን አንዳንድ ቆሻሻዎችም በውሀ ይሟሟሉ።ነገር
ግን እንደ ሳሙና ያሉ ሌሎች የፅዳት ውህዶች ጋር ካልተቀላቀለ ብቻውን ውጤታማ ውህድ ሊሆን
አይችልም።
• ሁልጊዜም የምንጠቀመው ውሀ ንጹህ መሆንና በፅዳትም ጊዜ ቶሎ ቶሎ መቀየር አለበት።
ቀጣይ.....
• ማፅጃ እና ሳሙና (Detergent and soap) ማፅጃ ንፅህናን ለመጠበቅ ታስቦ የሚዘጋጅ ውህድ
ነው።ንጹህ ውሀ ብቻውን ዘይትን፣ኦርጋኒክ አፈርን እና ቅባታማ ቆሻሻዎችን ማስወገድ ስለማይችል
ማፅጃ እና ሳሙና መጠቀም በቀላሉ እንዲለቁ ያስችላል።