Download as ppt, pdf, or txt
Download as ppt, pdf, or txt
You are on page 1of 10

ከውለታህ በላይ!

ከውለታ በላይ ነው የአንተ ውለታ


ከስጦታ በላይ ነው የአንተ ስጦታ
ሥራህ አስገረመኝ ከፍ በል ጌታ
እጄን በአፌ ጫንኩኝ ከፍ በል ጌታ 1
ከውለታ በላይ ነው የአንተ ውለታ
ከስጦታ በላይ ነው የአንተ ስጦታ
ሥራህ አስገረመኝ ከፍ በል ጌታ
እጄን በአፌ ጫንኩኝ ከፍ በል ጌታ
እንዳላጠፋ ሰው ከቶ እንዳልበደለ
በሚያስደንቅ ፍቅር ይቅር ትለኛለህ
ጸጋህ ተትረፍርፎ በዛና ሰላሜ
እጄን በአፌ ጫንኩኝ ዙፋንህ ሥር ቆሜ 2
ከውለታ በላይ ነው የአንተ ውለታ
ከስጦታ በላይ ነው የአንተ ስጦታ
ሥራህ አስገረመኝ ከፍ በል ጌታ
እጄን በአፌ ጫንኩኝ ከፍ በል ጌታ
እግሮቼ ሲሮጡ ወደ ሞት ሸለቆ
ይቅርታህ መለሰኝ ከነበልባል ነጥቆ
በጥበብ በትዕግሥት ታሳድገኛለህ
ወይንህን ስትጠብቅ መች ትሰለቻለህ 3
ከውለታ በላይ ነው የአንተ ውለታ
ከስጦታ በላይ ነው የአንተ ስጦታ
ሥራህ አስገረመኝ ከፍ በል ጌታ
እጄን በአፌ ጫንኩኝ ከፍ በል ጌታ
ቀና ብዬ ሳየው ሰማይ ማደሪያህን
እጅግ አደንቃለሁ ግርማ ጌትነትህን
ዝቅ ስል ከቤቴ ስትሰራ አይሃለሁ
ከመገረም በቀር ሌላ ምን እላለሁ 4
ከውለታ በላይ ነው የአንተ ውለታ
ከስጦታ በላይ ነው የአንተ ስጦታ
ሥራህ አስገረመኝ ከፍ በል ጌታ
እጄን በአፌ ጫንኩኝ ከፍ በል ጌታ
ያልታሰበ ነገር አድርገህልኛል
በጠላቶቼ ፊት አሞግሰኸኛል
መስዋዕትን ብሰዋ የከንፈሬን ፍሬ
ለውለታህማ አልጠግብም ዘምሬ 5
ከውለታህ በላይ!

ከውለታ በላይ ነው የአንተ ውለታ


ከስጦታ በላይ ነው የአንተ ስጦታ
ሥራህ አስገረመኝ ከፍ በል ጌታ
እጄን በአፌ ጫንኩኝ ከፍ በል ጌታ 6
ከ ው ለ ታ በላ ይ
ከ ው ለ ታ በላ ይ ነው የ አ ንተ ውለታ
ከ ስጦ ታ በላ ይ ነው የ አ ንተ ስጦ ታ
ሥ ራህ አ ስገ ረ መ ኝ ከ ፍ በል ጌታ
እ ጄን በአ ፌ ጫ ንኩ ኝ ከ ፍ በል ጌ ታ 
እ ንዳ ላ ጠ ፋ ሰው ከ ቶ እ ንዳ ልበደ ለ
በ ሚ ያ ስ ደ ን ቅ ፍ ቅ ር ይ ቅ ር ት ለ ኛለ ህ
ጸ ጋህ ተ ት ረፍር ፎ በዛ ና ሰላ ሜ
እ ጄን በአ ፌ ጫ ንኩ ኝ ዙ ፋ ንህ ሥ ር ቆ ሜ
ከ ው ለ ታ በላ ይ ነው የ አ ንተ ውለታ
ከ ስጦ ታ በላ ይ ነው የ አ ንተ ስጦ ታ
ሥ ራህ አ ስገ ረ መ ኝ ከ ፍ በል ጌታ
እ ጄን በአ ፌ ጫ ንኩ ኝ ከ ፍ በል ጌ ታ 
እ ግሮ ቼ ሲ ሮ ጡ ወደ ሞ ት ሸ ለ ቆ
ይ ቅ ር ታህ መ ለ ሰኝ ከ ነበልባል ነጥ ቆ
በ ጥ በ ብ በ ት ዕ ግ ሥ ት ታ ሳ ድ ገ ኛለ ህ
ወ ይ ንህ ን ስት ጠ ብ ቅ መ ች ት ሰለ ቻ ለ ህ
ከ ው ለ ታ በላ ይ ነው የ አ ንተ ውለታ
ከ ስጦ ታ በላ ይ ነው የ አ ንተ ስጦ ታ
ሥ ራህ አ ስገ ረ መ ኝ ከ ፍ በል ጌታ
እ ጄን በአ ፌ ጫ ንኩ ኝ ከ ፍ በል ጌ ታ  
ቀ ና ብ ዬ ሳየ ው ሰማ ይ ማ ደ ሪያ ህ ን
እ ጅ ግ አ ደ ን ቃለ ሁ ግ ር ማ ጌ ት ነ ት ህ ን
ዝ ቅ ስል ከ ቤቴ ስት ሰራ አ ይ ሃ ለ ሁ
ከ መ ገ ረ ም በቀ ር ሌ ላ ም ን እ ላ ለ ሁ
ከ ው ለ ታ በላ ይ ነው የ አ ንተ ውለታ
ከ ስጦ ታ በላ ይ ነው የ አ ንተ ስጦ ታ
ሥ ራህ አ ስገ ረ መ ኝ ከ ፍ በል ጌታ
እ ጄን በአ ፌ ጫ ንኩ ኝ ከ ፍ በል ጌ ታ 
ያ ል ታ ሰ በ ነ ገ ር አ ድ ር ገ ህ ል ኛል
በ ጠ ላ ቶ ቼ ፊ ት አ ሞ ግ ሰ ኸ ኛል
መ ስዋ ዕ ት ን ብ ሰዋ የ ከ ንፈ ሬን ፍሬ
ለ ው ለ ታህ ማ አ ልጠ ግብ ም ዘ ም ሬ
                

You might also like