Download as ppt, pdf, or txt
Download as ppt, pdf, or txt
You are on page 1of 7

1

2
ይዌድስዋ መላእክት (2) ለማርያም
በውስተ ውሳጤ መንጦላዕት ወይብልዋ
በሐኪ ማርያም ሐዳዩ ጣዕዋ (2)
እኸ
3
ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ /2ጊዜ/
ወነአምን /4ጊዜ/ ነአምን በመንፈስ ቅዱስ /2/
ትርጉም፡-
እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ /2ጊዜ/
እናምናለን /4ጊዜ/ እናምናለን በመንፈስ
ቅዱስ /2ጊዜ/ 4
መሰረተ ዜማ ወጠነ/2/ያሬድ ካህን
ያሬድ/4/ ካህን/2/ጥዑመ ልሳን

5
•እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኀኒቴ (2)
•የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማን ነው
•አምላኬ መመኪያዬ ነው (2) /እኸ

6
•ገብርኤል አማልደን ከአምላካችን /2/
•እንዳንጠፋ እንዳንሞት በነፍሳችን
•አደራህን ቁምልን ከጎናችን /2/

You might also like