Professional Documents
Culture Documents
Bi Annulal Report 2015 - 2
Bi Annulal Report 2015 - 2
የመካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን የመካነ ሕይወት ሰንበት
ትምህርት ቤት
የተሰጠው በወር አንድ ጊዜ 14 በዋለ በሳምንቱ የሚደረግ የመጽሐፍ ዳሰሳ ዝግጅት ለመመስረት ተችሏል ፡፡በዚህም መርሀግብር
ላይ የሚገኙ የቤተሰቡ አባላት ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ አንድ መጽሐፍ እንዲያነቡ እና ስለተረዱት የመጽሐፍ ይዘት አባላቱ
እንዲገልጹ የሚደረግበት ሲሆን አሁን ላይ የመርሀ ግብሩ አባላት ጥቂት አባላት ሲሆኑ የመርሀግብሩ ውጤታማነት ታይቶ
የመጽሐፍ መሸጫ መደብሮች ጋር አብሮ የመሥራት መግባባት ላይ የደረስን ሲሆን መርሐ ግብሩን በማህበራዊ ድረገጾቻቸው ከ 50
ሺ በላይ ለአባላቶቻቸው ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፡፡ በዚህም የሰንበት ት/ ቤቱን አገልግሎት በስፋት ማስተዋወቅ የተቻለ ሲሆን፡፡
በመርሐ ግብሩ ከ10 አቻ ሰንበት ት/ቤት አባላት እንዲሳተፉ ተደርጋል፤በምስለ ድምጽ በዕለቱ ላልተገኙ ተደራሽ ተደርጋል፡፡
ፕሮጀክት 01. ዕርዕሰ ጉዳዮችን በመለየት የማጣቀሻ ምንጭ እንዲሆኑ መጽሐፍትን መለየትና ለአንባቢያን ምቹ እንዲሆኑ
በመሠራት ላይ ይገኛል
የቤተ መጸሕፍት አስተዳደርን የሚያዘምን የአገልግሎት ሶፍትዌር ማበልጸግ የመጀመሪያ ምዕራፍ የተከናወነ ሲሆን ለግብረ
4. የሕፃናት ማዕከል /Child Corner/ እና የመንፈሳዊና የቀለም ትምህርት አጋዥ መጻህፍትን ማደራጀትና ማቋቋም፣
የሕፃናት ማዕከል /Child Corner/ እና የመንፈሳዊና የቀለም ትምህርት አጋዥ መጻህፍትን ማደራጀትና ማቋቋም ተሞክራል፣
የሕፃናት ማእከል ግብአት የሚሆኑ እቃዎችን ማሰባሰብና ማደራጀት፡ ለህፃናት ማዕከት ግብአት የሚሆኑ የሥዕል ደብተርና ነጭ ቦርድ
የማሰባሰብ ሥራ ተከናውኗል፡፡
ለሕፃናት ማስተማሪያና የመርጃ መሰሪያዎች ግዢ ተከናውኗል
ያጋጠሙ ተግዳሮቶች
የክፍልን አገልግሎት ላይ ውስን ተሳትፎ ማድረግና በሌሎች አገልግሎቶች መጠመድ
የተሰጡ መፍትሔዎች
ከአባላት ጋር የመነጋገር
ስፖነሰር ማፈላለግ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር
አሜን!!!