Professional Documents
Culture Documents
Sned
Sned
መምሪያ
ጥር 2016
ሀላባ-ቁሊቶ
መግቢያ
በከተማችን እየተመዘገበ ያለውን ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ተከትሎ የዜጎች የኑሮ ዘይቤ ለውጥ በተለይም
በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ላይ ከምንጊዜውም የተለየና የበለጠ መጠነ ሰፊና በተጨባጭ የሚታይ በከተማዋ
ማስፋፍያ የመስፈርና የመኖር ፍላጎት እየተስተዋለ ይገኛል፡፡
በመሆኑም በከተማችን የመሬት አጠቃቀም ከዕቅድ ውጪ መሰረታዊ የመሠረተ ልማት አቅርቦት እንኳን
ማድረስ በማያስችል ሁኔታ የከተማችንን የወደፊት የዕድገት ተስፋ በሚያጨልም መልኩ እየተስፋፋ
ይገኛሉ፡፡
በአርሶ አደሩ ረገድ የከተማን መስፋፋት እንደ ስጋት በማየት በከተማችን ባሉ ማሰፋፊያ ቦታዎች በተለይ
የእርሻ መሬቱን እየከፋፈለ እንዲሸጥ በማድረግ ከቀዬው እንዲፈናቀልና ህገ-ወጥ የመሬት ወረራ በከተማችን
ሀላባ ቁሊቶ በሁሉም አቅጣጫ እንዲስፋፋ አድርጎታል፡፡
የቀጠለ…
ከዚህ አንጻር ያለው የግንዛቤ ችግርና የህገ ወጥ ደላላው ተግባራት ታክለው የአርሶ አደሩ ተገቢ ያልሆነ ከመሬት
ከዛም በዘለለ በሀላባ-ቁሊቶ ከተማ እየተስተዋለ ያለው የህገ-ወጥ ግንባታ ከህገ-ወጥነቱም ባሻገር ወረራ
ክፉ ጥላ እያጠላባት ይገኛል፡፡
… ….
የቀጠለ
የቀጠለ
በከተማችን ለቸግሩ መባባስ ህገ-ወጥ ግንባታን አፍርሶ ሰርዓት በማስያዝና የመሬት ወረራን በማስቆም ረገድ
በዘርፉ ላይ ያለውን የዳተኝነትና የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ተግባር በመድፈቅ ረገድ ተጨባጭ
ውስንነቶች ይታያሉ፡፡
በከተማችን የማሰፋፊያ አከባቢ ያለአግባብ እየተገነቡ ያሉ ህገ-ወጥ ግንባታዎችና በህገ-ወጥ መንገድ የመስፈር
ሁኔታ ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ በመምጣቱ ጉዳይ ልዩ ትኩረት የሚሻ ሆኖ ተገኝቱዋል፡፡
ስለሆነም ይህንን ተግባር ለመከላከልና ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ይረዳን ዘንድ ይህ የንቅናቄ ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡
ዓላማ
በከተማ ማስፋፊያ አካባቢ በመሬት ላይ የሚፈጸም ህገ-ወጥ ተግባርን ለመከላከልየ ሚያስችል ቅንጅታዊ
አሰራር ተዘርግቶ ተተግብሯል፤ የመሬት መረጃም ተደራጅቷል፡፡
መግባባት ይፈጠራል፡፡
ናቸው፡፡
አግባብ ባለዉ አካል እዉቅና እና ይዞታ ማረጋጋጫ ሰነድ የለቸዉ የመንግስትን ግብር
ነዉ፡፡
መሆኑን፡፡
ከባድ አድርጎታል፡፡
የህገወጥ የመሬት ወረራ እየተካሄደ ያለዉ በማን ነዉ?
ግለሰቦች፤
የቀጠለ…
የአመራሩና የባለሙያ አድርባይነት እና ተሳታፍ መሆነቸዉ
በከተማችን በማስፋፊያ አከባቢዎች የሚገኘው የመሬት ሀብት በህገ-ወጥ መንገድ በወረራ እየተያዘ
ኢኮኖሚያዊ ልማት ለማዋልና በፕላኑ መሰረት በአግባቡ ለመምራት ከፍተኛ ችግር ሆኖ ቆያቷል፡፡
የቀጠለ…
ዕድላቸውን ያጠበዋል፡፡
የቀጠለ…
በከተማችን ህገ-ወጥ ይዞታዎች መበራከት የከተማችንን የመሬት ሀብት በአግባቡ ለልማት
ማስጠበቅ አልተቻለም፡፡
የቀጠለ….
ተስኗቸዋል፡፡
የሚጠበቅ ስራ ይሆናል፡፡
የማስፋፊያ አከባቢ የህገወጥ ግንባታ አሉታዊ ተጽዕኖዎች
1.ኢኮኖሚያዊ
2.ማህበራዊ
3. ፖለቲካዊ
4.አስተዳደራዊ
ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ
ከተሞቻችን በህገወጥ መልኩ እየተስፋፈ በሄደ ቁጥር አርሶ አደረችን አርሶ የምበለዉን
ህገወጥ ገዝቶ የሚገነበዉ አካል ከከተማ ፕላን ቀድሞ በመሆኑ በፕላን ትግበራ ጊዜ
ነዉ፡፡
ማህበራዊ ተጽዕኖ
የምያመጣ ጣጣ ነዉ፡፡
ፖሊቲካዊ ተጽዕኖ
• በኢኮኖሚ የተረጋጋ ህዝብ ከሌለን የተረጋጋ ፖለቲካ ይኖራል ተብሎ አይተሳብም የተረጂዎች/ለማኞች ቁጥር
እየበረከተ በሄዳ ቁጥር አሁን ላይ ያለዉ የፖለቲካ ገጽታ እንደነበረ ይቀጥላል ተብሎ ማሰብ አይቻልም
አስተዳደራዊ ተጽዕኖ
በፕላን የልተመራ የከተማ ዕድገት የአገልግሎት ሰጪ ተቋም በስታንደርድ መሰራት መግኛት እጅግ
ይከብዳል፡፡
ከተማዉ በህገወጥ መልኩ ከፕላን ቀድሞ በመሄዱ ፕላን ትግበረ ጊዜ በየቦታዉ ግንባታዎችን
የከተማ አስተዳደሩ ሚና
የካዳስተር ዘርፉ የተደራጀ ሆኖ ውጤት ሊያሳይ በሚችል መልኩ የዘርፉን ተግባራት አፈጻጸም
እየገመገሙ የመምራትና አሁን ያለውን የመሬት አስተዳደር ችግር ለመቅረፍ እየተሄደ ያለበት
ርቀት ቀጣይ ትኩረት የሚሻ እንደመሆኑ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይፈልጋል፡፡
የህዝብ ክንፍ ሚና
መልኩ በሰፈር እና በብሎክ ክፍት የመሬት ሀብቱን በመቁጠር ተረክቦ እንዲጠብቅ ክፍት
የመሬት ሀብት ተቆጥሮ ለሰፈሩ ነዋሪዎች ርክክብ መፈጸሙን በውል ማረጋገጥ በዕቅዱ
ንቅናቄውን የአንድ ወቅት የዘመቻ ስራ አድርጎ መመልከትና ስራዎችን በዘላቂነት ማንቀሳቀስ ያለመቻል
ዋነኞቹ ናቸው፡፡
ለችግሮች መፍቻ ልንከተላቸው የሚገቡን መፍትሄዎች
አፈጻጸሙን መከታተል፤
የንቅናቄው ባለቤት የሆነው ህዝቡ እና አጋር አካላት አስፈላጊውን ትኩረት በመስጠት ወደ ንቅናቄ
በማድረግ ወደ ስራ ማስገባት
የቀጠለ…
የህገ-ወጥ ግንባታንና የመሬት ወረራን በመቆጣጠር በህገ ወጥ መንገድ የተገነቡ ቤቶችና አጥሮች ያፋርሳል
ለመንግስት ገቢይደረጋል
በህገወጥ ግንባታዎች ላይ የተሳተፉ አካለት ህገዊ እርምጃ መውሰድ የከተማ ዕድግት እስክደረሰዉ ድረስ አርሶ
የምበለዉን የእርሻ መሬቱን በህገወጥ መንገድ የምሸጠዉን አርሶ አደሮችን እርምጃ የመዉሰድ ስራ ይሰራል፡፡
በህገወጥ መልኩ አርሶ አደሩን በመፋነቀል ገዝቶ የገነበ አካል በህግ እንድጠየቅ እና መሬቱ ደግሞ መሬት ባንክ
የመድረግ ስራ ይሰራል
በተለያየ መንገድ ደአርሶ አደርን መሬት ለመሻሸጥ የምንቀሳቀስ ደላላዎችን በህግ እንድጠየቁ ይደረጋል
የግብረ ኃይሉ አባላት በዞን ደረጃ
ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ-----ሰብሳቢ
የከተማው ማዘጋጃ ቤት የመሬት ዛርፍ ኃላፊ — ም/ሰብሳቢ
የከተማው ማዘጋጃ ቤት ፕላን ዛርፍ ኃላፊ --አባል
የማዘጋጃ ቤት ኮንስትራክሽን ዛርፍ ኃላፊ --አባል
የ3ቱም ቀበሌ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጆች -- አባል
የማዘጋጃ ቤቱ ቴክኒክ ባላሙያ ቲም የሆኑበት ግብረ-ኃይል በማዘጋጃ ቤት ስራ
አስኪያጅ ይቋቁማል፡፡
የግብረ-ኃይሉ አባላት በቀበሌ ደረጃ
ሀ/ የሊዝ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ ጠንቅቆ በመረዳት ተግባሩን በዕውቀትና በጥብቅ ዲስፕሊን ይፈጽማል፣
መ/ በቀበሌና በመንደር ደረጃ በየቀኑ ህገ-ወጥ ግንባታና መሬት መስፋፋትን ተከታትሎ ሪፖርት
ሁኔታ ያመቻቻል፡፡
በቀበሌ ደረጃ የሚቋቋም ግብረ-ኃይል ተግባርና
ኃላፊነት
ሀ/ በከተማ ደረጃ የተቋቋመው ግብረ-ኃይል የሚሰጧቸውን ተግባራት ያከናውናል፣
ለ/ ዕለት ተዕለት በቀበሌው ውስጥ የሚከሰት ህገ-ወጥ ግንባታን ይከታተላል፣ ህገ-
ወጥ ግንባታዎችን ያፈርሳል‹ አጥፊዎችን ለህግ ያቀርባል፣ አፈፃፀሙን ይከታተላል፡፡
ሐ/ በቀበሌና በመንደር ደረጃ በየዕለቱ ህገ-ወጥ ግንባታና መሬት መስፋፋትን
ከሚከታተለው ኮማንድ ፖስት ጋር የመረጃ ልውውጥ ያደርጋል፣ የዕለት፣ የሳምንት
ሪፖርት ለማዘጋጃ ቤት ወይም ለከተማ አስተዳደር ያቀርባል፡፡
የክትትል፣ ድጋፍ እና ግብረ-መልስ ስርዓት
በዚህ ረገድ ህብረተሰቡ እና መንግስት ተገቢውን ሚናቸውን ለመወጣት የጋራ ዕቅድ የሚኖራቸው
ሆኖ በየደረጃው ያሉ የመንግስት አስፈጻሚ አካላት ከህዝቡ ጋር በታቀደ የግንኙነት ጊዜ እየተገናኙ
ስራው የደረሰበትን መገምገም ይጠበቅባቸዋል፡፡
የአፈጻጸም ስልት
ይህ ተግባር ከፍተኛ በሆነ የህዝብ ግንኙነት ስራ ታጅቦ በልማት ሠራዊት ቅኝት በተደራጀና በተቀናጀ
የህብረተሰብ ውይይትና ተሳትፎ መከናወን ያለበት ተግባር ነው፡፡አግባብነት ያላቸው አካላት ሁሉ
ለዚህ ተግባር ተፈጻሚነት ይተባበራሉ፡፡
አመሰግናለሁ!
Thank you