Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 30

E-Tax User Training

What is E-tax
E-Tax is a web based large public application. It’s connect the tax payer with
tax authority by using internet.
It’s linked to the SIGTAS database, so all saved activities occurring in e-Tax
will be registered in SIGTAS.
E-Tax allows tax payers to file electronically, to see and print their declaration
on line.
www.mor.gov.et or
etax.revenue.gov.et
Step 2፡የመጀመሪያውን SSL VPN username and password ማስገባት

Username: xxx
Password:1-6@Tp
Step 3፡-E-tax service የሚለውን ክሊክ
እናደርጋለን
ሁለተኛውን ዩዘርኔም እና ፓስወርድ ማስገባት
E-tax production
Username: xxxxxxxxx
Password: xxxxxxxxx
Taxpayer service ግብር ከፋዩ የሚያሳውቃቸው የታክስ አይነቶች በሙሉ የምናገኝበት ክፍል ይሆናል ፡፡ እዚህ
ክፍል ላይ ከዚህ በፊት ክሊራንስ የጠየቅነው ዝርዝር እና ክሊራንስ መጠየቂያ ክፍል ያለንን ሪቨንድ/ተመላሽ
ተመልክተን ተመላሽ የምንጠይቅበት ክፍል እና በተጨማሪም አካውንታችን ወይም በምናሳውቀው ግብር ላይ ምን
ያህል እዳ ይኑረን ተመላሽ መመልከት በተጨማሪም ግብራችንን ማሳወቂያ ክፍል አለው ፡፡
እነዚህ ከላይ የምንመለከተው የግብሮች አይነት አንድ ግብር ከፋይ ከዚህ ቀደም እያሳወቀ ያለውን የግብር አይነት
ብቻ ይዞ የሚገኝ ይሆናል ፡፡
የኢ-ታክስ ተጠቃሚ ግብር ከፋይ ግብሩን እንዴት በኢ-ታክስ ማሳወቅ ይችላል ፡፡
ግብር ከፋዩ በሶስት አይነት ግብሩን በሲስተም ማሳወቅ ይችላል
1.የኢ-ታክስ ሲስተም የማሳወቂያውን ዲክለሬሽን/ፎርማት በመክፈት እና እላዩ ላይ በመሙላት ማሳወቅ ይችላል ፡፡ለምሳሌ
ቫት እና ንግድ ትርፍ value add tax(vat)ከሚለው አጠገብ ያለውን የመደመር ምልክት ስንከፍተው ፊት ለፊት የአምስት
ወሮችን ያሳየናል ወደላይ እና ወደታች በማድረግ የምንፈልገው ወር ላይ ፋይል ናው /file now/ የሚለውን እንከፍታልን ፡፡
*
በኢ-ታክስ ሲስተም * ሊዘለል እና ሳይሞላ ሊታለፍ ማይችል ምልክት ነው ስለዚህ ሁል ጊዜ ምልክቱን ባየንበት ቦታ
መዝለል አንችልም የምናሳውቀው ዜሮ እንኳን ቢሆን ምልክት ያለበት ቦታ ላይ ዜሮን መፃፍ አለብን ፡፡
ሁሉንም መሙላት ያለብንን ግብር ከሞላን በሃላ ወደቀጣዩ ክፍል እንዲሄድልን /continue step 2 /
የሚለውን እንነካለን
ዲክለሬሽን ፓርቱን ኮንፎርም እምናደርግበት ቦክስ ይመጣል
ቲክ እናደርጋለን እና ሰሚት /submit/እንላለን
ሰሚት ስንለው እርግጠኛ ነህ ይህን ግብር ለማሳወቅ / Are you sure
you want to submit the declaration?የሚል ይመጣል
አዎ/yes/እንላለን፡፡
ሰሚት ስናደርገው/ግብራችንን ካሳወቅን በሃላ ከፈለግን ፕሪንት እንድናደርግ እዚህ
ጋር ክፈት ወይም ክሊክ እናደርጋለን Your declaration's submission
number is 1404310003
If you wish to print a copy of your submitted tax declaration,
click here
ያሳወቅነውን ፕሪንት እንድናደርግ ፕሪንት የምትል እና የፕሪንት
ምስል ያለበት ይከፈታል ክሊክ እናደርጋለን/እንከፍታለን/
ፕሪንት ስንለው የዚህ አይነት ምስል ይመጣልናል የግብር ከፋዩ ሙሉ መረጃ የያዘ እና ዶክሜንት ቁጥር
ያለው ይመጣል ፕሪንት አድርገን ለክፍያ እንመጣለን፡፡
2.በኢ-ታክስ ሲስተም ተጠቃሚ ግብር ከፋይ በየወሩ የሚያሳውቀው ግብር አንድ አይነት ከሆነ እና
መረጃው የማይለያይ ከሆነ በየወሩ ያለፈውን በዚሁ ሲስተም የተጠቀመውን በመጥራት እና መረጃውን
ወደሚፈልግበት ወር ማስገባት የሚችልበት ዘዴን መጠቀም ይችላል

• ለምሳሌ፡- የስራ ግብር ባለፈው ወር ያሳወቅነው በዚሁ ሲስተም በኢ-ታክስ ከሆነ


• ግብር የሚያስገባበትን ይከፍታል
• የደሞዙን መጠን ደምረን እናስገባለን ፤የሰራተኞቻችንን ብዛት እንሞላለን; የታክሱን መጠን እንሞላለን፡፡
• ወደቀጣዩ ክፍል ለመሄድ
continue to step 2 የሚለውን እንነካለን
Add import from privous period upload csv የሚል ምርጫ ይሰጠናል መረጃዎቹ
ካለፈው ካሳወቅነው ወር ወደ አሁኑ ግብር ወደምናሳውቅበት ወር ለማስገባት ስንፈልግ ወይም መረጃው
አንድ አይነት ከሆነ ቀታይ ወርም ራሱን መረጃ መጠቀም እንድንችል የአሁኑን ለማሰገባት

• import from pervious period የሚለውን ክሊክ


እናድርጋለን፡፡
ባለፈው ወር ያሳወቅነው መረጃ በሙሉ አሁል ልናሳውቅና ወደከፈትነው ወር
ይመጣልናል
• ግብራችን ወደምናሳውቅበት ወር ባለፈው ወር ያሳወቅነውን
ጠርተን ካስገባን በሃላ next ክሊክ/በመንካት/ግብራችን
ሰሚት /submit/እናደርጋለን፡፡
• ብዙ መረጃ ሲኖረን ወደ ኢ-ታክስ ሲስተም መረጃን እንዴት
እንልካለን
• መረጃችንን አጠቃላይ ካስገባን በሃላ መረጃዎቻችንን
በመጀመሪያ ኤክስኤል /EXCEL /ከከፈትን በኋላ ሄዲንጎችን
ሳንፅፍ መረጃውን ብቻ እናስገባለን
• ለምሳሌ withholders’s tax account ይላል መረጃውን
ወደ ከፈትነው ኢ-ታክስ ሲስተም በመሄድ እናገኛለን፡፡
*receipt
Withholdee’s Date(d/M/YYY OR
*withholder's *with holdees's *Receipt * Taxable
Tax account Tin Name no
D/M/YY OR
dd/mm/yy Amount *Tax withheld
“ 001 15/09/2017 3000 60
828540802 0055760664

828540802 0000710095 002 16/09/2017 3000 60

828540802 0054572724 003 18/09/2017 3000 60


Tax on payment(2%)
፤ሞልተን ከጨረስን በሃላ ከላይ ያለውን መረጃ ሄዲንጉን እናጠፋለን ምክንያቱም ሄዲንግ ላይ ያሉት መረጃዎች ሲስተም ላይ ስላሉ አዲስ መረጃውን ብቻ ማስገባት ስላለብን
መጥፋት አለበት በተጨማሪም መረጃውን ስንመዘግብ እያጠፋን እየሰረዝን እየደለዝን ሊሆን ስለሚችል መረጃውን ሞልተን ከጨረስን በሃላ ወደ አዲስ ኤክስኤል ኮፒ ካደረግን በሃላ
Save as የሚለውን ክሊንክ እናደርጋለን
ፋይል ስም / file name/ እና ሴቪ አስ ታይፕ/save as types ቀስቷን
እንከፍታለን
Csv(comma delimited) የሚለውን እንመርጥና ሴቪ እናደርገዋለን
ሴቪ ያደረግነውን ወደ ኢታክስ ለማስገባት ወደ ሲስተሙ እንሄድና
UPLOAD CSV እንከፍታለን
ሴቨ ያደረግነውን ፊይል እንዲፈልግልን Browse upload የሚለውን
ክሊክ እናደርጋለን፡፡
አፕሎድ ያደረግነውን ዶክሜንት ብዛት ያሳየናል Return ብለን
ግብራችንን ማሳወቅ እንችላለን፡፡
CSV ወደ ኢ-ታክስ ያስገባነውን ግብራችንን እናሳውቃለን

You might also like