Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 18

የርዕሰ መምህራን ዉጤት ተኮር ምዘና ሰነድ ዉጤት መሙያ (ር/ማዕከል 1)

የክንዋኔ ደረጃዎች

የአበይት
የዝርዝር ተግባር በግምገማ ጊዜየመረጃ በክንዋኔ
ተ.ቁ የሚከናወ ኑአበይት ተግባራት ተግባር ዝርዝር ተግባራት
ክብደት 1 2 3 4 ምንጭ የተገኘ ነጥብ
ክብደት

በት/ቤቶቸ ለአባላት ግንዛቤ የዉይይትቃለ ጉባኤ


መፍጠሪያና ርዕዮተ ዓለም አቅም እና የሪፖርት ቀሪዎች
መገንቢያ ሰነዶች ላይ ያልተቆራረጠ ይታያሉ
ዉይይት እንዲኖር በማድረግ የመራ 2
/ችቦ ጋዜጣና አዲስ ራዕይ መጽሔት/

በየወሩ በሚደግፉት ትምህርት ቤት የአባላት ደረጃ ሊየታ


ለአባላት የደረጃ ልዬታ እንዲደረግ የተካሄደበት ሰነድ እና
ያደረጉና ሪፖርት ያቀረቡ የልየታ ሪፖርት
2 ቀሪዎች

18
የተማሪ 1ለ5
አደረጃጀት
እቅድ፣አደረጃጀቷ
በተደራጀ የትምህርት ልማት ሪፖርት ያደረገቺዉ
1 ሰራዊት ተግባራትን በመምራት ሰነድና የተሰጠ
ዉጤታማ መሆን ግብረ መልስ ቀሪ

በት/ቤቱ ዉስጥ ያለዉ የተማሪዎች


1ለ5 እና ለዉጥ ቡድን አደረጃጀት 2
አቅዶ እንዲሰራ ያደረጉ፣የሚከታተሉና
ግብረመልስ እየሰጡ የመሩ
ርብርብ ማዕከል 1 የቀጠለ
የሚከናወኑ የዝርዝር በክንዋኔ የተገኘ ደረጃ
የአበይት ተግባር በክንዋኔ
ተ.ቁ አበይት ዝርዝር ተግባራት ተግባር በግምገማ ጊዜየመረጃ ምንጭ
ክብደት የተገኘ ነጥብ
ተግባራት ክብደት
1 2 3 4

በት/ቤቱ ያለዉ የመምህራን 1ለ5 እና የመምህራን 1ለ5 አደረጃጀት


ለዉጥ ቡድን አደረጃጀት አቅዶ እቅድ፣አደረጃጀቷ ሪፖርት ያደረገቺዉ
2
እንዲሰራ ያደረጉ፣የሚከታተሉና ሰነድ፣ሳምንታዊ ዉይይት የተካሄደበት ቃለ
ግብረመልስ እየሰጡ የመሩ ጉባኤ እና የተሰጠ ግብረ መልስ ቀሪ

የኮማንድ ፖስት አደረጃጀት መረጃ፣በየ15 ቀኑ


የተካሄደ ዉይይት ቃለ ጉባኤ በዉይይቱ የተነሱ
አንኳር ጉዳዮች ሪፖርት የተደረገበት ቀሪ
የት/ቤቱ የኮመንድ ፖስት
አደረጃጀትና ተግባርን
2
በተጠናከረ ሁኔታ መርተዉ
ዉጤታማ የሆኑ

የህዝብ ክንፍ አደረጃጀቶችን የወተመህ ዕቅድ የቀትስቦ ዕቅድ የወጣቶችና


በሙሉ ተሳታፊ በማድረግ የሴቶች ሊጎች ዕቅዶች ቃለ ጉባኤዎች
የትምህርት ስራዉን እየደገፈ ያለ የሪፖርት ቀሪዎችና ግብረ መልሶች

2
ርብርብ ማዕከል 1 የቀጠለ
የአበይት በክንዋኔ የተገኘ ደረጃ
የሚከናወኑ አበይት የዝርዝር ተግባር
ተ.ቁ ተግባር ዝርዝር ተግባራት በግምገማ ጊዜየመረጃ ምንጭ በክንዋኔ የተገኘ ነጥብ
ተግባራት ክብደት
ክብደት
1 2 3 4

በክላስተሩ የህዝብ ክንፍ የተማሪ ኦዲትንግ መረጃ፣የምዝገባ


አደረጃጀቶችን ተጠቅሞ መረጃ፣አተንዳንስ፣ማርክ ሊስት
የተማሪ መጠነ ማቋረጥ 3 በሙሉ የሚናበቡ መሆናቸዉ
መቀነስ የቻለ ይፈተሸል

በየሩብ አመቱ ለዉስጥ


አደረጃጀቶች የተግባር
አፈጻጸም ደረጃ እያወጣ
የልዬታ ስራ የተከናወነበት ሰነድና
የዉድድር ስሜትን የፈጠረና 1 ሪፖርት የተደረገበት ቀሪ
በተገቢዉ ሁኔታ
ለሚመለከተዉ ሪፖርት
ያደረገ

በት/ቤቱ የተደራጀዉ የተዘጋጀ ቼክ ሊስት በቼክ ሊስቱ


የትምህርት ልማት ሰራዊት ድጋፍ ተደርጎ ግብረ መልስ
የተግባር አፈጻጸም እንደ 2 የተሰጠበት ሰነድና
አደረጃጀት እየገመገመና ደረጃ የተለየበት ሠነድ
ደረጃ እያወጣ የመራ
ተገቢየትምህርት ጥራትና ተገብነትን ማረጋገጥ
ርብርብ ማዕከል 2
የክንዋኔ ደረጃዎች በክንዋ
የሚከናወኑ ኔ
የአበይት
የዝርዝር ተግባር በግምገማ ጊዜየመረጃ የተገኘ
ተ.ቁ ዐበይት ተግባር ዝርዝር ተግባራት ክብደት ምንጭ
ተግባራት ክብደት 1 2 3 4 ነጥብ

በተደራጀ ህዝባዊ ተሳትፎ በመደበኛና መደበኛ ባለሆነ በሁሉም ዘርፍ ያለ የቅበላ


ትምህርት ዘርፍ የቅበላ ዕቅዳቸዉን ያሳኩ የክላስተር ዕቅድ ክንዉን ሰነድ ቀርቦ
ት/ቤቶች ይታል
ለሁለተኛ ዙር ግምገማ
በአንደኛ ሴሚስተር ትምህርታቸዉን የጠናቀቁ ተማሪዎቸው
ያለአንዳች መንጠባጠብ በሁለተኛ ሴሚስተር ወደ ትምህርት 1.5
ገበታ እንዲመለሱ ያደረጉ ክላስተር ት/ቤቶች

በት/ቤቱ ዉስጥ ያሉ ሁሉም ድፓርትመንቶችና ልምድ ልዉዉጥ የተካሄደበት


በፎቶ ግራፍ የተደገፈ መረጃ
ክበባት የተቀራረበ ደረጃ እንዲኖራቸዉ በተጠናከረ
በልምድ ልዉዉጥ ወቅት
የልምድ ልዉዉጥ ፕሮግራም አስደግፎ ተግባሩን የተገኙና ተለይተዉ የተያዙ
የሚመራና ዉጤታማ የሆነ ምርጥ ተሞክሮዎች እነዚህ
ተሚክሮዎች በክላስተሩ ዉስጥ
1.5 እንዲተገበሩ የተደረገበት መረጃ

2 50
በተደራጀና ለክላስተር ሱፐርቫይዘር ቀርቦ የተዘጋጀና በክላስተር
ሱፐርቫይዘርእዉቅና የተሰጠዉ
በጸደቀ መርሀ-ግብር የክፍል ዉስጥ መማር የድጋፍ መርሀ-ግብር/ፕሮጋርማ/
ማስተማሩን ስራ የገመገመና ግብረ መልስ እና በፕሮግራሙ መሰረት
የሰጠ የተሰራ ስለመሆኑ በት/ቤቶች
3 የተደራጀ መረጃ

ተማሪዎችን ማብቃትን የዕቅድ አካል አድርገዉ በሶስት ደረጃ


በመለየት ተገቢዉን ደጋፍ በመስጠት ያልተቆራረጠ ተግባር የተለየ ድጋፍ የተሰበጥ መረጃ (ልሰን
የሚፈጽሙ ትምህርት ቤቶችን የፈጠረና አፈጻጸማቸዉን ፕላን፣የተሳታፊ ተማሪዎች
ቁጥር፣የድጋፉ አይነቱ
በአግባቡ መርጆ የያዘ
የሚመለከታቸዉ
ተማሪዎች፣ተደግፈዉ መሻሻል ያሳዩ
ተማሪዎች፣ለዚህ ተግባር የተሰጠ
1.5 ግብረ መልስ ቀሪ/
ርብርብ ማዕከል 2 የቀጠለ
በክንዋኔ
የክንዋኔ ደረጃዎች የተገኘ
ነጥብ
የሚከናወኑ አበይት የአበይት የዝርዝር በግምገማ ጊዜየመረጃ
ተ.ቁ ተግባር ዝርዝር ተግባራት ተግባር
ተግባራት ክብደት ክብደት ምንጭ

1 2 3 4
ለሴት ተማሪዎች የተለየ የማበረታቻ ድጋፍ ትምህርት
እንዲሰጥ ያስደረገ የተለየ ድጋፍ የተሰበጥ መረጃ (ልሰን
ፕላን፣የተሳታፊ ተማሪዎች ቁጥር፣የድጋፉ
አይነቱ የሚመለከታቸዉ
1 ተማሪዎች፣ተደግፈዉ መሻሻል ያሳዩ
ተማሪዎች፣ለዚህ ተግባር የተሰጠ ግብረ
መልስ ቀሪ/

ተማሪዎች ከኤ እስከ ዲ የተለዩበት


ከ1ኛ-4ኛ ባለዉ ደረጃ የተማሪዎችን የማንበብና
መረጃ ተለይተዉ ተደግፈዉ
የመጻፍ ክህሎት በተመለከተ ልየታ በማድረግ ደረጃቸዉን ያሻሻሉ ተማሪዎች መረጃ
ተማሪዎችን እንዲደገፉ ያደረገ እንዲሁም በክፍል ዉስጥ በተግባር
4.5 ፍተሻ

ተማሪዎች በሁሉም የትምህርት አይነቶች 50%


እና በላይ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ በአግባቡ በየደረጃዉ ያሉ ተማሪዎች
ደግፎ ያበቃ ዉጤት ትንተና መረጃ

30% ተማሪዎች በሁሉም የትምህርት አይነቶች


75% እና በላይ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ በየደረጃዉ ያሉ ተማሪዎች
በአግባቡ ደግፎ ያበቃ ዉጤት ትንተና መረጃ
2

በትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማሩን ስራ ለመደገፍ የተዘጋጀ ቼክ ሊስት፣የተደረጋ ምልከታ


በተጠናከረ ቼክ ሊስት የክፍል ዉስጥ ምልከታ መረጃ፣ለመምህሩ የተሰጠ ግብረ
በማድረግ ተገቢዉን ግብረ መልስ መስጠት የቻለ መልስ መረጃ
1.5

የሱፐርቫይዘሩ የአደጋገፍ ሁኔታ በተመደበበት የሱፐርቫይዘሩ ቢሮ መኖሩ በአካል ይታያል


ክላስተር ተተክሎ ስለመሆኑ ተተክሎ ስለመደገፉ ከት/ቤቶች መረጃ
ይሰበሰባል

1.5
ር/ማዕከል 2 የቀጠለ
በክንዋ

የክንዋኔ ደረጃዎች የተገኘ
የሚከናወኑ የዝርዝር
የአበይት ተግባር ነጥብ
ተ.ቁ አበይት ክብደት ዝርዝር ተግባራት ተግባር በግምገማ ጊዜየመረጃ ምንጭ
ተግባራት ክብደት
1 2 3 4

ግለ-ግምገማ የተደረጋበት ሰነድ ከነሙሉ አባባሪዉ


ቀርቦ ይፈተሻል
ት/ቤቱ በትምህርት ቤት መሻሻል መር-ግብር ግለ-
ግምገማ አድርገዉ ደረጃቸዉን እንዲለዩ የደገፈና 1.5
ተግባራዊ እንዲሆን ያደረገ

በግብዐት፣በሂደትና በዉጤት በዉጫዉዊ ትምህርት ቤቶች ከነበሩበት ደረጃ መሻሻል ለማሳየት አቅደዉ እየተገበሩ
ኢንስፔክተሮች የተሰጡ የሚገኙትና በት/ቤቱ በዐይን የሚታይ ለዉጥ ካለ በአካል ጉብኝት
የጉድለትአስተያየቶችን ትምህርት ቤቶች ይረጋገጣል
ለቅመዉ እንዲሰሩ ተገቢዉን ድጋፍ ያደረገና
ደረጃ ያሻሻለ 4

ለልዩ ትምህርት ፍላጎት ትኩረት የተለዩ የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች መረጃና ተማሪዎች
በመስጠት ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ በአካል ይታያሉ፡፡የተሰጠ ድጋፍን በተመለከተ
እንዲያደርጉ ያደረገ የተደራጅ መረጃ ይፈተሻል ተማሪዎች ይጠየቃሉ

በመሰረታዊ የት/ቤት ችግሮችን ለይቶ የጥናትና ምርምር ሰነዶች ይታያሉ፡፡በሰነዱ የተለዩ


ጥናትና ምርምር ያደረገና በዚህም ያሉ ችግሮች ይመረመራሉ፣፣እነዚያ ችግሮች በት/ቤቱ
ችግሮችን መፍታት የቻለ ያሉበት ደረጃ ይፈተሻል
1

ከክልልና ከዞን ተቀምረዉ የወረዱ በየትምህርት ቤቶች የተሰራጩ የምርጥ ተሞክሮ ሰነዶች
ምርጥ ተሚክሮዎችን የማስፋፋትና እንዲቀርቡ ይደረጋል፡፡ከሰነዱ ት/ቤቶች በራሳቸዉ ተጨባጭ
በትቤቱ ተግባራዊ እንዲሆኑ ሁኔታ የተገበሩት ተግባራት ተለይቶ በመረጃ ተደግፎ
ከማድረግ አኳያ እንዲቀርብ ይደረጋል
1.5
ርብርብ ማዕከል 2 የቀጠለ
በክንዋኔ
የክንዋኔ ደረጃዎች የተገኘ
ነጥብ
የዝርዝር
የሚከናወኑ የአበይት ተግባር በግምገማ ጊዜየመረጃ
ተ.ቁ አበይት ተግባር ዝርዝር ተግባራት ክብደት
ተግባራት ክብደት ምንጭ
1 2 3 4

ለተሙማ በተሰጠ ልዩ ትኩረት መምህራንና የተሙማ የጥናት ሰነዶች ይቀርባሉ


ር/መምህራን የየድርሻቸዉን በአግባቡ እንዲያጠኑ በጥናቱ መሰረት በት/ቤቶች የተግባር
ያስደረገና ለራሱም የድርሻዉን በአግባቡ እያጠና
በተዘጋጀዉ ቱል ኪት መሰረት ሙጁሎች አፈጻጸም ላይ የታዩ ለዉጦችን
መዘጋጀታቸዉን በመከታተል መረጃ ያደረጁና የሚያሳዩ መረጃዎች እንዲቀርቡ
ያዘጋጀ 1.5 ይደረጋል፡፡የተጠናዉና ቀሪ ሰዓት
ይመዘናል

በእያንዳንዱ ክፍል የዕቅድ አካል ተደርጎ


የ4ኛ፣የ8ኛ፣የ10ኛ እና 12ኛ ክፍሎችን ፈተና እየተካናወነ ያለን ተግባር የሚያሳይ መረጃ
ይቀርባል፡፡ልዩ የድጋፍ ትምህርት ተለይቶ
ዉጤት ወደ የተሻለ ደረጃ ለማድረስ እየተሰጠ ያለበትን አግባብ የሚያሳይ መረጃ
በክላስተሩ ዉስጥ የጎላ እንቅስቃሴ እንዲኖር ይቀርባል፡፡ተማሪዎች ቃለ መጠይቅ
ያደረገ ይጠየቃሉ

1.5

በየወሩ መምህራንን እየገመገመና ደረጃ ለት/ቤቶች፣ለር/መምህራንና


እያወጣ የሚገልጽበትን አሰራር ያለማቆራረጥ ለመምህራን ደረጃ የወጣበት ሰነድ
ተግባራዊ ያደረገ ይቀርባል፡፡የሪፖርት ቀሪዎች ይታያሉ

1.5

በትምህርት ቤቱ የሦስትዮሽ ግብ ተጥሎ ግብ የተጣለበትና


ተግባር በአግባቡ እንዲመራ ያደረገ የሚመለከታቸዉ አካት
የተፈራረሙበት ሰነድ ይቀርባል

1.5
ር/ማዕከል 2 የቀጠለ
በክንዋኔ
የተገኘ
ነጥብ
የሚከናወኑ የአበይት የዝርዝር
የክንዋኔ ደረጃዎች
ተ.ቁ አበይት ተግባር ዝርዝር ተግባራት ተግባር በግምገማ ጊዜየመረጃ ምንጭ
ተግባራት ክብደት ክብደት

1 2 3 4
የትምህርት ቤቱ የሐብት የፋይናንስ ሰነዶች ይመረመራሉ፡፡በጀት ይፋ የተደረገበት
ማስታወቂያ ቀሪ ይታያል፡፡ የስታፍ አበል መምህራንና
አጠቃቀም በግልጸኝነት
የኮሚቴ(የወመህ/የቀትስቦ) አመራሮች አመራሮች
እንዲመራና ከኪራይ ይጠየቃሉ፡፡ሞደል 19 እና 21 ይፈተሸል
ሰብሳቢነት ተግባር የጸዳ
እንዲሆን ያደረገ 1.5

የክበባት አደረጃጀትና እንቅስቃሴ የክበባት ዕቅድ፣የተግባር አፈጻጸም ሪፖርትና በክበባቱ


ከታለመለት ዓላማ አንጻር ሆኖ የተከናወኑ የሚጣዩ ተግባራት ካሉ በአካል ጉብኝት ረጋገጣል
የመማር ማስተማሩን ስራ
የሚደግፍ እንዲሆን ያደረገ 1

በት/ቤቱ ዉስጥ ፆታዊ በት/ቤት የተደራጀ የተማሪ መረጃ የወንዶችና የሴቶች


ምጥጥንን ያቀራረበ 1 ምጥጥን ይሰላል (የሴት ቁጥር/ለወንድ ቁጥር)

የት/ቤቱ ዉስጥ የክፍለ ጊዜ የጠቅላላ ክፍለ ጊዜ ብዛት ይለቀማል፤የባከኑ


ብክነትን የቀነሰ ይለቀማሉ፤የተካካሱ ይለቀማሉ በተለቀመዉ
መረጃ መሰረት መቶኛ ይሰላላ
1

ኩረጃ ትዉልድ ገዳይ የኩረጃን አስከፊነት ለማስገንዘብ አቅደዉ የሰሩበት


መሆኑን አዉቆ በት/ቤቱ የሰነድ መረጃ ይቀርባል፡፡በተማሪዎች ላይ የመጣ
የባህሪ ለዉጥ በቃለ መጠይቅ ይረጋገጣል
በት/ቤቱ ኩረጃን ያሰቀረ
2

ተመላልሶ መስራትን የመምህራን የኑሮ ሁኔታ ከኮሚቴዎችና ከተማሪዎች


ያስቀረ ጋር በሚደረግ ዉይይት ይረጋገጣል
1

ተማሪዎች የፕሮግራሙ ተጠቃሚ መሆን አለመሆናቸዉ


ትምህርት በሬዲዮ ስርጭትን ክፍል ዉስጥ በአካል በመገኘት ይረጋገጣል በተጨማሪነት
ተግባራዊ ያደረገ የወጣዉ ፕሮግራምም ይታያል፡፡
1.5
ርብርብ ማዕከል 2 የቀጠለ
በግምገማ ጊዜየመረጃ በክንዋኔ
የተገኘ
የክንዋኔ ደረጃዎች ምንጭ ነጥብ
የሚከናወኑ የአበይት የዝርዝር
ተ.ቁ ተግባራት ተግባር ዝርዝር ተግባራት ተግባር
ተግባራት ክብደት ክብደት 1 2 3 4

ተማሪዎች የፕሮግራሙ
የፕላዝማ ስርጭት ተግባራዊ ተጠቃሚ መሆን
እንዲሆን ያደረገ አለመሆናቸዉ ክፍል ዉስጥ
በአካል በመገኘት ይረጋገጣል
0.75 በተጨማሪነት የወጣዉ
ፕሮግራምም ይታያል፡፡

በትምህርትቤቱ የቤተመጽሐፍት የቤተመጽሐፍት አደረጃጀት


አደረጃጀት የተሟላ እንዲሆን በአካል ጉብኝት ይረጋገጣል
ያደረገ በየክፍሉ ያሉ የአገልግሎት
አሰጣጥ መረጃዎች
ይፈተሸሉ፡፡
1

በትምህርት ቤቱ የላቦራቶር የላቦራቶር አደረጃጀት በአካል


አደረጃጀት የተሟላ እንዲሆን ጉብኝት ይረጋገጣል በየክፍሉ ያሉ
ያደረገ የአገልግሎት አሰጣጥ መረጃዎች
ይፈተሸሉ፡፡ተማሪዎች ሞክረዉ
አይተዉ የጻፉት ሪፖርት ይታያል
1

በትምህርት ቤቱ የቅርንጫፍ የቅርንጫፍ ማዕከል አደረጃጀት


ማዕከል አደረጃጀት የተሟላ በአካል ጉብኝት ይረጋገጣል
እንዲሆን ያደረገ በየክፍሉ ያሉ የአገልግሎት አሰጣጥ
መረጃዎች ይፈተሸሉ፡፡ተማሪዎች
ሞክረዉ አይተዉ የጻፉት ሪፖርት
ይታያል
1

በሚደግፋቸዉ ትምህርት ቤቶች በፆታ የተለዩ በአካል ጉብኝት ይረጋገጣል


የተማሪዎችና የመምህራንና ሰራተኞች መጸዳጃ
ቤቶች ተሟልተዉ እንዲገኙ ያስደረገ
1.5
ርብርብ ማዕከል 2 የቀጠለ
በግምገማ ጊዜየመረጃ በክንዋኔ
የክንዋኔ ደረጃዎች ምንጭ የተገኘ
የአበይት የዝርዝር ነጥብ
የሚከናወኑ
ተ.ቁ ተግባር ዝርዝር ተግባራት ተግባር
ተግባራት ተግባራት ክብደት
ክብደት 2 3 4
1

ድፓርትመንቶች የያዙት መረጃ


በት/ቤቱ በሁሉም ትምህርት አይነቶች ይታያል ተማሪዎች ይጠየቃሉ
የግማሽ አመቱ የትምህርት ይዘት የተማሪዎች ደብተር ይፈተሸል
በአግባቡ እንዲሸፈን ያደረገ

0.5

በት/ቤቱ የመማሪያ ማስተማሪያ የመጽሐፍት ግምገማ የተካሄደበት


መጽሐፍት ግምገማ እንዲካሄድ ያደረገ ሰነድ ይታያል

0.5

የሥርዐተ ፆታ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ በክበባት የተሰሩ ተግባራትን


ያደረገ የሚያሳይ ሪፖርት ይቀርባል
ከተማሪዎች ጋር ዉይይት
ይደረጋል
0.5

በት/ቤቱ ዉስጥ በኤች.አይ.ቪ ኤድስ በክበባት የተሰሩ ተግባራትን


ላይ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ ተግባራት የሚያሳይ ሪፖርት ይቀርባል
ሳይንጠባጠቡ እንዲካሄዱ ያደረጋ ከተማሪዎች ጋር ዉይይት
ይደረጋል
0.5

ከ50 የተገኘ ዉጤት-------------------------------------------------------------


የትምህርት ተሳ
ርብርብ ማዕከል 3
የክንዋኔ ደረጃዎች
የአበይት በክንዋኔ
የሚከናወኑ አበይት
ተ.ቁ ተግባር ዝርዝር ተግባራት የዝርዝር ተግባር ክብደት በግምገማ ጊዜየመረጃ ምንጭ የተገኘ
ተግባራት
ክብደት ነጥብ
1 2 3 4

3
ከቅበላ ዕቅድ እስከ ቅበላ
የጎልማሶች ትምህርት መርሀ-ግብርን
ክንዉንና የተግባር አፈጻጸሙን
ከመደበኛዉ ትምህርት እኩል
2 በተመለከተ የተደረጃ የጎልማሶች
መርቶ ት/ቤቱ ባለበት ቀበሌ ትምህርት መረጃ ቀርቦ
ዉጤታማ ያደረገ ይገመገማል

ከቅበላ ዕቅድ እስከ ቅበላ


የቅድመ መደበኛ ትምህርት መርሀ- ክንዉንና የተግባር አፈጻጸሙን
ግብርን ከመደበኛዉ ትምህርት በተመለከተ የተደረጃ የቅድመ
2
እኩል መርቶ በክላስተረ ማዕከሉ መደበኛ ትምህርት መረጃ ቀርቦ
ዉጤታማ ያደረገ ይገመገማል
12

በት/ቤቱ በአጥር የተለየ ኦ ክፍል


ከፍተዉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ በአካል ጉብኝት ይረጋገጣል
ያስደረገ

ዕቅድ ክንዉን መረጃ ቀርቦ


ይመረመራል በመቶኛ ተሰልቶ
ይረጋገጣል /በመጀመሪያዉ
ወሰነ አመት ያጠናቀቁና
የተደራጀ የህዝብ ንቅናቄ በመፍጠር በሁተኛዉ ወሰነ አመት
የአመቱን የቅድመ መደበኛ ትምህርት የተመዘገቡ መረጃ ቀርቦ
የቅበላ ዕቅድ ያሳካ ይመረመራል/
ለሁተኛ ዙር ግምገማ
በመጀመሪያዉ ወሰነ አመት በትምህርት 1
ገበታ ላይ የከረሙ ሁሉም ህጻናት
በሁለተኛዉ ወሰነ አመት ሙሉ በሙሉ
ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ ያደረገ
ርብርብ ማዕከል 3 የቀጠለ

የዝርዝር
የክንዋኔ ደረጃዎች በክንዋኔ
የሚከናወኑ አበይት የአበይት ተግባር በግምገማ ጊዜየመረጃ
ተ.ቁ ዝርዝር ተግባራት ተግባር የተገኘ
ተግባራት ክብደት ምንጭ
ክብደት ነጥብ
1 2 3 4

ዕቅድ ክንዉን መረጃ


ቀርቦ ይመረመራል
የተደራጀ የህዝብ ንቅናቄ በመፍጠር የአመቱን የጎልማሶች ትምህርት በመቶኛ ተሰልቶ
የቅበላ ዕቅድ ያሳካ ይረጋገጣል
ለሁተኛ ዙር ግምገማ
በመጀመሪያዉ ወሰነ አመት በትምህርት ገበታ ላይ የከረሙ ሁሉም 1 /በመጀመሪያዉ ወሰነ
ጎልማሶች በሁለተኛዉ ወሰነ አመት ሙሉ በሙሉ ወደ ትምህርት አመት ያጠናቀቁና
ገበታ እንዲመለሱ ያደረገ በሁተኛዉ ወሰነ አመት
የተመዘገቡ መረጃ ቀርቦ
ይመረመራል/

የቅበላ ክንዉንና
አቴንዳንስ ቀርቦ
በተደራጀ የትምህርት ልማት ሰራዊት ተግባርን በመምራት
የአቋራጭ ተማሪዎች
ከቅድመ መደበኛዉ ትምህርት ዘርፍ መጠነ ማቋረጥን 1 ቁጥር ይሰላል በክፍል
የቀነሱ
ዉስጥ ምልከታም
ይረጋገጣል

የቅበላ ክንዉንና
አቴንዳንስ ቀርቦ
በተደራጀ የትምህርት ልማት ሰራዊት ተግባርን በመምራት የአቋራጭ ተማሪዎች
ከጎልማሶች ትምህርት ዘርፍ መጠነ ማቋረጥን የቀነሱ 1 ቁጥር ይሰላል በክፍል
ዉስጥ ምልከታም
ይረጋገጣል

በአካል ጉብኝት
ይረጋገጣል
ራሱን የቻለ የቅድመ መደበኛ ት/ቤት ለብቻ አስገንብቶ
2
ትምህርቱ በተጠናከረ ሁኔታ እንዲሰጥ ያደረገ

ከ12 የተገኘ ዉጤት-----------------------------------------------


የትምህርት መሰረተ ልማ
ርብርብ ማዕከል 4
የክንዋኔ ደረጃዎች
የአበይት 1 2 3 4
የሚከናወኑ የዝርዝር ተግባር በክንዋኔ
ተ.ቁ ተግባር ዝርዝር ተግባራት በግምገማ ጊዜየመረጃ ምንጭ
አበይት ተግባራት ክብደት የተገኘ ነጥብ
ክብደት

የመማሪያ መጽሐፍት የትምህርት ቤቶች የተማሪ መጽሐፍት


ስርጭት በት/ቤቱ ዉስጥ ጥመርታ መረጃ ቀርቦ ይታያል በትምህርት
ተቀራራቢነት እንዲኖረዉ ቤቶች ስቶሮች በአከል ጉብኝት ያፈተሸሉ
በማድረግ ያመጣጠነ
1.5

በት/ቤቱ ሁሉም ተማሪዎች በክፍል ዉስጥ በአካል በመገኘት


መማሪያ መጽሐፍታቸዉን የተማሪዎች የመጽሐፍት አያያዝ ይታያል
በጥንቃቄ እንዲይዙና ለቀጣይ
እንዲያስተላልፉ በአግባቡ
የመራና ተግባራዊ ያስደረገ

ህብረተሰቡን በማስተባበር የ1ኛ በክፍል ዉስጥ በአካል በመግባት የተማሪ


4 10
ደረጃ ትምህርት እርከንን የተማሪ
መማሪያ ክፍል ጥመርታን ወደ
ክፍል ጥመርታዉ ይታያል
ስታንዳርዱ ማድረስ የቻለ
1.5

ህብረተሰቡን በማስተባበር የ2ኛ በክፍል ዉስጥ በአካል በመግባት የተማሪ


ደረጃ ትምህርት እርከንን የተማሪ ክፍል ጥመርታዉ ይታያል
መማሪያ ክፍል ጥመርታን ወደ
ስታንዳርዱ ማድረስ የቻለ
1.5

በቂ መጣቀሻ መጽሐፍት ቤተመጽሐፍት ዉስጥ በአካል በመገኘት


እንዲገዙ በማድረግ ያለዉ የማጣቀሻ መጽሐፍት ስርጭት
የተማሪዎችን ተጠቃሚነት ይታያል የተማሪዎችን አጠቃቀም የሚያሳዩ
ያረጋገጠ መረጃዎች ይፈተሸሉ
1.5
ርብርብ ማዕከል 4 የቀጠለ
የክንዋኔ ደረጃዎች
በክንዋኔ
የሚከናወኑ የአበይት ተግባር የዝርዝር ተግባር
ተ.ቁ ዝርዝር ተግባራት ክብደት በግምገማ ጊዜየመረጃ ምንጭ የተገኘ
ተግባራት ክብደት
1 2 3 4 ነጥብ

በቂና ደረጃዉን የጠበቀ ጥቁር በሁሉም መማሪያ ክፍሎች


ሰሌዳ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ዉስጥ በአካል በመዞር
በሁሉም ክፍል ደረጃዎች የተሟላ
እንዲሆን ያስደረገ የጥቁር ሰሌዳ ሁኔታ ይታያል

ትምህርት ቤቱን ሳቢና


ማራኪ ያደረገ

1.5

በህበረተሰብ ተሳትፎ የተከናወኑ


ህብረተሰቡን በማነሳሳት ተግባራት በአካል ጉብኝት
የትምህርት ግብዐቶች እንዲሟሉ ይረጋገጣሉ ከኮሚቴዎች ጋር
የጉልበት የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ
ዉይይት በማድረግ መረጃዎች
ያሰባሰቡና የሁሉንም ጥቅል በጥሬ
ገንዘብ ተምኖ መረጃ የያዘና የጠናቀራሉ
ተግባራዊ ያደረገ
2
በትምህርት ተቋማት መልካም አስተዳደርን
ርብርብ ማዕከል 5
የክንዋኔ ደረጃዎች
የአበይት የዝርዝር
በክንዋኔ
ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት ተግባር ዝርዝር ተግባራት ተግባር በግምገማ ጊዜየመረጃ ምንጭ
ክብደት ክብደት የተገኘ ነጥብ
1 2 3 4

ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር
በሚደረግ ዉይይት ይረጋገጣል

በት/ቤቱ ቅሬታ የሚፈጥሩና


የመልካም አስተዳደር
ጥያቄዎችን ሊያስነሱ የሚችሉ
ጉዳዮች ተለይተዉ ቀድመዉ 2.0
እንዳይከሰቱ በማድረግ
የመልካም አስተዳደር
ችግሮችን የቀረፈ

በተሰጠ መልካም አገልግሎት የተሰበሰበ የተገልጋይ እርካታ


የተገኘ የተገልጋይ እርካታ ሰነድ ቀርቦ በመቶኛ ይሰላላ

2.0
5 5
የመልካም አስተዳደር ችግሮች ድጋፉ የተደረገበት ቼክ ሊስት
እንዳይነሱ ቀድሞ መከላከልን ይቀርባል በድጋፍ ወቅት የተያዙ
የዕቅድ አካል አድርጎ የመራ ሌሎች ሰነዶችም ይቀርባሉ

1
ጥራቱንና ወቅታዊነቱን የጠበቀ የትምህርት
ርብርብ ማዕከል 6
የሚከናወኑ
የአበይት የክንዋኔ ደረጃዎች በክንዋኔ
ተ.ቁ ተግባር ዝርዝር ተግባራት የዝርዝር ተግባር ክብደት በግምገማ ጊዜየመረጃ ምንጭ የተገኘ
ተግባራት 1 2 3 4
ክብደት ነጥብ

መረጃን በወቅቱ የተላለፉ መረጃዎች ቀሪ


በማስተላለፍ ረገድ ይታያል፡፡በወረዳ ማዕከልና
ዉጤታማ ተግባር በክላስተር ማዕከል ያሉ
የፈጸሙ መረጃዎች ተዛማጅነታቸዉ
ይረጋገጣል ሪፖርት የሄደበት ቀን
በትኩረት ይመረመራል
1.5

የሚተላለፉ በመረጃ ጥራት መጓደል በወረዳ


መረጃዎች ጥራት ደረጃ ለክላስተር ማዕከሉ የተሰጠ
ያላቸዉና እርስ ግብረ መልስ እንደ መረጃ ምንጭ
በእርሳቸዉ ያገለግላል
የማይጣረዙ
ከማድረግ አኳያ
1.5

6 5

በቼክ ሊስት የተላከዉ ቼክ ሊስት በአግባቡ


የተደገፈ የ15 ቀን መሞላቱ ይታያል ፡፡
ሪፖርት የተሞላዉ ቼክ ሊስት መላኩ
ያለማቆራረጥ ይረጋገጣል፡፡ከቼክ ሊስቱ
የማስተላለፍ ብቃት መሞላት በኋላ የተሰጡ ግብረ
መልስ ቀሪዎች ይታያሉ
2
የክላስተር ሱፐርቫይዘሮችና ር/መምህራን ዉጤት ተኮር
ምዘና ነጥብ መስጫ ፎርማት

ነጥብ የሚሰላበት አግባብ

በክንዋኔ የተገኘ ነጥብ = በክንዋነ የተገኘ ደረጃ X የዝርዝር ተግባራት ክብደት

4
ከመቶ የተገኘ ዉጤት -------------------------------------------

ዉጤቱን የሞላዉ ሱፐርቫይዘር ስም


ዳይረክቶሬት አስተባባሪ

ስም------------------------------------------------
ፊርማ---------------------------------------------
ቀን------------------------------------------------

የር/መምህሩ ስም

ስም------------------------------------------------
ፊርማ---------------------------------------------
ቀን------------------------------------------------

የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ማህተም

You might also like