Professional Documents
Culture Documents
Food Facility Inspction
Food Facility Inspction
መጋቢት /2013
የምግብ ትርጉም
የምግብ ተቋማት ኢንስፔክሽን ምንድን
ነው?
የምግብ ተቋማት ኢንስፔክሸን ለምን
ርዕስ የስፈልጋል?
ቅድመ ፍቃድ ኢንስፔክሽን
ድህረ ፈቃድ ኢንስፔክሽን
የምርምራ አንስፔክሽን
ከኢንሰፔክተር ምን ይጠበቃል?
“ምግብ” ማለት በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅቶ ለሰው ምግብነት
የሚውል ነገር ሲሆን ገበያ ላይ የዋለ ወይም ለህብረተሰብ አገልግሎት የቀረበ
ዕጽዋት፣ የዕጽዋት ውጤት እና የእንስሳ ተዋጽኦ፤ የምግብ ጨው፣ ውኃ፣
አልኮል ወይም ሌላ መጠጥ እና ምግብ ለማምረት ወይም ለማከም የሚውል
ማንኛውንም ንጥረ-ነገር የሚያካትት ሆኖ መድኃኒትን፣ የውበት መጠበቂያን
እና ትምባሆን አያካትትም፤
የምግብ ትርጉም
“የምግብ ንግድ ተቋም” ማለት ምግብን ለንግድ ዓላማ ለማቅረብ የተሰማራ
ተቋም ነው፤
“የምግብ ተቋም” ማለት የምግብ ንግድ ተቋምና ሌላ ከንግድ አላማ ውጭ
በቋሚነት ለሕብረተሰቡ የሚያቀርብ ተቋም ነው፤
የምግብ ተቋማት አንስፔክሽን አስላጊነት ፡-
ምርትን ለማምረት፤ለማከማቸት የሚከናውኑ ተግባራት የምርቱን ጥራትና
ደህንነት መጠበቅ የሚችሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ነው
የተመረተ ወይም የተከማቸ ምርት ወደ ገበያ ከመውጣቱ በፊት ጥራትና ደህነቱ
የተረጋገጠ መሆኑን ለማረጋገጥ ነው
የተመረተ ምርት ሀገራዊ፤ አህጉራዊ ወይም አለም አቀፋዊ ደረጃዎችን ያሟላ
መሆኑን ለማረጋገጥ ነው
የቀጠለ---
የስልጠናው ዓላማ
የዚህ ስለጠና ዋና ዓላማ የተቆጣጣሪዎችን አቅም በመገንባት
ወጥ የሆነ የምግብ ተቋማት ፍቃድ አሰጣጥ እንዲኖር
ለማስቻል
ፍቃድ ከተሰጠ በኋላ ጥራትና ደህንነቱ የተጠበቀ ምርት ማምርት እንዲችሉ
ምግብ ተቋማት ላይ የቁጥጥር ስራ እንዲጠናከር ለማስቻል ነው
1.ቅድመ ፍቃድ ኢንስፔክስን
ቅድመ ፍቃድ ኢንስፔክሽን ማለት በአንድ የምግብ ተቋም ስራ
ከመጀመሩ በፊት
የማምረት
የማከማቸት
የማስመጣት የብቃት ማረጋገጫ ለመስጠት የሚከናወን ቁጥጥር ነው
ቅደመ ፍቃድ ኢንስፔክሽን
(PRE LICENCE የቅድመ ፍቃድ አንስፔክሽን ሁለት መርሆችን መስረት በማድረግ
INSPECTION የሚካሄድ ቁጥጥር ሲሆን እንሱም ግንባታ (premisis) እና ቴክኒካል
ባለሞያዎችን (profession) ናቸው፡፡
1.1. የምግብ ተቁሙ የተቋቋመበት አካባቢ
(Location)
ተቋሙ የተቋቋመበት አካባቢ ከሚከተሉት ንግሮች
የጻዳ መሆን አለበት
ከመርዛማ ኬሚካል (toxic chemicals) ፤
የቀጠለ--- አዳገኛ ኬሚካል (hazardous Chemicals )
(dust)
ጎጅ ከሆነ ጋዝ (harmful gas),
radioactive substance
not be located downstream
contaminated river የጸዳ መሆን አለበት
1.2.ግንባታው ግቢ (Plant Environment)
ለስላሳ (Smooth)
በቀለሉ የሚጸዳ (easily washed clean)
1.3.4 ወለል (Floor)
በቂና ጥራቱ የተጠበቀ ውሃ ሞኖር አለበት (water quality, pressure and volume
required for production) .
የቀጠለ---
የተሰራ መሆን አለበት
አሰፈላጊ የሆኑ የውሃ ማጣሪያ መኖር አለበት
ማጣሪያ (filter)
የማእድን ማስወገጃ ( mineral removal)
ማምከኛ (sterilization)
1.3.5 የሰራተና መገልገያዎች Personal hygienic facilities
መመገቢያ (conteen)
---
ሻወር እና ሽንት ቤት
የቀጠለ Ventilation facilities
የተፈጥሮ አየር (natural ventilation)
የማበጠር (sieving)
የመፈተግ (dehuling)
3.3 የሰራተኞች ጤና እና ንጽህና አጠባበቅ (personal
hygiene)
የስራተኞች ጤና ምርመራ ቢያንስ በ6 ወር አንድ ጊዜ መድረጉን
ማረጋገጥ ይገባል
ፍቃድ ቆይቶ ወደ ስራ የሚገባ ስራተኛ የጤና ምርመራ የሚያደርግ
የቀጠለ---- መሆኑ ማረጋገጥ ይገባል
በህመም ምክንያት ቆይቶ ወደ ስራ ለሚገባ ሰራተኛ ስራ ከመጀመሩ
በፈት የጤና ምርመራ የሚደረግ መሆኑን ማረጋጋጥ ይገባል
ንፅህናው የተጠበቀ ጋውን፤ የፀጉር፤ የአፍ መሸፈ እና ጫማ የተሟላ
መሆኑና ሰራተኞች ባአግባቡ እየተጠቀሙ መሆኑን ማረጋገጥ ይገበል
ሰራተኞች የልብስ መቀየሪያ ሎከር፤ሻወር፤መጸዳጃ ቤት ንጽህናው
የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ ይገበል
ወደ ምርት ክፍል ከመግባታቸው በፊት የእጅ መታጠቢያ መኖሩን
ማረጋገጥ ይገባል
አይነት ነው፡፡
የምርመራ ኢንፔክሽ የምርመራ ቁጥጥር፡-
(INVESTIGATIVE የሚመጡ መረጃዎችን በተገቢ መንግድ ከመቀበል ይጅመራል
INSPECTION) የምርቱ የመለያ ቁጥር፤ የተመረተበት ቀን፣
የመጠቀሚያ ጊዜ መቀበል
ጥቆማው የመጣበት አከባቢ መታወቅ አለበት
ከተጠረጠረው ምርት ላይ ናሙና በመውሰድ የችግሩ ምን እንደሆነ መለየት
ለምሳሌ፤
ማይክሮቢያል (እብጠት፤መጥፎ ጠረን፤ የቀለም
ለውጥ፤ ወዘተ…
የምርመራ ኢንፔክሽ በአይን የሚታይ (suspended particles)
(INVESTIGATIVE ኬሚካልስ (color change)
INSPECTION) አምራች ድርጅቱ ጋ በመሆሄድ ችግሩ ሊፈጠርበት ይችልላ የተባሉ
ቦታዎችን ትኩረት በማድርግ ቁጥጠር ማከሄድ
የላብራቶሪ ሪከርዶችን በጥንቃቄ መመርመር ያስፍልጋል
ጥቆማ ከመጣበት ምርት ጋር ተመሳሳይ ባች ናሙና በመወሰድ አካላዊ
ዝግጁነት (preparedness)
ይገባል
ትሁት (politeness)
ተናዳጅ መሆን የለበትም
(WHAT IS EXPECTED መተማመን ያልተደረሰበት ነጥቦች ካሉ የፎቶ ወይም የቪዲዮ ማስረጃዎችን ማየት ወይም በድጋሜ ቦታው ጋ መሄድ መተማመን ያስፈልጋል
INSPECTOR)
የተገኙ ክፍተቶች የሥምምነት ሰነድ ( consent form) አስፍሮ መፈራረም እና የድርጅቱ ማህተም እንዲያርፍበት ማድረግ ይገባል