Download as ppt, pdf, or txt
Download as ppt, pdf, or txt
You are on page 1of 21

ክፍል - 9

የኦዲት መጠቃለያ
¾T>gð’< ª“ `°f‹U:-

• ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹
• ¾wl ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ ¾}K¿ vI]Áƒ
• ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ òƒ“ p`î
• ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ ´Óσ pÅU }Ÿ}KA‹
• ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ Å[Í­‹
• ¡ƒƒM
7. yåÄþT GMg¥/¥«ÝlÃ

• ]þ`ƒ ¾*Ç=ƒ ›W^` fe}—¨< ¡õM ’¨<:: ¾SËS]Á¨<“ G<K}—¨<


¡õKA‹ upÅU }Ÿ}M አጠቃላይ ደረጃ እና የ°pÉ/–L’>”Ó/“ U`S^”
የSðçU ደረጃ “†¨<:: ¾T”—¨<U *Ç=ƒ ª“ ›eðLÑ> ¡õM
¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ c=J” ¾*Ç=ƒ ¨<Ö?ƒ ]þ`ƒ "M}Å[Ñ U”U ¯Ã’ƒ
`Uƒ uÓ˜„‹ Là “ ThhÁ ¾TècÉ uSJ’< uU`S^ ¨pƒ Y^ LÃ
¾ªK¨< Gwƒ ØpU dÁeј Ãk^M:: eK²=I ¾¨<eØ *Ç=}`
uU`S^¨</*Ç=~/ SÚ[h ]þ`ƒ Tp[u< }Ñu= ÃJ“M::
የቀጠለ
• ¾¨<eØ *Ç=}a‹ Ó˜„‰†¨<”“ ThhÁ­‰†¨<”
እ”Å}KSŨ< ]þ`ƒ TÉ[Ó ›Kv†¨<:: ¾*Ç=ƒ
Ó˜„‹ ¾*Ç=ƒ ¨<Ö?ƒ “†¨<:: ¾*Ç=ƒ ÖkT@
u*Ç=ƒ Ó˜„‹ Ø^ƒ' ›Óvw’ƒ' ¨p©’ƒ “ ›S’@
TdÅ` “ u*Ç=ƒ ¾SŸLŸM ¨<Ö?ƒ SðÖ`
K=K"/K=¨c” ËLM::
7.1 ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹
• ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹ ŸkLM ›e}Á¾„‹ ¾uKÖ< “†¨<:: ¾*Ç=ƒ
Y^ u×U ¾}K¾ S[Í” KTd¾ƒ Ñ>²?” ¾T>¨eÉ“ uØ”no
¾T>Ÿ“¨” H>Ń ’¨<:: u¨<Ö?~U S[ͨ< }›T’>’ƒ“
›Óvw’ƒ ÁK¨< J• }Ñu=/T>³“©/ TÖnKÁ Là KSÉ[e
¾T>ÁÓ´ ’¨<:: }Ñu=/T>³“©/ TÖnKÁ ¾T>vK¨< }Úvß
“ S<K< uS<K< uTe[Í ¾}ÅÑð ’¨<:: T”—¨<U
*Ç=}` }Sddà ¾U`S^/*Ç=ƒ/ ²È }ÖpV *Ç=~” ”ÅÑ“
u=W^ ›”É ¯Ã’ƒ ¨<Ö?ƒ Là ÃÅ`dM::
የቀጠለ
• ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹ ¾T>Ÿc~ƒ #SJ” ¾’u[uƒ”$ “ #J•
¾}Ñ–¨<”$ uT’íì` H>Ń ’¨<:: ÃI ¾¨<eØ *Ç=}\
]þ`~” ¾T>êõuƒ SW[ƒ ¾T>ðØ`Kƒ ’¨<::
¾}Å[cv†¨< G<’@­‹ Seð`~” ›TEM}¨< uT>Ñ–
<uƒ Ñ>²? u*Ç=ƒ ]þ`ƒ ¨<eØ um ¾Y^ ›ðéçU
SŸ“¨’<” SØkc< U“Mvƒ }Ñu= ÃJ“M::
የሪፖርት ዓላማዎች
• የኦዲት ሪፖርቶች ዓላማ የመ/ቤቱን የበላይ ኃላፊ ሰለመ/ቤቱ አጠቃላይ
የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓት የፋይናንስና የሥራ አፈፃፀም በቂ ግንዛቤ
ማስጨበጥ ሆኖ ቀጥሎ የተመለከቱት ዋና ዋና ጠቀማታዎች
ይኖሯቸዋል፡፡
• በኦዲት የተደረሰበትን ድምዳሜ ያመለክታል

• የሥራ አፈፃፀም ሁኔታዎች ያስረዳል/ያብራራል

• ለሥራ አመራር ለእርምጃ አወሳሰድ የሚረዳ ሃሳብ ይይዛል

• የኦዲት ተደራጊዎችን አመለካከት ይገልፃል


የሪፖርት ዓይነቶች
1. የቃል ሪፖርት
2. ኦዲቱ ሳይጠናቀቅ የሚቀርብ ጊዜያዊ ሪፖርት
3. መደበኛ የፅሑፍ ሪፖርት
4. የተጠቃለለ የፅሑፍ ሪፖርት
የሪፖርት ዝግጅት ቅደም ተከተሎች
 የሪፖርቱ ዓላማ ማወቅ
 ሪፖርቱን ለመፃፍ የሚያስችል ቅደም ተከተል ማዘጋጀት
 በመረጃ የተደገፋ ሆነው በሪፖርት ውስጥ የሚካተቱ ሃሳቦችን ማሰባሰብ
 መረጃውን በቅደም ተከተል መሠረት መለየት
 የመጀመሪያ ረቂቅ ሪፖርት መፃፍ በረቂቅ ሪፖርት ላይ ከኦዲት
ተደራጊው የሥራ ክፍል እና ከሥራ አመራሩ ጋር መወያየት
 የመጨረሻውን ሪፖርት አስተካክሎ መፃፍ
የሪፖርት ጥራት የሚወሰንባቸው ነጥቦች

• ለማኔጅመንቱ እርምጃ አወሳሰድ የሚረዳ ጥራትና ብቃት ያለው ሪፖርት ማቅረብ


ከውስጥ ኦዲት የሚጠበቅ ተግባር ነው፡፡

የውስጥ ኦዲት ሪፖርት ጥራትና ብቃት የሚወሰንባቸው ነጥቦች ቀጥሎ የተመለከቱት


ናቸው፣
• በሪፖርቱ ውስጥ የተካተቱ ግኝቶች ተአማኒነት፣
• የሪፖርቱ አቀራረቡ ብቃት፣
• የግኝቶች ዋና ወይም ጉልህ መሆን፣
• የግኝቶች በማስረጃ ተደግፎ መገኘት፤
• የሚሰጠው ማሻሻያ ተግባራዊ ሊደረግ የሚችል መሆን፣
• ማሻሻያው የሚያስወጣው ወጪ ከሚያስገኘው ጥቅም ጋር የተገናዘበ መሆን፣
• የሚሰጡት ሃሳቦች ፣ አስተያየቶችና ማሻሻያዎች ግለፅና ገንቢ መሆን፣
የሪፖርት ባህርያት
 ገለልተኛ/እውነተኛ ሃሳብ የያዘ መሆኑ
በውስጥ ኦዲት የሚቀርብ ሪፖርት ሙሉ በሙሉ ጥንቃቄ በተሞላበትና በእውነተኛ ሃሳብ ላይ
የተመሠረተ መሆን አለበት፡፡
 ግልጽ/ተነባቢ መሆን
የውስጥ ኦዲት ሪፖርት ሲቀርብ ሪፖርቱ በኦዲተሩ አእምሮ ውስጥ ምን ለማስተላለፍ እንደታሰበ
ለአንባቢው/ሪፖርቱን ለሚያዳምጥ በትክክልና በግልጽ ማስቀመጥ መቻል አለበት፡፡
 በአጭሩ የሚፈለገውን ነጥብ ማስተላለፍ መቻል
የውስጥ ኣዲት ሪፖርት አላስፈላጊ የሆኑትን ሃሳቦች፣ ግኝቶች፣ ቃላት፣ አረፍተነገሮች፣ መያዝ
የለበትም፡፡
 የግለሰብን/የሥራ ክፍልን ስህተት አጉልቶ የሚያሳይ አገላለጽን አለመጠቀም
 ወቅታዊ መሆን
የኦዲት ግኝቶች አቀራረብ
• ኦዲት ወቅት የሚደረስባቸው ግኝቶች ሪፖርት መቅረብ የሚገባው
በተለመደው አቀራረብ ሳይሆን የግኝቱ መለኪያ/መመዘኛ/፣
የተደረሰበት ሁኔታ፣ መነሻ ምክንያት፣ ያስከተለው ውጤት እና
የመፍትሔ ሃሳብ በሚገልጽ መንገድ መሆን ይኖርበታል፡፡
መለኪያ/መመዘኛ
• በኦዲት ወቅት ጠንካራ መለኪ/መመዘኛ/ ከሌለ ግኝት ሊኖር
አይችልም፡፡ በመሆኑም መለኪያውን/መመዘኛን በሚከተለው መልኩ
ማውጣት ይችላል፡፡
– አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪዎች
– የሂሳብ ሥራ መርሆዎች
– የባለሙያ ነፃ አስተያየት
-የተመርማሪው አጠቃላይ ዓላማዎች ወዘተ
የቀጠለ…
• ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹/¨<Ö?„‹/ - ›Óvw’ƒ ÁL†¨< ¾¨<’ƒ SÓKÝ “†¨<:: ¾¨<eØ
*Ç=}\” TÖnKÁ­‹ “ ThhÁ­‹” ¾T>[Æ ¨ÃU ›KS[ǃ” KSŸLŸM ¾T>‹K<
¾*Ç=ƒ Ó˜„‹ uSÚ[h¨< ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ ¨<eØ S"}ƒ ›Kv†¨<::

• TÖnKÁ­‹/›e}Á¾„‹/ - *Ç=ƒ u}Å[Ñ< ”penc?­‹ Là ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹ }î°• u¨<eØ


*Ç=}\ ¾T>ÑSÑS<uƒ “†¨<:: u}KUÊ ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹” ¾T>ÁekUÖ<ƒ
”ÅT>ÁeŸƒK<ƒ ”ÅU Hdw Là uSSe[ƒ ’¨<:: ¾*Ç=ƒ TÖnKÁ
u*Ç=ƒ ]þ`ƒ ¨<eØ c=Ñv }KÄ SÑKê ›Kuƒ:: TÖnKÁ¨<U U“Mvƒ ¾*Ç=~”
S<K< ¨c” ¨ÃU ¾}K¿ G<’@­‹” ›ÖnKA K=ô ËLM::

• ThhÁ­‹- u¨<eØ *Ç=}\ ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹“ TÖnKÁ­‹ Là ¾T>SW[~ “†¨<::


¾}Å[cuƒ” G<’@ ¨ÃU ¾T>hhM ›ðéçU KTe}"ŸM ¾T>Òw²< “†¨<::
ThhÁ­‹ T’@ÏS”~/¾S/u?~ ¾uLà Lò/ Te}"ŸÁ ¨ÃU ¾Y^ ›ðéçU” KTdÅÓ'
¾}ðKѨ<” ¨<Ö?ƒ KTÓ–ƒ ¾T>‹Muƒ” ²È­‹ ›p×Ý ÃÖlTK<::
7.2 ¾wl *Ç=ƒ ]þ`„‹ SKÁ­‹
• ከዚህ በታች ¾}Ökc<ƒ SKÁ­‹ wnƒ ÁK¨< ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ KSéõ
lMõ “†¨<:: wnƒ ÁK¨< ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ ¾T>vK¨< ÑKM}—'
ÓMê' ›ß`/¾}SÖ’/ Ñ”u= “ ¨p© ¾J’ ’¨<::
• ÑKM}— ]þ`„‹ - ¨<’ƒ’ƒን ¾Á²<' ›ÉM­ ¾K?L†¨< “ ŸeI}ƒ ’í
¾J’<ƒ “†¨<::
• ÓMê ]þ`„‹ - ukLK< ¾T>[Æ“ ¾Gdw }ª[É ÁL†¨< “†¨<:: ÓMê’ƒ
¾T>Sר< ›LeðLÑ> ¾J’< ‚¡’>"© nLƒ” uTek[ƒ“ um °Ñ³ ¾T>cØ
S[Í uSeÖƒ ’¨<::
• ¾}SÖ’</›ß`/ ]þ`„‹- ›LeðLÑ> ¾J’< ´`´` Ñ<ÇÄ‹” uTe¨ÑÉ ª“¨<”
’Øw ¾T>ÑMè “†¨<::
• Ñ”u= ]þ`„‹ - ”Šò†¨<“ ›vvL†¨< S/u?~ ›eðLÑ> J• c=ÁÑ–¨<
}Ñu=¨< ThhÁ ”Ç=¨cÉ ¾T>ÁÓ²< “†¨<::
• ¨p© ]þ`„‹ - ¾T>vK<ƒ ›e†"Dà “ wnƒ ÁK¨< `UÍ ”Ç=¨cÉ
¾T>Áe‹K< dòѿ ¾T>k`u< “†¨<::
7.3 ¾¨<eØ *Ç=ƒ ]þ`„‹ òƒ“ ö`Tƒ
• ¾*Ç=ƒ ]þ`„‹ òƒ“ ö`T„‹ ¾}KÁ¿ K=J’< u=‹K<U
u=Á”e ¾*Ç=ƒ ¯LT' ¨c” “ ¨<Ö?„‹” ›"}¨< ¾Á²< SJ”
›Kv†¨<::
• ¾*Ç=ƒ U¡”Áƒ SÓKÝ - ¾*Ç=~” ¯LT SÓKê ›Kuƒ::
U“MvƒU ›eðLÑ> c=J” *Ç=~ KU” እ”Å}Ÿ“¨’ “ U” ¨<Ö?ƒ
”ÅT>Öup K]þ`~ }ÖnT>­‹ Td¨p ›Kuƒ::
• ¾*Ç=ƒ ¨c”/Scope/ SÓKÝ - ¾*Ç=ƒ ¡”¨<•‹” uSK¾ƒ “
›eðLÑ> c=J”U }ÚT] S[Í ”Å *Ç=ƒ Ñ>²?” ¾T>ÑMê ’¨<::
የቀጠለ . . .
• ¾*Ç=ƒ ]þ`„‹ ´Óσ Ÿõ}— Ø”no“ ›e}dcw” ¾T>ÖÃp ’¨<::
– eKJ’U K´ÓÏ~ kØKA ¾}SKŸ~ƒ pÅU }Ÿ}KA‹ k`uªM::
1. ¾]þ`~” ¯LT T¨p'
2. ¾]þ`~” p`ê TkÉ /”Éñ” T²Ò˃/'
3. uS[Í ¾}ÅÑñ J’¨< u]þ`~ ¨<eØ ¾T>"}~ Hdx‹” Tcvcw'
4. S[ͨ<”/ǁ¨<”/ u”Éñ(Out line) ¨<eØ °”Ç=Ñv SK¾ƒ'
5. ¾SËS]Á¨<” [mp ]þ`ƒ Séõ'
6. u]þ`~ Là Ÿ}S`T]¨< ¾Y^ ¡õM Ò` S¨Á¾ƒ'
7. ¾SÚ[h¨<” ]þ`ƒ T[U'
7.4 ¾*Ç=ƒ ]þ`„‹ Å[Í­‹

• ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ Séõ ¾SËS]Á [mp T²Ò˃' ”ÅÑ“ Séõ' S¨Á¾ƒ'


›LeðLÑ> ¾J’<ƒ” S[Í­‹” Te¨ÑÉ ¨²} H>Ń” ¾"ƒM::
– ¾*Ç=ƒ ]þ`„‹ u}KÁ¿ Å[Í­‹ ¨<eØ ÁMóK< ፡፡እነሱም:-
• *Ç=}\ eK*Ç=~ ¾TÖnKÁ ]þ`ƒ Ák`vM/Ñ>²?Á©/'
• u¨<eØ *Ç=ƒ Lò¨< [mp ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹ ]þ`ƒ KS/u?~ ¾uLÃ
Lò K¨<Ãà Ãk`vM/Ñ>²?Á©/'
• ¾SÚ[h¨< ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹ ]þ`ƒ uÅwÇu? KS/u?~ ¾uLà Lò
Ãk`vM::
• ¾¨<eØ *Ç=}\ ¾SÚ[h ]þ`ƒ ŸT¨<×~ uòƒ u]þ`ƒ TÖnKÁ
Hdx‹“ ThhÁ­‹ Là u¾Å[ͨ< ŸT>SKŸ}¨< ¾Y^ Lò Ò`
¾*Ç=ƒ S¨<Ý /TÖnKÁ/ ¨<ÃÃ TÉ[Ó ›Kuƒ፡፡
የቀጠለ . . .
• ¨<ÃÃ~U›KSÓvv„‹›KSðÖ^†¨<” ¨ÃU ¨<’­‹” ¾T¨p °ÉM
K}S`T]¨< uSeÖƒ ´`´` Ñ<ÇÄ‹” ÓMê KTÉ[Ó “ uÓ˜„‹' uTÖnKÁ­‹“
uThhÁ­‹ Là ÁK¨<” ›SK"Ÿƒ KT[ÒÑØ Ã[ÇM:: u=J”U
¾¨<ÃÃ~ }dò­‹ Å[Í ”žS/u?~ “ ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ ¯Ã’ƒ
ÃKÁÁM:: u›ÖnLà }dò K=J’< ¾T>‹K<ƒ ¾}S[S[¨<” ´`´` Y^­‹”
¾T>Á¨<l ÓKcx‹ “ ¾`Uƒ `Uͨ<” Y^ Là ”Ç=¨<M ¾T²´
YM×” ÁL†¨< Lò­‹ “†¨<::
• ¾¨<eØ *Ç=ƒ ]þ`„‹ KS/u?~ T’@ÏS”ƒ KT>Ÿ}K<ƒ U¡”Á„‹
Ãk`vK<:-
• T’@ÏS”~ ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹” ”Ç=Á¨<n†¨< KTÉ[Ó'
• T’@ÏS”~ ¾*Ç=ƒ Ó˜„‹” ŸT’@ÏS”ƒ ¢T>‚¨< UeÖ=` ›É`ÑA
”ÇÁekUØ KSŸLŸM'
• u*Ç=~ ¾}Ñ–< ƒ`Ñ<U ÁL†¨< ¨<Ö?„‹ ›ÖnLà ¾T’@ÏS”~”
ƒŸ<[ƒ TÓ–†¨<” KT[ÒÑØ'
7.5 ¡ƒƒM
• ¾¨<eØ *Ç=ተሩ ¾T’@ÏS”~ ¨<d’@­‹ uwnƒ }Óv^© SÅ[Ò†¨<”
¨ÃU ¾S/u?~ ¾uLà NLò °`Uƒ ÁKS¨<cÉ ¾T>Sר<”
›ÅÒ SkuK<” KT[ÒÑØ ¾T>Áe‹M ¾¡ƒƒM Y`¯ƒ SSY[ƒ ›Kuƒ::
eK²=I u*Ç=ƒ ]þ`ƒ ¨<eØ uk[u<ƒ ThhÁ­‹ SW[ƒ }Ñu=¨< ¾`Uƒ
`UÍ S¨cÆ” KT[ÒÑØ ¾T>Áe‹M ¾¡ƒƒM Y`¯ƒ SSe[ƒ ¾¨<eØ
*Ç=}a‹ Lò’ƒ ነው::
የመወያይያ ሀሳብ

• የኦዲት Ó˜„‹ ¾T>Ÿc~ƒ በምን ሁኔታ ነው?


• አንድ የኦዲት ሪፖርት ብቁ መሆኑን እንዴት ያረጋግጣሉ?
12/08/2002
ለቢሮ ኃላፊ ጽ/ቤት
ትምህርት ቢሮ
ባህርዳር

¯S© ¾*Ç=ƒ ]þ`ƒ


ዓላማ
በወቅታዊ የኦዲት ዕቅዳችን መሰረት የመ/ቤቱን የቋሚ ንብረት አያያዝ በቂ የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት መኖሩንና በተግባር መገለጹን ለማረጋገጥ
ነው፡፡
የኦዲቱ ወሰን
በዚህም መሰረት የቋሚ ንብረቶች አመዘጋገብና በአካል መኖራቸውን በመረጋገጥ የመ/ቤቱ የቋሚ ንብረቶች በሙሉ የተመዘገቡ መሆናቸውንና
በአካልም መገኘታቸውን ለማረጋገጥ ነው፡፡
ግኝት
1. በቀጣይ ስራችን መሰረት የቋሚ ንብረቶች አመዘጋገብና ከዚህም ጋር ተያያዥነት ያላቸው የንብረት መለያ ቁጥር፣የሚገኙበት ቦታ የተገዙበት ቀን
ተፈላጊ መረጃን አስመልክቶ ማጣራ ተደርጎ ቋሚ ንብረቶቹ የመለያ ቁጥር ያልተሰጣቸው መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
2. ------------------------------------
3. ------------------------------------
4. -----------------------------------
መጠቃለያ
ከላይ በተገለጸው አሰራር ሁኔታ የቋሚ ንብረቶችን በአካል መገኘት ለማጣራት አልተቻለም ይህም የሚያመለክተው በአጠቃላይ የውስጥ
ቁጥጥር ስርአቱ ድክመት እንዳለበት ነው፡፡
የማሻሻያ ሃሳብ
አስፈላጊ የሆኑ ዝርዝር መረጃዎች ማለት የንብረት መለያ ቁጥር የሚገኝበት ቦታና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች በተሟላ ሁኔታ የቋሚ ንብረት
መመዝገቢያ መዝገብና ለሁሉም የመ/ቤቱ የቋሚ ንብረቶች የመለያ ቁጥር መሰጠት አለበት በማለት አስተያየታችን እናቀርባለን፡፡
ፊርማ
የውስጥ ኦዲተር
ቀን
GALATTOOMAA

You might also like