Professional Documents
Culture Documents
Fraud Audit
Fraud Audit
የማጭበርበር ኦዲት
1. የመደበኛ ኦዲትና የልዩ ኦዲት ልዩነት
የሙስና መንስኤዎች
ፖለቲካዊ መንስኤዎች፣
ኢኮኖሚያዊ መንስኤዎች፣
ማህበራዊና ባህላዊ መንስኤዎች፣
ተቋማዊ መንስኤዎች
የቀጠለ---
የመንግስት ሰራተኞች ሊፈጽሟቸዉ የሚችሉ የሙስና ወንጀሎች፤
በስልጣን አላግባብ መገልገል
ጉቦ መቀበል ወይንም መስጠት
የማይገባ ጥቅም መቀበልና መስጠት
አስታራቂ ሽማግሌዎች የሚፈጽሙት የጉቦ መቀበል ወንጀል
የመንግስትን ስራ በማያመች አኳኋን መምራት (የጥቅም ግጭት)
አደራ በተሰጠዉ እቃ አላግባብ ማዘዝ
በስራ ተግባር የሚፈጸም የመዉሰድና የመሰወር ወንጀል
በስልጣን መነገድ
በህገ ወጥ መንገድ መሰብሰብ ወይንም ማስረከብ
ያላግባብ ጉዳይን ማጓተት
ዋጋ ያለዉን ነገር ያለ ክፍያ ወይንም ያለበቂ ክፍያ ማግኘት
ያላግባብ ፈቃድ መስጠትና ማፅደቅ
ምንጩ ያልታወቀ ንብረትና ገንዘብ መያዝ፤
1.4 ስህተቶች (Errors)
የስህተት አይነቶች፤
በሂሳብ ሰነዶች ላይ በርካታ የስህተት ዓይነት የሚያጋጥም ቢሆንም በሁለት ዋና ዋና
ክፍሎች ይከፈላሉ፡፡
u} Kà Ÿó Ó ” e “ Ÿl Mõ xታ ‹ Là „ KA „ KA ¾W^ } — S Kª ¨ Ø
/S k Á¾` /&
l Mõ KJ ’ < › Lm ° n ‹ › ” É › p ^ u= w‰ ¾› p ` xƒ U ” ß S J ”'
ÁM} KS Å ¾ó Ó ” e › N µ‹ S Kª ¨ Ø - ¨ ÅLà ¨ ÃU ¨ Å ታ‹ '
¾› " ¨ <” + ” Ó/¾H>d w/ U ´ Ñv ‹ ” ¨ p ታ© › KT É [ Ó“ ¾ó Ó ” e
እ” p e n c ? ‹ ” ] þ ` ƒ T ² Ó¾ƒ ' “
¡ õ Á ‹ ” uƒ ¡ ¡ K—¨ < S Ö ” d ÃJ ” u} Ö ÒÒ › N ´ S ð ç U '
የ ጠ ፉ ደረሰ ኞ ች ና ሰ ነ ዶ ች ፤
ተ መ ዝ ግ በው የሚ ገኙ ያ ል ተ ለመ ዱ ሂ ሳ ቦች ወይም ል ዩ ነ ቶ ች ፤ (በአ ጠ ቃ ላይ
በተ ቀ ጽ ላ የ ሂ ሳ ብ ቋ ቶ ች የ ተ ያ ዘ ሂ ሳ ብ የ ማ ይ ገጥ ም ሆ ኖ ሲ ገኝ)
ከሚ ጠ በቁ ሁ ኔ ታ ዎ ች ጋ ር የ ማ ይ ጣ ጣ ሙ ቁ ጥ ሮ ች ፤ ሂ ደቶ ች ና ው ጤ ቶ ች ፤
የቀጠለ ---
በንቃት መከታተል፤
ከጥሬ ገንዘብ ሽያጭ ፤ ከሌላ ገቢና ከተሰብሳቢ (ባለዳዎች) ሂሳብ የተሰሰበሰበ ገንዘብን
አለመመዝገብ ና ስርቆት መፈጸም፤
ክፍተኛ የሆነ ገንዘብን ሲሰበሰብ የተመዘገበበትን በማሽን ውስጥ የሚገኝ ጥቅል ወረቀት(till roll)
መቀየር፤
የተሰበሰበ ገንዘብ ምዝገባና ማጠቃለያ ድምርን በማሳነስ ልዩነቱን አላግባብ መውሰድ፤
ከባለዳዎች የተሰበሰበውን ገንዘብ ሰብሳቢው መስረቅናባለዳውን ሂሳብ እንደ ማይሰበሰብ መቁጠር፤
ከዚህ በፊት እንደማይሰበሰብ ተቆጥሮ ሂሳባቸውን ከተሰረዘባቸው ደንበኞች ገንዘብ ሲሰበሰብ
አጭበርብሮ መውሰድ፤
የሚሰበሰቡ ቼኮችን ተገቢ ባልሆነ መንገድ ለሌላ ማስተላለፍና አግባብ ለሌለው የማይታወቅ
ሰው ክፍያ እንዲፈጸም ማድረግ፤
የቀጠለ ---
የተሰበሰበ ጥሬ ገንዘብ መስረቅና የጎደለ ገንዘብ ለመሸፈን የተሰበሰቡ ቼኮችን ኦዲት እስኪደረጉ ድረስ
ባንክ ገቢ ሳይደረጉ ማዘግየት(ቲሚንግ እና ሌዲንግ)፤
የክምችት እቃዎችን ምዝገባ በመቀየርና በመጠቀም ከሽያጭ የተሰበሰበ ጥሬ ገንዘብን ማስቀረት፤
ተመላሽ ሂሳቦችን ማምታታት፤
ከኮንትራክተሮች ጋር መስማማት፤ የጨረታ መመሪያና ደንብ ጥሰት፤ያለውድድር የሚያደርግ የዋጋ
ጭማሪ፤
ትርፍ የክምችት እቃዎች ወይም በምርት ሂደት የተበላሹ (Scrap ዕቃዎች የሚሸጡበትን መመሪያና
ደንብ ማምታታት( ለምሳሌ በምርት ሂደት የተበላሸ እቃ ብሎ ለመሸጥ ያላአግባብ የእቃዎቹን ጥራት
ማሳነስ)
ምዝበራን ለመሸፈን በደረሰኞችና በሂሳብ ማጠቃለያዎች ላይ የሚደረግ ለውጥ(ለምሳሌ ለሰራተኞች
ደመወዝ ለመክፈል በሚል የገንዘብ ፍላጎትን ከሚገባው በላይ ከፍ ማድረግ)፤
1.12. የማጨበርበር ከፍተኛ የስጋት አካባቢዎች፤