Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 65

ኅ ና መ ጣ ች ሁ

እንኳን ደ

Advocacy and lobby training


 ስም
 የመጣንበት ቦታ
 የስራ ኃላፊነት
የራሳ
ችሁን
የስል
ህግ ጠ
አው ና ጊዜ

አካል ጉዳት ምንድነው?

አለምዓቀፍ የአካል ጉዳተኞች መብቶች ስምምነት (UNCRPD, 2006) የተወሰነ ትርጓሜ


አያስቀምጥም

ዘላቂ አካላዊ፣አዕምሮአዊ፣ የማወቅ፣ ሕዋሳዊ ጉዳት ያለባቸው ሰዎች፣


ከልዩ ልዩ መሰናክሎች ጋር ያለቸው ግንኙነት አስቸጋሪ ሁኔታ ሲፈጥር
 በማኅበረሰቡ ውስጥ ከሌሎች ጋር በእኩልነት ሙሉና ስኬታማ ተሳትፎ ማድረግ ካልቻሉ
ስነት እና አካል ጉዳተኝነት

ስነት + መሰናክሎች = አካል ጉዳት

ስነት + አስቻይ ከባቢ = አካታችነት


የቡድን ስራ
 ጥምረት ስንል ምን ማታችን ነው?
 ሰዎች/ማህበራት ለምን በጥምረት/በጋራ መስራት ያስፈልጋቸዋል?
 የጥምረት/በጋራ መስራት ጠቀሜታዎችን ዘርዝሩ?
 በጥምረት/በጋራ በመስራት ሂደት ውስጥ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን ዘርዝሩ?
Networking/ የጥምረት መሰረታዊ ሀሳቦች
በጥምረት/በጋራ መስራት ከሰው ልጆች የጥንት ህይወት የጀመረ ነው

ሰዎች ችግሮቻቸውን ለመፍታት እና ፍለጎቶቻቸውን ይልጥ ለመሟላት

የሌሎችን ትብበር/ቅንጅት

በፈቃደኝነት እና በጋራ ፍላጎት ላይ የሚመሰረት ነው

የጋራ ግብ እና ፍላጎቶች መኖር አጋሮች በጋራ በጥምረት እንዲሰሩ ያግዛል


በጥምረት የመስራት አስፈላጊነት
መረጃን እና ዕወቀትን ለማሰራጨት
ተግባራትን በተሸለ አቅም ለመተግበር
ለማሰተባበር እና ቴክኒካል ድጋፍ ለማግኘት
ማህበራዊ ለውጥን ለማምጣት
የጋሮችን ዕውቀት፣ልምድ እና ሀብት በተሸለ መል ለመጠቀም
ጤናማ የውድድር መንፈስ ለመፍጠር
ጥምረትን መገንባት
አንድን ጥመረት ከማቋቋማችን በፊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ከግምት ውስጥ ማሰገባት ይገባናል
ጥረት በራሱ ምክንያት እንጂ ውጤት እንዳልሆነ መረዳት
ጊዜያዊ ስብስብ እንደሆነ መረዳት
ጥመረት በአንድ ለሊት እንደማይገነባ መረዳት
ጥመረቶች ሲገነቡ መሰረት ማድረግ የሚገባቸው አዋጪነታቸው ላይ እና በጥናት ላይ መሆን እንደሚገባው
መረዳት
ጥመረቶች በራሳቸው ሀብት ላይ ብቻ ሊመሰረቱ እደሚገባ
ቅይጥነት
ምቹ አስተዳደር
ሕግ እና ደንብ
አራቱ ጥመረትን የመገንባት ደረጃዎች
ጥምረት ለመመስረት ከወሰንን ብኋላ እዚህን ደረጃዎች በመከተል ጥመረቱን
እንመሰርታለን
1. አስተባሪ እና አጋር አካላት ማን ሊሆኑ አንደሚገባ መወሰን
2. ጥምረቱን መመስረት ያስፈለገበትን ችግር መተንተን እና ዓላዎችን መዘርዘር
3. የአሰራር አካሄዶችን መምረጥ እና መወሰን
4. የጥምረቱን የአሰራር ዝረዝር ዕቅድ እና ህግ ማውጣት
ለውጤታማ
ጥምረት የሚያስፈልጉ ክህሎቶችና ብቃቶች
ተግባቦት
ማሰተባበር
የውሳኔ ሰጪነት
ዲፕሎማሲ
የአመራር ብቃት
የማስተዳደር ብቃት
የመደራደር ብቃት
የማቀድ ብቃት
የማገናዘብ እና ማደራጀት
በጥምረት/በጋራ በመስራት ሂደት ውስጥ ሊያጋጥሙ የሚችሉ
ችግሮች
የጉዳዩ ባለቤቶች እና አጋር አካላት አለመገናኘት
የችግር ትነተና እና የጥምረት አመሰራረት ልዩነት
የሀብት ውስንነት(በተለይ የግዜ)
የጥምረት አመሰራረት እና አተገባበር ዕውቀት ውስንነት
የጋራ እና የጠራ ግብ ያለመኖር
ጥምረቱ ሊፈጥረው ስለሚችለው ተፅእኖ እና ጉልበት ላይ ዕምነት ማጣት
Good old lessons in teamwork
from an age-old fable

The Tortoise
And
The Hare
Once upon a time a tortoise and a
hare had an argument about who
was faster.
That’s not true.
The fastest runner is
me!

I’m the fastest


runner.
The hare shot ahead and ran briskly for
some time. Then seeing that he was far
ahead of the tortoise, he thought he'd sit
under a tree for some time and relax
before continuing the race.
Poor guy! Even if I
take a nap, he
could not catch up
with me.
He sat under the tree and soon fell
asleep.
The tortoise plodding on overtook
him and soon finished the race,
emerging as the undisputed
champ.
The hare woke up and realized that he'd
lost the race.
The moral of the story is that slow and steady wins the
race.

This is the version of the story that we've all grown up


with.
The story continues …
So he challenged the
tortoise to another race.
The tortoise agreed. Ok.

Can we have
another race?
The hare was disappointed
at losing the race and he
did some soul-searching.
He realized that he'd lost Why did
the race only because he I lose
had been overconfident, the
careless and lax. If he had race?
not taken things for
granted, there's no way the
tortoise could have beaten
him.
This time, the hare went all
out and ran without stopping
from start to finish. He won
by several miles.
The moral of the story?

Fast and consistent will always beat the slow and


steady. If you have two people in your organization,
one slow, methodical and reliable, and the other fast
and still reliable at what he does, the fast and reliable
chap will consistently climb the organizational ladder
faster than the slow, methodical chap.

It's good to be slow and steady; but it's better to be


fast and reliable.
But the story doesn't end here …
The tortoise did some thinking
this time, and realized that there's
no way he can beat the hare in a
race the way it was currently
formatted. How can
I can
win the
hare?
He thought for a while,
and then challenged
the hare to another Can we have another
race, but on a slightly race? This time we’ll go
different route. through a different route.
The hare agreed.

Sure!
They started off. In keeping with
his self-made commitment to be
consistently fast, the hare took off
and ran at top speed until he came
to a broad river. The finishing
line was a couple of kilometers Goal
on the other side of the river.
The hare sat there wondering what
to do. In the meantime the tortoise
trundled along, got into the river,
swam to the opposite bank,
continued walking and finished the
race.

What
should I
do?
The moral of the story?

First identify your core competency and then change the


playing field to suit your core competency.

In an organization, if you are a good speaker, make sure you


create opportunities to give presentations that enable the senior
management to notice you.

If your strength is analysis, make sure you do some sort of


research, make a report and send it upstairs.

Working to your strengths will not only get you noticed, but will
also create opportunities for growth and advancement.
The story still hasn't ended

The hare and the tortoise, by
this time, had become pretty
good friends and they did some
thinking together. Both realized
that the last race could have
been run much better.
So they decided to do the
last race again, but to run Great! I think we
as a team this time. could do it much
better, if we two
help each other.

Hi, buddy. How


about doing our last
race again?
They started off, and this time the
hare carried the tortoise till the
riverbank.
There, the tortoise took over and
swam across with the hare on his
back.
On the opposite bank, the hare
again carried the tortoise and they
reached the finishing line
together. They both felt a greater
sense of satisfaction than they'd
felt earlier.
The moral of the story?

It's good to be individually brilliant and to have


strong core competencies; but unless you're able to
work in a team and harness each other's core
competencies, you'll always perform below par
because there will always be situations at which
you'll do poorly and someone else does well.

Teamwork is mainly about situational leadership,


letting the person with the relevant core competency
for a situation take leadership.
There are more lessons to be learnt from this story.

Note that neither the hare nor the tortoise gave up after failures.
The hare decided to work harder and put in more effort after his
failure. The tortoise changed his strategy because he was
already working as hard as he could.

In life, when faced with failure, sometimes it is appropriate to


work harder and put in more effort. Sometimes it is appropriate
to change strategy and try something different. And sometimes it
is appropriate to do both.

The hare and the tortoise also learnt another vital lesson. When
we stop competing against a rival and instead start competing
against the situation, we perform far better.
To sum up, the story of the hare and tortoise
teaches us many things:
Never give up when faced with failure
Fast and consistent will always beat slow and
steady
Work to your competencies
Compete against the situation, not against a
rival.
Pooling resources and working as a team will
always beat individual performers
Let’s go and build stronger teams!
Module II: ማግባባት/ Lobbying
ማግባባት ስንል ምን ማለታችን ነው
የማግባባት ጠቀሜታ ምንድነው
ሰዎች ልምን ያግባባሉ
መሰረታ መሰረታዊ የማግባባት ሃሳቦችዊ
የማግባባት ሃሳቦች
ማግባባት ስንል የውሳኔ ሰጪዎችን እና የህግ አውጪን ውሳኔ፣ተግባር፣ፖሊሲ እንዲሁም መሰል አካላት ላይ
ተጽዕኖ የማሳደር ሂደት ነው

ማግባባት/ሎቢ /ህግ/ፖሊሲ አውጪውን አካል በቀጥታ ያወጣውን ህግ/ፖሊሲ የመደገፍ አልያም


የመቃውም ሂደት ነው

የሆነ የወጣን ህግ/ፖሊሲ የመተግበር አልያም እንዳይተገበር የመሞገት ሂደት ነው


መንግስትን ማግባባት እና ለቆሙለት ህብረተሰብ ጥቅም መታጋል የአካል ጉዳተኛ ማህበራት ዋነኛ ተግባር ነው

የአካል ጉዳተኛ ማህበራት የአካል ጉዳተኛውን ድምጽ በማሰማት እና ፍላጎታቸውን የሚያሟላ አገልግሎት

እንዲያገኙ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ


ሙግት/ Advocacy

ሙግት ስንል ምን ማለታችን ነው


ምን ልንሞግት እንችላለን
ማንን ነው የምንሞግተው
ለምን እንሞግታለን/የመሞገት ጥቅሞችን ዘርዝሩ
ትርጉም

ሙግት መላት ውሳኔ ሰጪዎችን፣ፖሊሲ እና ህግ አውጪዎች ላይ ተጽዕኖ በማሳደር አሰራሮች እና ፖሊሲዎች

ድሆችን እና ለአደጋ የተጋለጡ የህበረተሰብ ክፍሎችን ተደራሻ ባደረገ ምለኩ እንዲሰራ የመታገል ሂደት ነው
ትርጉም

ሙግት ሂደት ነው

ሙግት በደንብ በተጠና እና ሰትራቴጂክ በሆነ መልኩ ውሳኔ ሰጪዎችን እና ባለድርሻ አካላትን ተደራሽ በሚያደርግ

መልኩ የሚሰራ ነው

ሙግት ሁሌም የበላይ አካላትን ፖሊሲ፣ህግ፣ደንብ፣ፕሮግራም፣ውሳኔ ታላሚ አድርጎ ለመለወጥ/ለማሻሻል የሚሰራ ነው


የሙግት ዋና ዋና መገለጫዎች

የሚሰራው በዋነኛነት በፖሊሲ ደረጃ ነው

ዓላማውም አዲስ ፖሊሲ/ህግ እንዲወጣ ወይም የወጣው እንዲሻሻል አልያም በአግባቡ እንዲተገበር ነው

በዋነኛነት ተደራሽ የሚያደርገውም ፖሊቼ አውጪዎችን እና ዋና ዋና ውሳኔ ሰጪዎችን ነው


ሙግት …
• policy makers (those decision-makers
with the authority to affect the
Target audience advocacy objective)..on political or
other social system position

• change policies, programs, or the


Objective allocation of public resources

• adoption of a new or more favorable


Measure of policy/program; % shift in resource
success allocation; new line item in a public
sector budget, etc.
የሙግት ደረጃዎች

ሙግት በሁሉም ውሳኔ ሰጪ ደረጃዎች ይፈለጋል ይደረጋልም

ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲመጣ ሙግት በሁሉም ደረጃዎች ሊደረግ ያስፍልጋል


የሙግት ደረጃዎች
የሞጋቾች ሚና
የሙገታ መርሆች

ሙግት ማሀብራዊ ፍትህን ለማስፈን ነው

ሙግት እኩልነትን ማሰፈን ነው

ሙግት ሁልግዜም የጥቅም ግጭትን ለመቀነስ ይሞክራል

ሁሌም እውነትን ይናገራል

ማን ካአንተ ጎን እንዳለ/ጠላት እንደሆነ ዕወቅ

ክትትል ማድረግ
የሙገታ መርሆች

በሚታመን ግልጽ በሆነ እና አሳማኝ በሆነ መልኩ መቅረብ ይገባዋል

የግል ታሪከችሁን ከሁኔታው ጋር ማያያዝ

ሳይንሳዊ እና ሌሎች ተዛማጅ ማስረጃዎችን መጠቀም

አሰተማሪ ነገሮችን ማካተት


የሙግት የዕቅድ ደረጃዎች

1 ጉዳዩን መለየት
5መገምገም

2ጥናት
4መተግበር ማደረግ
3ማቀድ
Step one: ጉዳዩን መለየት

ከማኝኛውም ነገር በፊት ምን መስራት እደመንፈለግ/የትኛው ጉዳይ ላይ ማተኮር እንዳለብን የመለያው

ደረጃ ነው

አንዳንዴ ችግሩ ግልጽ እና ሁሉም የሚውቀው ሊሆን ይችላል እንዳንዴ ደግሞ ማህረሰቡ ያለበትን ችግር

እራሱ ቅደም ተከተል እያስያዘ ዋናውን ትኩረት የሚሻውን ጉዳይ ያወጣዋል


ጥያቄ

በአከባቢያችሁ ከአካል ጉዳተኞች ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዝርዘርዝር ጥቀሱ

ችግሮችን/ዋና ዋና ፍላጎቶችን/ጉዳዮችን ለዩ

እንዴትስ ችግሮቹን ቅደም ተከተል ታሲዛላችሁ


ጥናትና ምርምር

አንድን የሙግት ስራ ከመጀመራችን በፊት በጉዳዩ ዙሪያ ጥልቅ የሆነ መረጃ እና ዕውቀት ሊኖረን ይገባል

ሑሉም የሙግት ስራዎች መሰራት ያለባቸው በታማኝ፣ትክክል በሆነ አና በቂ በሆነ መረጃ ተደግፈው መሆን

አለበት

መረጃ መሰብሰብ እና የሰበብ እና ውጤት ግንኙነትን በደብ መረዳት ያሰፈልጋል


ከላይ የመረጣችሁትን ዋና ጉዳይ ከዚህ በታች በተቀመጠው ምሳሌ መሰረት ተንትኑ በመረጃ አሰደግፋቸሁ
አቅርቡ
ከላይ የመረጣችሁትን ዋና ጉዳይ ከዚህ በታች በተቀመጠው ምሳሌ መሰረት ተንትኑ
በመረጃ አሰደግፋቸሁ አቅርቡ
ውሳኔ
Step three: ማቀድ

ዕቅድ ግባችንን፣ዓላማችንን፣የውጤት አመላካቾቻችንን፣መለኪያዎቻችንን፣አጋሮቻችንን፣የአተገባባር

ስልቶችን፣ተግባራቶችን፣የሚተገበረበትን ግዜ በዝርዝር የምናስቀምጥበት ሂደት ነው


ዕቅድ

ዕቅዳችን ዘርዘር ባለ መልኩ አነዚህን ሊመልስ ይገባል

ምን እንደመንፈልግ (ዓላማ)

የምንፈልገውን ከማን ማግኘት እንደምንችል (አደማጮቻችን)

ማን/በምን መልኩ መልዕክቱን ለአደማጫችን እናደርሳለን (ሚዲያ/ቻናል)

ምን መስማት ነው የሚፈልጉት/ማሰማት ያለብን (መልዕክት)


የሙግት ዓይቶች/አማራጮች

1. የአቋም መልዕክት ላይ መወሰን

2. ጥምረት

3. መሳመን/ማግባባት

4. ትምህረት እና ግንዛቤ ማስጨበጥ

5. የማህበረሰብ ንቅናቄ መፍጠር

6. ከሚዲያ ጋር መስራት
Step Five: መገምገም

የሰራነውን ሙግት ውጤት እንገምግማለን

መገምገማችን የሚጠቅመን አፈጻጸማችንን ለመፈተሸ፣ክፈተታችንን ለማረም እና እንደገና ለመቀጠል


የግምገማ ዓላማዎች

You might also like