Presentation 1

You might also like

Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 29

የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፈቃድ

አሰጣጥና ዕድሳት ሥርዓት


TSEGAYE TESFAYE
LEADERSHIP(MA)

SS MANAGEMENT(MA)

ሚያዝያ/2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ
ይዘቶች
• መግቢያ
• የሙያ ፈቃድ ምንነት
• ዓላማ
• ሙያ ፈቃድ አስፈላጊነት
• የተከናወኑ ተግባራት
• የሙያ ብቃት ስታንዳርድ
• የሙያ ፈቃድ መመሪያ ይዘቶች
• የምዘናና ግምገማ ስርአት
• የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና
• የተመዛኞች ማለፊያ ነጥብ
• ግብረ መልስ አሰጣጥና ዘዴ


መግቢያ

በዕውቀት የዘጎችን ሁለንተናዊ ስብዕና


በመገንባት ለሀገር ልማትና
ትምህርት ዕድገት የበኩላቸውን ድርሻ
በክህሎት
የሚወጡ ዜጎችን ለማፍራት
ብርቱ መሳሪያ ነው፡፡
በአመለካከት
መግቢያ

ከላይ የተጠቀሰውን ግብ ለማሳካት፡-


 በተማሪዎች ውጤታማነት ዙሪያ የጎላ ክፍተት የሚታይ መሆኑ፤
 ይህን ክፍተት ለመሙላት ብቃታቸው የተረጋገጠ፡-
o መምህራንና
o የትምህርት ቤት አመራሮች ወደ ሴክተሩ ማምጣት፤
o ያሉትንም ብቃት በመፈተሸ ክፍተታቸውን መሙላት ተገቢ ነው፤
 ከዚህ በመነሳት ትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና ትምህርት ቤት አመራሮችን በመመዘን ብቃታቸውን
የማረጋገጥ ሥርዓት ተዘርግቶ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ፤
የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

 አደረጃጃት መፍጠር
 የሙያ ብቃት ጀነሪክና የየት/ዓይነት ስታንዳርዶች
 የአፈጻጸም መመሪያ፣ የመመሪያው ማብራሪያ ማኑዋል

 የልዩ ልዩ ክፍያዎች አፈጻጸም መመሪያ


የተከናወኑ  የተግባር ምዘና መሳሪያዎች (Rubrics)

ተግባራት  የማህደረ-ተግባር መመዘኛ መሣሪያዎች


የምዘና መለማመጃ መጽሀፈ-ዕድ
 የዲጂታል ክህሎት ስታንዳርድ
 የብቃት ምዘና ማዕቀፎች ወዘተ
ከ2005- 2014ዓ.ምበተሰጠዉ የመምህራንና የት/ቤት አመራሮች አጠቃላይ
የምዘና ዉጤት

ተፈላጊውንውጤትያስመዘገቡተመዛኞች ጠቅላላተመዛኞች
የተመዛኞች
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ

የአንደኛደረጃመም
48,743 26,029 74,772 181,804 125,960 307,764
ህራን

የሁለተኛደረጃመ
26,025 4,761 30,786 90,168 24,589 114,757
ምህራን

1ኛደረጃት/
932 76 1,008 9,918 893 11,776
ቤትአመራሮች

2ኛደረጃት/ 2,768 328


749 14 763 3,096
ቤትአመራሮች
ጠቅላላድምርተ 76,449 30,880 107,329 284,658 151,770 437,393
መዛኞች
የትሚር. ሰነዶች ስለ ሙያ ፈቃድ ምን ይላሉ?

 በ1999 ዓ.ም ባወጣው ‘የመምህራን ልማት መርሀ-ግብር ገዥ መመሪያ’

የሙያ ፈቃድና እድሳት መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ሙያው

የሚጠይቀውንእውቀት፣ ክህሎትና ሥነምግባር በብቃት ማሟላታቸውን

ለደረጃው ከተቀመጠው ስታንዳርድ አኳያ በመገምገም በሙያው እንዲቀጥሉ

የማረጋገጫ ሥርዓት አስቀምጧል፡፡


 በ2015 ዓ.ም ተከልሶ የጸደቀው የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ "መምህራን፣
አሰልጣኞችና የትምህርት ቤት አመራሮች ብቃታቸውን እንዲያሻሽሉ ተከታታይ
የሙያ ማሻሻያ መረሃ ግብር እንዲሁም የሙያ ፈቃድና እድሳት ሥርዓት ይዘረጋል፤
ይህም ከደረጃ ዕድገታቸው ጋር እንዲተሳሰር

ይደረጋል፡፡"
የቀጠለ…

• መ/ራን  እዉቀት፣ የብቃት ምዘና


ስታንዳርዶ
 ክህሎትና
• የት/ቤት ች
 ሥነምግባር
አመራሮች

መመዘን፣
ማረጋገጥ፣
ማብቃት፣
የመምህራን ብቃትና የትምህርት ጥራት

የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ፡-

 መምህራን በተማሩበት/በሠለጠኑበት ትምህርት እንዲያስተምሩና በቂ እውቀትና ችሎታ ያላቸው እንዲሁኑ

ማድረግ፣

 የሠለጠኑ፣ በቂ አካዳሚያዊ እውቀት ያላቸው፣ በአሣታፊ የማስተማር ዘዴ የተካኑ፣ ለሙያቸው ከበሬታ

ያላቸው፣

 የሚያስተምሯቸውን ተማሪዎች በእኩል የሚያስተናግዱና ለውጥ ለማምጣት ተግተው የሚሠሩ መምህራን

ማፍራት፣

 ሥርዓተ ትምህርቱ የጎንዮሽና የተዋረድ ግንኙነቱ የሠመረ፣ የተማሪዎችን እድሜና ችሎታ ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ

ተገቢ ይዘቶችን የያዘ እንዲሆን ማድረግ፣

 ትምህርቱን ተግባራዊ ለማድረግ በት/ቤት ውስጥ መልካም አስተዳደርን ማስፈን በዋናነት ይጠቀሳሉ፡፡
የሙያ ፈቃድ ምንነት

 የሙያ ብቃት ማረጋገጫ አንዱ መሳሪያ ነው።

 ሙያው የሚጠይቀውን እውቀት፣ ክህሎትና ሥነ ምግባር እንዲሁም የተግባራት

ክንውንን ባካተተ ሁኔታ የተቀመጠውን የሙያ ብቃት ደረጃ (Professional

Competence Standard) ማሟላታቸውን በማረጋገጥ በሙያው እንዲሰሩ

የሚያስችል በሕግ በተፈቀደለት አካል የሚሰጥ ፈቃድ ነው።

የሙያ ፈቃድ ሥርዓት ሁለት ቁልፍ ሐሳቦችን ይዟል፡፡

1. የሙያ ፈቃድ መስጠትና

2. የሙያ ፈቃድ ማደስ ናቸው፡፡


የሙያ ፈቃድ ምንነት

 የሙያ ፈቃድ መስጠት፡ ሙያው የሚጠይቀውን እውቀት፣ ክህሎት፣


ሥነ ምግባርና የተግባራት ክንውንን ባካተተ ሁኔታ ተገቢውን የሙያዊ
ብቃት ስታንዳርዶችን (Professional Competence stanadards)
በማስቀመጥ መምህራንና የት/ቤት አመራሮች ወደ ሙያው እንዲገቡ
ማስቻል ነው፡፡
 የሙያ ፈቃድ ማደስ፡ በሙያ ውስጥ ያሉ መምህራንና የትምህርት ቤት
አመራሮች በየወቅቱ እራሳቸውን እያበቁ እንዲሄዱ ማስቻል ሂደት
ነው፡፡
የሙያ ፈቃድ ዋና ዋና ዓላማዎች

 የባለሙያዎችን የሙያ ብቃት በማስጠበቅ የመምህርነትንና የትምህርት ቤት


አመራርነትን ሙያዊ ክብር አሁን ካለበት ወደ ተሻለ ደረጃ ማሳደግ ነው፡፡
 ሙያውንና ራሳቸውን ተከታታይነት ባለው ሁኔታ ለማብቃት በሚጥሩ
ትጉህ መምህራንና አመራሮች እንዲሸፈን በማስቻል የትምህርት ጥራትን
ለማረጋገጥ አስተዋፅኦ ማድረግ ነው፡፡
 የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች አሰልጣኝ ተቋማት የስልጠና
ስርዓታቸውን እንዲያሻሽሉ ማስቻል ነው፡፡
የሙያ ፈቃድ አስፈላጊነት
 ጥራቱ የተጠበቀ ትምህርት በሀገሪቱ እንዲኖር ያግዛል፣

 በዕውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የተሻለ አቅም ያላቸውንና በሥነምግባር በሚገባ

የታነፁ ባለሙያዎችን ወደ ሙያው ለመሳብና በሙያው እንዲቆዩ ለማድረግ ያስችላል፣

 በሙያው ላይ ያሉ ነባር መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ብቃታቸውን እያሳደጉ

ይበልጥ ተወዳዳሪ እየሆኑ ሙያውን ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ ለማድረግ ይረዳል፣

 መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች በሚያስመዘግቡት ውጤት ልክ ዕውቅና

እንዲያገኙ ይረዳል፣

 ውጤታማ የሆኑ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች በሥራቸው እንዲተጉና

ለበለጠ ውጤት እንዲነሳሱ ያደርጋል፣


አለም አቀፍ ተሞክሮ
 በአሁኑ ወቅት በብዙ የዓለም ሀገሮች የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ
ፈቃድ አሰጣጥና እድሳት ሥርዓት ተዘርግቶ እየተተገበረ ይገኛል፡፡
 አውስትራሊያ፣ የሩቅ ምሥራቅ ሀገሮች /ኮሪያ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ማሌዥያ፣ ቻይና/፣ ካናዳ፣
አውሮፓ/ ጀርመን፣ ፈረንሳይ/፣ አሜሪካ፣ ከአፍሪካ ናይጄሪያና ደቡብ አፍሪካ
ሥርዓቱን በመተግበር ላይ ካሉት ሀገሮች መካከል ለአብነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
 የሙያ ፈቃድና እድሳት ሥርዓት በዘረጉ ሀገሮች:-

"ሁሉም ተማሪዎች ብቃታቸውን ባረጋገጡ መምህራን መማር አለባቸው፣ ሁሉም


የትምህርት ተቋማት ብቃታቸውን ባረጋገጡ አመራር መመራት አለባቸው፡፡" የሚል
ተቀራራቢ የሆነ መርህ ይከተላሉ፡፡
የሙያ ብቃት ስታንዳርድ

ስታንዳርድ ፣
 ባለሙያዎች ማወቅና ማከናወን ያለባቸውን ግቦችና ርዕሰ ጉዳዮች የሚያሳይ ማዕቀፍ ነው፡፡

 የትምህርት ቤቶች ትልምን በተሳካ ሁኔታ ለማከናወን የሚያስፈልጉ የክንውን ደረጃዎችን


የሚያመለክት ነው፡፡
ሙያዊ ብቃት ፣
 የማስተማርና የመምራት ብቃትና ጥራት ማለት ነው፡፡

 ለመምህራን ሰባት ፣ ለር/መምህራን አምስት እና ለሱፐርቫይዘሮች ስድስት ብቃቶች


ተለይተዋል፡፡
1. ሙያዊ ብቃት ስታንዳርድ

 ስታንዳርዶች እርስ በርሳቸው የተገናኙና የተሳሰሩ ከመሆናቸው በተጨማሪ አንዱ


ከሌላው ተነጥሎ ለብቻው የሚታይ አይደለም።
 በውስጣቸው የብቃት አሃዶች /unit of competence/ ፣ የተለያዩ ንዑሳን
ብቃቶች /Elements/ና አመላካቾችን/Performance Indicators/ ይዟል።
 ስታንዳርዱ በበተለያዩ ሙያዊ ርዕሰ ጉዳዮች /Domains/ ተከፋፍለዋል።
የስታንዳርዶች ይዘት

ንዑስ
ስታንዳርደ ተግባራት አመላካቾች
ስታንድረዶች

“ልማት ማለት የሰው ሀብት ልማት ነው፤ የሰው ሀብት


ልማት ደግሞ ያለትምህርት አይታሰብም” ጠ/ሚ መለስ
የማስተማር ስታንዳርዶች ንዑስ
ርዕሰ ጉዳዮች ስታንዳርዶች
1.ሙያዊ ዕውቀት 1. ተማሪዎችን ማወቅ እና ተማሪዎች እንዴት እንደሚማሩ ማወቅ 4

2. የትምህርቱን ይዘት ማወቅና ይዘቱን እንዴት ማስተማር እንደሚቻል ማወቅ 5

2. ሙያዊ ክንውን 3. ውጤታማ የሆነ የመማር ማስተማር ዕቅድ ማዘጋጀትና ተግባራዊ ማድረግ 7

4. አጋዥና ተስማሚ የሆነ የመማር አካባቢ ማመቻቸት 5

5. የተማሪዎችን የትምህርት ክትትል አስመልክቶ ምዘናዎችን ማከናወን፣ 5


ግብረመልስ መስጠትና ሪፖርት ማድረግ

3. ሙያዊ ተሳትፎ 6. ሙያውን ለማሳደግ በሚደረጉ የመማር ሂደቶች ተሳትፎ ማድረግ 4

7. ከስራ ባልደረባዎች፣ ከወላጆች/ከአሳዳጊዎችና ከማህበረ ሰቡ ጋር ሙያዊ 5


ተሳተፎ ማድረግ
የርዕሰ መምህራን…
ርዕሰ ጉዳይ ስታንዳርዶች ንዑስ ስታንዳርዶች

I
የትምህርት ቤት ራዕይና 1. የመማማር ራዕይ አመራርና አስተዳደር 4
የህብረተሰብ ተሳትፎ አመራር
2. የህብረተሰብ ተሳትፎና ግንኙነት አመራር

II የመማር - ማስተማር አመራር 3 የመማር - ማስተማር አመራርና አስተዳደር 6

4. የግለሰብና የቡድን አቅም ግንባታና


አመራር
5

III አስተዳደራዊ አመራር 5.የትም/ ቤት ሥራ ክንውንና ሀብት አመራርና 7


አስተዳደር

ድምር 26
የሱፐርቫይዘሮች
ርዕሰ ጉዳይ ስታንዳርዶች ንዑስ ስታንዳርዶች

በሙያዊ የተግባራት ክንውን ሂደት ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ለኑሮ 5


ራዕይና እሴቶች፤
በመማር ለሕይወት ሙሉ ትምህርት አርአያ ሆኖ ማነቃቃት
የግል ስብዕና ዓይነትና ራስን፣ ግለሰብንና ቡድንን ማብቃት 5
የማህባራዊና የግንኙነት •
ክህሎቶች፤

3
• ለትምህርታዊ ጥናትና ምርምር ት/ቤቶችን ማነሳሳት፣
ሙያዊ እውቀትና ግንዛቤ ማካሄድና መምራት
በትምህርታዊ ተግባራት ክንውኖች ሂደት ወቅታዊ እውቀትንና 4

ግንዛቤን ጥቅም ላይ ማዋል።

ሙያዊ የተግባራት ክንውን 5


ናቸው። • ውጤታማና አሳታፊ የት/ቤት አመራርና አስተዳደርን
መተግበር
4
• በት/ቤቶች ሊሟሉ የሚገቡ አስፈላጊ ሁኔታዎችን መለየትና
መተርጎም
የሙያ ፈቃድ ዓይነቶች

በሙያ ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት ውስጥ ሶስት የሙያ ፈቃድ ዓይነቶች


ይኖራሉ፡፡
ሀ) የመጀመሪያ የሙያ ፈቃድ (Initial Professional License)
ለ) ሙሉ የሙያ ፈቃድ (Full Professional License)
ሐ) ቋሚ የሙያ ፈቃድ (Permanent Professional License)
ናቸው።
የምዘናና ግምገማ ስርአት

የመምህራን ምዘና

1. ምዘናው በደረጃቸው ስለሚያስተምሩት ትምህርት የይዘት ዕውቀት/content


knowledge/ 75% እንዲሁም ትምህርቱን የሚያስተምሩበት የሥነ
ዘዴ ዕውቀት /pedagogical knowledge/ 25% ይይዛል ፣

2. ለነባር መምህራን የማህደረ - ተግባር /Portfolio assessment/ ምዘና


ከ20 % ይሰጣል፡፡

 በማደረ- ተግባር ምዘና ቢያንስ 10 ማምጣት ይጠበቃል፡፡


የትምህርት ቤት አመራሮችአመራሮች ምዘና

የትምህርት ቤት አመራሮች (ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች) School


leadership /

1. የንድፈ ሐሳብ ዕውቀት


2. ማህደረ - ተግባር/Portfolio assessment/
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና ውጤት አያያዝ

• ለምዘና መሣሪያዎቹ የሚከተለው ክብደት ተሰጥቷል፣


ሀ/ የጽሁፍ ምዘና (Written Test) 80%
ለ/ ለማህደረ-ተግባር ምዘና (Portfolio) 20%
Planned steps for licensing/ relicensing

Written Licensed /
Graduate teacher content & relicensed
(masters/degree/d pedagogy teachers /
iploma) knowledge leaders
test

License/
Existing teachers/
relicense Competency processing
school leaders application /portfolio
(masters/degree/
assessment
diploma)

Teacher Development
የተመዛኞች ማለፊያ ነጥብ

 ማንኛውም በመምህርነት፣ ርዕሰ-መምህርነትና ሱፐርቫይዘርነት ሙያ ሲሰራ የቆየ ተመዛኝ የሙያ


ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለማግኘት በጽሑፍና በማህደረ-ተግባር ምዘና ድምር ውጤት 70%
ማምጣት ይጠበቅበታል።
 ከመምህራን ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ወደ ሙያው ለሚገቡ አዲስ መምህራን የሚሰጠው የሙያ
ብቃት ማረጋገጫ ምዘና ሙሉ በሙሉ በጽሁፍ ምዘና ላይ የተመሰረተ ሆኖ ከ100% ይወሰዳል፡፡
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለማግኘት 70% ና በላይ ውጤት ማምጣት ይጠበቃል።
ግብረ መልስ አሰጣጥና ዘዴ፡-

የምዘና ግብረ መልስ የሚሰጠው፡-


 ለተመዛኝ መምህር / ርዕሰ መምህር / ሱፐርቫይዘር፣
 ለአሰልጣኝ ተቋማት፣(ለመምህራን አሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች)
 ለትም/ሚኒስቴር የሚመለከታቸው ዳይሬክቶሬቶች፣ (መምህራንና ትም/ቤት
አመራሮች ልማት፣ ለሂሳብና ሳይንስ ትምህርቶች ማሻሻያ ማዕከል፣ ለትምህርት
ቋንቋዎች ልማት…)
የምዘናው ውጤት አሰጣጥ ዘዴ፡-

 ለተመዛኙ ሚስጢራዊነቱ በተጠበቀ መልኩ በፖስታ ታሽጎ፣


Name : F. Name
___________________ G. Father Name Sex :
________________________ _______________________ M
F

( please tick in the box)

Region Zone Woreda School:


---------------------------- --------------------------- ------------------------------------- --------------------------------

Subject Level of education : Test Centre/Uni versity University


_____________________
------------------------------ _____________________ _____________
( graduated from)




ሰግ
ናለ

You might also like