Professional Documents
Culture Documents
2015
2015
ማኑዋል ዙሪያ
ግንቦት/2015 ዓ.ም
ቦንጋ
የህዝብ ክንፍ ምንነት
የህዝብ ክንፍ፡- ማለት የቆመለትን የህብረተሰብ ክፍል መብትና ጥቅም
ለማስከበር አደረጃጀቱን ወክሎ ከተቋማት ጋራ የሚሰራ በተለያየ ማህበራዊና
ኢኮኖሚያዊ መሰረቶች የተደራጀ የህዝብ አካል ነው፡፡
የህዝብ ክንፍ ተሣትፎ ግቦች
የህዝብ ክንፉን ከዕቅድ ዝግጅት እሰከ አፈጻጸም ምዘና ሂደት በማሳተፍና አቅም
በመገንባት የመንግስት አገልግሎትን፡-
ቅልጣፌ፣
ውጤታማነትና
ፍትሐዊነት እንዲሁም
ተጠያቂነትን እና የህዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡
የህዝብ ክንፍ መለያ መስፈርቶች
ተቋማት ከህዝብ ክንፉ ጋር በአጋርነት ተልዕኮአቸውን በመወጣት የበለጠ ውጤታማ
እንዲሆኑ የህዝብ ክንፋቸውን መለየት አለባቸው፡፡
የተለያዩ የጥናት ውጤቶች እንደሚያመለክቱት ስድስት የህዝብ ተሳትፎ መለያ
መስፈርቶች ያሉ ሲሆን ይህንም በሚከተለው መልኩ ማየት ይቻላል፡፡
ሀ. ወካይነት:- ተቋማት አገልግሎት ከሚሰጡት የህብረተሰብ ክፍል በቁጥር አብላጫ፣ በዕድሜ፣ በጾታ፣
በሥራ ሁኔታ፣ በልዩ ልዩ አደረጃጀት ወካይ የሆነውን የህዝብ ክንፍ በመለየት ማደራጀት ነው፡፡
ለ. ተጽዕኖ የማሳደር ሁኔታ፡- ተቋማት የህዝብ ክንፋቸውን ለመምረጥ ውሳኔ ላይ ከመድረሳቸው በፊት
ለህዝብ በሚሰጡት አገልግሎት፣ ዋና ዋና ጉዳዮችና በውሳኔዎች ላይ ተገልጋዩን ህብረተሰብ በመወከል
ተጽዕኖ ሊፈጥር ይችላል የሚለውን ማየት ይኖርበታል፡፡
ሐ. በወቅቱ መገኘት፡- በተቋማት በሚኖረው የምክክርና የውይይት ሂደት ወቅቱን የጠበቀና ዘላቂ የህዝብ
ተሳትፎ ማድረግ የሚችል መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡
የቀጠለ---------------
አደረጃጀት
በክልሉ ተጨባጭ ሁኔታ ተቋማት የህዝብ ክንፋቸው እስከምን ድረስ ሊሆን
እንደሚገባው በውል ተገንዝቦ ተገቢውን የግንኙነት አግባብ ከመፍጠር አንጻር፡-
የግልፅነትና የወጥነት ውስንነቶች ይታያሉ፡፡
ይህም በየአስተዳደር እርከኑ እንደ መነሻ የሚያገለግል የህዝብ ክንፎች አደረጃጀትና
አሰራር አለመዘርጋቱ የፈጠረው ችግር መሆኑን በተለያዩ ጊዜአቶች በተደረገው
ክትትልና ድጋፍ ውይይቶች ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡
በዚህ መነሻ በሚከተለው አግባብ የህዝብ ክንፎች አደረጃጀት ስዕላዊ መግለጫ
ተመላክቷል፡፡
የቀጠለ------------------------
በክል ል ደረ ጃ ሊ ካተ ቱ የሚ ገቡ የህ ዝ ብ ክን ፎ ች ፡- ብዙ ሃ ን
ማ ህ በራ ት ፣ የ ሙ ያ ና ሌ ሎ ች ማ ህ በራ ት
በዞን ደረ ጃ ሊ ካተ ቱ የሚ ገቡ የህ ዝ ብ ክን ፎ ች ፡- ብዙ ሃ ን
ማ ህ በራ ት ፣ የ ሙ ያ ና ሌ ሎ ች ማ ህ በራ ት
ማ ህ በራ ት
በቀ በሌ ደረ ጃ ሊ ካተ ቱ የሚ ገቡ የህ ዝ ብ ክን ፎ ች ፡- ዜ ጋ ው /ህ ዝ ቡ
ሀ. በተልዕኳቸውና በአደረጃጀታቸው የተለዩ የሕዝብ ክንፍ አካላት
የብዙሃን ማህበራት፡-
የጤና ባለሙያዎችና
አደረጃጀቶችን ያሣትፋል፡፡
የቀጠለ--------------------
ማህበራት በወረዳና በዞን በሚኖሩበት ጊዜ የክልል ተቋማት የህዝብ ክንፋቸውን
ያሣትፋሉ፡፡
አገልግሎትን በስታንዳርድ ከመስጠት አንጻር የዜጎች ቻርተርን ለህዝብ ክንፉ አቅርቦ በማወያየት የጋራ ስምምነት ላይ
መድረስ፣
ለህዝብ ክንፉ ወቅታዊ መረጃ በመስጠት በዕቅድ ዝግጅት፣ ትግበራ፣ ግምገማና ምዘና ማሳተፍ፣
በተቋሙ መልካም አስተዳደር እንዲሰፍንና ኪራይ ሰብሳቢነት እንዲከስም መርሀ-ግብር በመንደፍ ከህዝብ ክንፉ ጋር
በተቋሙ የሚከሰቱ ቅሬታዎችንና ከህዝብ ክንፉ የሚሰጡ አስተያየቶችን ትኩረት ሰጥቶ በማዳመጥ ተገቢ፣ ወቅታዊና
1 አሳታፊነት 10
2 ግልጸኝነት 15
3 ቶሎ ምላሽ ሰጭነት 25
4 ተጠያቂነት 15
5 አቅም መገንባት 10
6 የዕቅድ አፈጻጸም ውጤታማነት 10
100
ህዝብ ክንፍ ተቋማትን የሚመዚንበት አግባብን በሚመለከት
የተቋሙ ህዝብ ክንፍ ቁጥር ከአንድ በላይ ከሆነ የሁሉም ህዝብ ክንፍ ተወካዮች
በመገኘት ተቋሙን እንዲመዝኑ ተደርጎ አማካይ ውጤቱ ይወሰዳል፡፡
ተቋሙን መመዘን የሚችለው የህዝብ ክንፍ ተወካይ በበጀት ዓመቱ የተቋሙ
ዝቅተኛ----------------------------- 2 ( 56-60 )
መያዝ ነው፣
ለጋራ ጉዞ የጋራ መነሻ የሚሰጥ ነው፡፡
የጋራ መግባባት ሲኖር ፈተናዎችን ሁሉ አንድ ላይ ቆሞ በቆራጥነት
6. ፍትሐዊነትና አካታችነት
ፍትሀዊነትና አካታችነት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ጠቃሚ ከሆኑ መርሆዎች አንዱ ነው፣
ሁሉም ዜጎች በተለይም ደግሞ ቀደም ሲል የተገፉና የልማቱ ተጠቃሚ ያልሆኑ የህብረተሰብ
የሴቶችን፣
የአካል ጉዳተኞችን፣
የአነስተኛ ተዋጽኦ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችን፣…ወዘተ
ጉዳዮችን ያገናዘበና መብቶችና ጥቅሞቻቸውን ያስጠበቀ ማድረግ ፣
የቀጠለ---------------------------
የሚወጡ ሕጎች፣ በተግባር ላይ የሚውሉ የአሠራር ሥርዓቶች ከአድሎ የፀዱና
ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ
አለባቸው፡፡
7. ቶሎ ምላሽ መስጠት (Responsiveness)
ከተገልጋይ/ከሕዝብ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች እንደየጥያቄዎቹ ቅደም ተከተል
ቁጥጥር በማድረግ፤
ተጠያቂነትን በማረጋገጥ፤
የቀጠለ-------------------------
2. የአመራሩ ሚና
ስርዓት መዘርጋት፤
በመ/ቤቱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ትንተና ላይ የተመሠረተ የመ/ቤቱ የመልካም አስተዳደር
እንዲፈፀም ማድረግ፤
ከፈፃሚውና ከህዝብ ክንፉ ጋር በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ ቋሚ ውይይት ማድረግ፤
የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት፣
በየጊዜው በመገምገም ለችግሮች መፍትሄ በማስቀመጥ፣
ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ ስልቶችን በመቀየስ አጠቃላይ ዕቅዱን በባለቤትነት መምራት፣
የቀጠለ-----------------------------
4. የፐብሊክ ሰርቪሱ ሚና፡-
ፐብሊክ ሰርቪሱ የመንግሥትን አገልግሎት ለሕዝብና ለዜጋው ለማድረስ
ዕቅድ ምንነት፡-
ዕቅድ የስራ አመራር ቀዳሚ ተግባር ነው፡፡
ዕቅድ ነገን ለመያዝ የሚጠመድ ወጥመድ ነው (Allen)
ዕቅድ ከአማራጭ ዓላማዎች፣ ግቦች፣ ፖሊሲዎች፣ መመሪያዎች፣ ፕሮጀክቶች
መቅረጽ፣
እያንዳንዱን ግብ ለማሳካት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራትን መለየት፣
ትስስር፣
ችግሩን መፍታት የዜጎችን እርካታ ከማሳደግ አንጻር የሚኖረው ድርሻ እና
ችግሩ አብዛኞቹ በመርሆች መጣስ ምክንያት የተፈጠረ ስለመሆኑን በጥልቀት
በመፈተሽ ይሆናል፡፡
2. ገዥነት
ችግሩ በመሰረታዊ ባህሪው ቁልፍ የሆነ፣
ከብዙ ጉዳዮች ጋር የተያዘ፣
ችግሩን በመፍታት ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው ችግሮች ለመፍታት
የሚያስችል እና
በበርካታ መርሆች መጣስ ምክንያት የተፈጠረ ከሆነ በመፈተሽ ይሆናል፡፡
የቀጠለ------------------------------------
3. አንገብጋቢ፡-
ችግሩ ፈጣን ምላሽ የሚሻ፣
በወቅቱ ካልተፈታ ለተጨማሪ ወጪ የሚዳርግ እና
የችግሩ መፈታት ለሌሎች ችግሮች መፈታት በቅድመ ሁኔታነት የሚታይ