Professional Documents
Culture Documents
Development Bank of Ethiopia: Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Associations
Development Bank of Ethiopia: Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Associations
አዳማ ኢትዮጵያ
ሚያዝያ 2013
2
እንደምን
አደራችሁ?
እንኳን ደህና
መጣችሁ!!!
የሥልጠና ርዕስ
5
የዓለማችን ባለፀጎችና ታዋቂ ሰዎች አባባልና የህይወት ፍልስፍና
1) የጊዜ አስተዳደር
(የሥልጠናው አስተባባሪ እና ሰዓት
ተቆጣጣሪ)
2) የሥልጠና ደንቦችን ማውጣት
3) የአነቃቂ ቡድን (Fun Groups &
Funny Vedios)
የሥልጠናው ደንቦች
8
ስም
የትምህርት ዝግጅት
የሥራ ልምድ
የወደፊት ራዕይ
10
የአሠልጣኙ የትምህርት
ዝግጅት የሥራ ልምድ
ሥም፡ ቴዎድሮስ እንዳለ
11
የትምህርት ዝግጅት :
MSc and BA in Accounting and Finance
IFRS TOT Certified by AABE & IASB
IFRS for SMEs TOT Certified by AABE in collaboration with
ACCA UK
IPSAS TOT Certified by AABE & IASB
Asset Valuation TOT Certified by AABE
HDP: Advanced TOT Certified by MoE & AAU
Authorized Accountant (CPA) by FDRE: AABE
Business & Management Consultant Certified by EMI
EIC Insurance Agent certified by NBE
12
የሥራ ልምድ
1) ማቴድ ሥራ አመራርና ምርምር ተቋም (MATED Management &
Research Institute)
የድርጅቱ መስራችና ባለቤት
ለአለፉት 7 ዓመታት
አማካሪ (በተለይ IFRS, IPSAS, IFRS for SMEs, Asset Valuation, Business Plan,
Feasibility Study & Marketing Research etc) እና አሰልጣኝ
2) ታፍ እና ማፍ ፋይናንሻል ሶሉሽን ሊትድ (TAAF Financial Solutions Ltd)
የድርጅቱ መስራችና ባለቤት
ለአለፉት 10 ዓመታት
የተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂና አማካሪ[Authorized Accountant (CPA)]
3) አአዮ (AAU) እና ሌሎች የመንግስትና የግል ከፍተኛ የት/ት ተቋማት
ለአለፉት 22 ዓመታት አማካሪ, አሰልጣኝ እና ሌክቸረር
13
የሥልጠናው ዋና አላማ ፡
1) የሂሳብ መግለጫ አዘገጃጀት እና ትንተናን በቂ እውቀት ማስጨበጥ ፤
2) ጥቃቅንና ኣነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተበደሩትን ብር በአግባቡ መጠቀም
እንዲችሉ ፤ እንዲሁም እያንዳንዱ ገቢ እና ወጪ በሚመለከት አካውንቲንግ
ጉልህ ሚና ይጫወታል፤
3) ጥቃቅንና ኣነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ገበያ ላይ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲዘልቁ
ቁመናቸው በየጊዜው መመዘን ኣለባቸው ፤ ለዚህም የኣካውንቲንግ ሚና
የሚናቅ አይደለም፡፡
23
የሥልጠናው ንዑስ አላማዎች
ሥልጠናው ሲጠናቀቅ ሠልጣኙ:
1) የ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ /አካውንቲንግ/ኡደትን ይገነዘባል /Accounting Cycle ፤
2) የ ሂሳብ መግለጫ አይነቶችን ይለያል / Types of Financial Statements ፤
Discuss product
ኮምፒውተር ገዛ design with
Event የቢሮ ኪራይ ከፈለ
(Purchase computer) customer.
(Pay rent)
Finance
Management Customers
Creditors
Marketing Regulatory
Agencies
Investors
የሂሳብ መረጃው ማን ይጠቀምበታል ብለው ያስባሉ? ይሞክሩት!
28
5) Worksheet
የሚስተካከሉ እንቅስቃሴዎችን በቀላሉ ለማካተት እና የሂሳብ መግለጫውን
በቀላሉ ለማዘጋጀት የሚረዳ ባለ አስር ኮለምን ሰንጠረዥ ነው።
6) Adjusting Entries (ማስተካከያ)
በዓመት መጨረሻ ማስተካከያ መደረግ ኣለበት፡፡
የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ኡደት (Accounting Cycle)..
33
1) Assets (ሃብት) ;
2) Liabilities (እዳ) ;
3) Equity(የተጣራ ሃብት) ;
4) Revenue (ገቢ) ; እና
5) Expenses (ወጪ)
40
የሂሳብ መግለጫ ማዘጋጀት…
የሃብትና እዳ መግለጫ ማዘጋጀት ( Balance Sheet)
1)የ ሃብቶች ዋጋ ማስላት፣ ኣጠቃላይ ቫልዩ ከዋናው ሌጀር ማስላት ( calculate
the value of both current and fixed asset from the General
Ledger )
2)የ እዳ ዋጋ ማስላት፡ ኣሁንም ከዋናው ሌጀር የያንዳንዱ እዳ ማለትም የኣጭር
ግዜም የረጅም ግዜ እዳ ዋጋ ማስላት
3)የ ሃብት እና የእዳ ዋጋን በማቀናነስ የተጣራ ሃብት ማስላት
4) ፎርማቱን ጠብቆ መግለጫውን ማዘጋጀት
የሂሳብ መግለጫ ማዘጋጀት…
41
Analyze each transaction Enter transaction in a journal Transfer journal information to ledger accounts
Assets
Equity
Debit / Dr. Credit / Cr.
Debit / Dr. Credit / Cr.
Normal Balance
Chapter
3-24
Normal Balance
Normal Balance
Chapter
3-23
Chapter
3-25
Expense Revenue
Debit / Dr. Credit / Cr.
Debit / Dr. Credit / Cr.
Normal Balance
Normal Balance
Chapter
3-27 Chapter
3-26
የዴቢት/ክሬዲት ህጎች (Debit/Credit Rules)
46
Statement of Financial Position
Income Statement
Debit
Credit
የምዝገባ ሂደት ምሳሌዎች (Steps in the Recording Process)
47
General Journal
Equipment 7,000
Cash 7,000
የምዝገባ ሂደት ምሳሌዎች (Steps in the Recording Process)
48
General Journal
Posting –
process of
transferring
amounts from the
journal to the ledger
accounts.
52
Chart of Accounts
Accounts and account numbers arranged in sequence in which they are presented
in the financial statements.
ለፈገግታ
(Funny Videos)
53
የምዝገባ ሂደት ምሳሌዎች (Steps in the Recording Process)
54
ግብይት (1). Investment by Shareholders. ABC Co. decides to open a computer programming
service which he names Softbyte. On September 1, 2014, they invest €15,000 cash in exchange for
€15,000 of ordinary shares.
የንግድ ግብይት ትንታኔና የሂሳብ መግለጫ ዝግጅት
(Transaction Analysis)
69
ግብይት (2). Purchase of Equipment for Cash. Softbyte purchases computer equipment for
€7,000 cash.
የንግድ ግብይት ትንታኔና የሂሳብ መግለጫ ዝግጅት
(Transaction Analysis)
70
ግብይት (3). Purchase of Supplies on Credit. Softbyte purchases for €1,600 from Acme Supply
Company computer paper and other supplies expected to last several months. The purchase is on
account.
የንግድ ግብይት ትንታኔና የሂሳብ መግለጫ ዝግጅት
(Transaction Analysis)
71
ግብይት (4). Services Provided for Cash. Softbyte receives €1,200 cash from customers for
programming services it has provided.
የንግድ ግብይት ትንታኔና የሂሳብ መግለጫ ዝግጅት
(Transaction Analysis)
72
ግብይት (5). Purchase of Advertising on Credit. Softbyte receives a bill for €250 from the
Daily News for advertising but postpones payment until a later date.
የንግድ ግብይት ትንታኔና የሂሳብ መግለጫ ዝግጅት
(Transaction Analysis)
73
ግብይት (6). Services Provided for Cash and Credit. Softbyte provides €3,500 of
programming services for customers. The company receives cash of €1,500 from customers,
and it bills the balance of €2,000 on account.
የንግድ ግብይት ትንታኔና የሂሳብ መግለጫ ዝግጅት
(Transaction Analysis)
74
ግብይት (7). Payment of Expenses. Softbyte pays the following expenses in cash for
September: store rent €600, salaries and wages of employees €900, and utilities €200.
የንግድ ግብይት ትንታኔና የሂሳብ መግለጫ ዝግጅት
(Transaction Analysis)
75
ግብይት(8). Payment of Accounts Payable. Softbyte pays its €250 Daily News
bill in cash.
የንግድ ግብይት ትንታኔና የሂሳብ መግለጫ ዝግጅት
(Transaction Analysis)
76
ግብይት (9). Receipt of Cash on Account. Softbyte receives €600 in cash from customers who
had been billed for services [in Transaction (6)].
የንግድ ግብይት ትንታኔና የሂሳብ መግለጫ ዝግጅት
(Transaction Analysis)
77
የተለያዩ
የተለያዩ የሂሳብ
የሂሳብ መግለጫዎችን
መግለጫዎችን በመጠቀም
በመጠቀም ከግዜ
ከግዜ ወደ
ወደ ግዜ
ግዜ ያለዉን
ያለዉን
ለውጥ
ለውጥ ማየት
ማየት
2) ወደታች ትንተና (Vertical Analysis)
84
የኣንድ
የኣንድ የሂሳብ
የሂሳብ መግለጫ
መግለጫ ኢለመንቶችን
ኢለመንቶችን እርስ
እርስ በራስ
በራስ በማወዳደር
በማወዳደር
ያሉበትን
ያሉበትን ሁነታ
ሁነታ ማሰስ፡
ማሰስ፡
ለምሳሌ
ለምሳሌ፡፡ የአመቱ
የአመቱ የተጣራ
የተጣራ ትርፍ
ትርፍ ከከ ኣጠቃላይ
ኣጠቃላይ ሽያጭ
ሽያጭ ኣንጻር
ኣንጻር
85
3) በመቶኛ መግለጽ
ሁሉም
ሁሉም የሂሳብ
የሂሳብ መግለጫ
መግለጫ ኢለመንቶች
ኢለመንቶች በመቶኛ
በመቶኛ ማየትና
ማየትና
ያሉበት
ያሉበትንን ሁኔታ
ሁኔታ መገምገም
መገምገም
86
4) Trend Percentages
የብዙ
የብዙ ኣመታት
ኣመታት የሂሳብ
የሂሳብ መግለጫ
መግለጫ ኢለመንቶችን
ኢለመንቶችን ከግዜ
ከግዜ ወወ ደደ ጊዜ
ጊዜ
ያሉበን
ያሉበን ሁኔታ
ሁኔታ ለማየት
ለማየት በስዕል
በስዕል መልክ
መልክ ለመግለጽ
ለመግለጽ ይረዳል
ይረዳል
5) ሬሾ ትንተና (Ratio Analysis)
87
ለውጥ =
–
92
1) የአግድም ትንተናል (ምሳሌ)
=
93
1) የአግድም ትንተናል (ምሳሌ)
a) Current Ratio:
It measures the ability of the firm to meet short-term
obligations from its current assets.
It is a measure of a firm’s short-term solvency.
Generally, the Current ratio greater than or equal the standard is
desirable.
Thus it must be 1 or more.
111
1) Liquidity Ratios
Debt Ratio :
It measures the extent to which the firm is using
borrowed money.
Generally, creditors would like a lower debt ratio.
113
3) Profitability Ratios
ለፈገግታ
(Funny Videos)
121
ማጠቃለያ
ፋይናንስ የአንድ ቢዝነስ ህልውና የጀርባ አጥንት ነው፡፡
ይህ ፋይናንስ ቀጣይነት እንዲኖረው አግባብነት ያለው አካውንቲንግ
ሲስተም መዘርጋት ግዴታ ነው፡፡
ይህ ሲሆን ቢዝነሱ ትርፉና ኪሳራዉን በአግባቡ እየመዘገበ እንዲሁም
ያለበትን ፖዚሽን በኣግባቡ መመዝገብ እና ኣስፈላጊውን እርምት በግዜ እንዲወስድ
ይረዳዋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ እዳዉን ለመክፈልም በቂ አቅም ይኖረዋል፡፡
አበዳሪዎችም በቀጣይነት ፋይናንስ ለማድረግ ዝግጁ ይሆናሉ፡፡
122
የሥልጠናዉ መጨረሻ
አመሰግናለሁ!