Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 7

መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው(3x)

1. እንድንድንበት አ አሀሀ
የተሰጠን ስም ነው አ አሀሀ
በሰማይም ቢሆን ከምድር በታች ሁሉ
ማዳን የሚቻለው ሰዎች ማነው ቢሉ
ሞትን አሸንፎ መቃብር ፈንቅሎ
ለሰው ልጆች ሀጢአት በመስቀል የሞተው
ኢየሱስ ብቻ ነው
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው(3x)
2. ብዙ ተብለናል አ አሀሀ
ብዙ ተነግሮናል አ አሀሀ
የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ አዳኝ እንደሆነ
ማምለጥ እንደሚችል ሰው በርሱ ካመነ
አንዴ ብቻ ሳይሆን በጣም ብዙ ጊዜ
ግን ለምን አቃተን መመለስ በጊዜ (2)
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው(3x)
3. ገንዘብ አያድነንም አ አሀሀ
ባለጠግነትም አ አሀሀ
አንድ ነው መንገዱ የምንድንበት
የዘላለም ህይወት ምናገኝበት
ይህ ካልሆነ ደግሞ ሞት ነው ዕድል ፈንታችን
ያ ደግሞ አይሆነንም መዳን ለነፍሳችን (2)
መደን በሌላ በማንም የለም
በኢየሱስ ብቻ ነው(2)
መደን በሌላ በማንም የለም
በኢየሱስ ብቻ ነው(2)

መዳን

You might also like