Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 62

የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ

የ ሴክተሩ ዋና ዋና ስራዎች ያለበት ደረጃ


ለማሳየት የተዘጋጀ አጭር ሰነድ
1. መግቢያ
2. የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
2.1. የአቅም ግንባታ ስራዎች
2.2. የመኖ ልማትና አጠቃቀም
2.3. የዝርያ ማሻሻያ ተግባራት
2.4. የሥጋ ሀብት ልማት ማሻሻያ
2.5. የዶሮ ሀብት ልማት
ይዘት 2.6. የንብ ሀብት ልማት
2.7. የዓሳ ሀብት ልማት ስራዎች
2.8. የዘርፉ መሰረተ ልማቶች
3. ለስኬቱ መነሻ የሆኑ ጉዳዮች
4. ያጋጠመ ማነቆ/ችግሮች
5. ምቹ ሁኔታወዎች
6. የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች
መግቢያ
 ዘርፉ በክልሉ ኢኮኖሚ እድገትና ድህነት በመቀነስ ረገድ ወሳኝ ድርሻ
የተሰጠው ነው፡፡ ምክንያቱም፡-

 ክልሉ ከፍተኛ የሆነ የእንስሳት ሀብት ክምችት ያለው መሆኑ፣

 አብዛኛው ህብረተሰብም በእንስሳት እርባታው ዘርፍ የሚሳተፍ

መሆኑ፣

 በዘርፉ ብቻ የሚተዳደር አ/አደርም መገኘቱ፣

 ለእንስሳቱ ተስማሚ የሆነ የአየር ንብረት፣


 በተፈጥሮ የሚገኝ ለመኖ የሚሆን የእጽዋት ሽፋን፣ በቂ የሆነ የውሃ
መገኘት፣
 የአርሶ አደሩ የጥምር ግብርና ልምድና እንስሳትን የህልውናው መሰረት
አድርጎ መያዙ ፣
 አርሶ አደሩ የበርካታ እንስሳት ባለቤት እንዲሆን የሚያበረታታ ማህበራዊ
እሴት ያለው መሆኑ፣
 የእንስሳት ሀብት ክምችቱ በእንስሳቱ ቁጥርና ዓይነት የሚገለጽ ሲሆን
ከብዙ በጥቂቱ የሚጠቀሱ ምክንያቶች ናቸው፡፡
የክልሉ እንስሳት ቁጥር መረጃ (csa 2010)
(20% share of The country)

እንስሳት
ዓይነት እንስሳት ቁጥር

የአካባቢ ሀይብሪድ ክሮስ ብሪድ ጠቅላላ ድምር

ዳልጋ ከብት 11643382 228516 11650 11883548

በግ 4639606

ፍየል 4958255

ፈረስ 371298

በቅሎ 91461

አህያ 811105

ዶሮ 9251424 746990 492718 10491131

ንብ 1335541
ግመል 0
ዓሣ ከ17,000 ቶን በላይ የዓሣ ምርት በዓመት ሊሰጡ የሚችሉ የውሃ አካላት
inputs supply, distribution & utilization in
የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት Ethiopia
በኢኮኖሚው የሚያበረክተው አሥተዋፅኦ

ዘርፉ ከሀገራዊ ኢኮኖሚ ያለው ድርሻ 20 በመቶ

45
ከግብርና ምርት ያለው ድርሻ
በመቶ
ከ14 -16
ከውጭ ንግድ ከሚገኝ ገቢ የሚሸፍነው በመቶ
10.9 በመቶ
ክልላዊ የኢኮኖሚ ድርሻው በዓመት
በየዘርፉ የተመዘገቡ ውጤታማ
ስራዎች
የአቅም ግንባታ ስራዎች
 ባለፉት ዓመታት የኤክስቴንሽን ስርዓቱ ለ2,623,221 በእንሳሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት
ተጠቃሚዎች ማድረግ ተችላል፡፡

 የኤክስቴንሽን አደረጃጀት የማሻሻል ስራ


አርሶ/አርብቶ አደር

2616753 2623221
2750000
2085645
2250000
1664035
1750000
1129674
1250000 961179

750000

250000

የኤከክስቴንሽን የኤከክስቴንሽን የኤከክስቴንሽን የኤከክስቴንሽን የኤከክስቴንሽን የኤከክስቴንሽን


ተጠቃሚዎች ተጠቃሚዎች ተጠቃሚዎች ተጠቃሚዎች ተጠቃሚዎች ተጠቃሚዎች
2007 2008 2009 2010 2011 2012
አርሶ/ 1129674 961179 1664035 2085645 2616753 2623221
አርብቶ አደር
የቀጠለ………..

 የሰው ኃይል ልማት እና ማበረታቻ ስርዓት መተግበር

 የኤክስቴንሽን አገልግሎት የማሻሻል ስራ ተሰርተል፤

የኤክስቴንሽን የምክር አገልግሎትን ማሳደግ

ገበያን መሠረት ያደረገ የኤክስቴንሽን አገልግሎት

የኤክስቴንሽን አቀራረብ ማዘመን

የኤክስቴንሽ ተደራሽነት ማስፋት

ሴቶችና ወጣቶችን በኤክስቴንሽን ፕሮግራም ውስጥ የማካተት ስራ


የቀጠለ………..

 የአርሶ/አርብቶ አደር ማሰልጠኛ ማእከላት ማሻሻል


 መንግሰታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር በመሆን እንዲጠናከሩ ተደረጋል፡፡

 የግብር ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጆች የመደገፍ ስራ ተሰርተል፡፡


 የሥርዓተ ምግብ ትግበራ በኤክስቴንሽን ፕሮግራም ውስጥ የማካተት ስራ
 የከተማ እንስሳትና ዓሳ እና ለግል ባለኃብት የኤክስቴንሽን አገልግሎትን መስጠት
 በዘርፉ የተሰማሩ አካላት ግንኙነት የማጠናከር
የዝርያ ማሻሻያና ወተት ሀብት ልማት
 የሀገረሰብ ዝርያ ዳልጋ ከብቶች ተገቢውን አያያዝና አመጋገብ በማድረግ
የምርታማነት አቅማቸውን በሚገባ ለመጠቀም ጥረት መደረግ እንዳለበት
እየተሰራ ነው፡፡
 የሀገረሰብ ዝርያ ላሞችና ጊደሮችን በመደበኛና በሆርሞን ማድራት ቴክኖሎጂ
ተጠቅሞ በሰው ሰራሽ ዘዴ የማዳቀሉ ስራ በአንዳንድ አካባቢዎች በትኩረት
እየተፈጸመ ይገኛል፡፡
 የሚመለከታቸው በባለሙያውና አርሶ አደሮች እና በዘርፉ ተሳተፊ ባለሀብቶች
ዘንድ ያለው የክህሎትና የግንዛቤ ክፍተት ለመሙላት እየተሰራ ነው፡፡
የቀጠለ…..

 ዝርያቸው የተሻሻሉ እንስሳት ቁጥር በአጭር ጊዜ ለማብዛት የወተት ክላስተርን


መሰረት በማድረግ ጥምር ግብርና በሚካሄድባቸዉ አካባቢዎች በስፋት
በመስራት አስደናቂ ውጤት የተገኘ ሲሆን በሌሎች መዋቅሮችም ተስፋ ሰጪ
ጅምር ስራዎችም ማስመዝገብ ተችሏል፡፡
 በድቀላ አገልግሎት የተወለዱ ጥጆች የተሻለ አያያዝ በማድረግ የጥጃ
መጠነ ሞትን ለመቀነስ የሚያስችል ድጋፍ ሲደረግ ቆይቷል፡፡
የቀጠለ…..
በመደበኛ የማዳቀል አገልግሎት

የተካሄደ ድቀላ

95,000
90,326
85,000

75,000

65,000

55,000 50,921
45,000

35,000

25,000

15,000

5,000

2010 2011 2012 2013 2014 2015


በመደበኛ የሰው ሰራሽ ዘዴ የተካሄደ 50,921 62976.7635 67716.95 79667 81327 90,326
ድቀላ
Chart Title
95,000

85,000

75,000

65,000

55,000

45,000
Axis Title
35,000

25,000

15,000

5,000

2010 2011 2012 2013 2014 2015


በመደበኛ የሰው ሰራሽ ዘዴ የተካሄደ ድቀላ 50921 62976.7635 67716.95 79667 81327 90326
የተወለዱ ጥጆች 15609 21166.428 22759.6 26776 27330 42431
የመደበኛ ሰው ሰራሽ የማዳቀል አገልግሎት የተወለዱ ጥጆች
መደበኛውን ሰው ሰራሽ የማዳቀል አገልግሎት

የተወለዱ ጥጆች
42,431
42,500

37,500

32,500

27,500

22,500

17,500

12,445
12,500

7,500

2,500

2010 2011 2012 2013 2014 2015


የተወለዱ ጥጆች 12,445 21166.428 22759.6 26776 27330 42,431
በተሻሻለ ኮርማ የሚካሄደውን ድቀላ
 የዚህ አገልግሎት ደረጃ በደረጃ ለመቀነስ ቢታቀደም በማዳቀያ ግብዓት እጥረትና
የአርሶ አደሩን ፍላጎት ማሟላት ባለመቻሉ እንደ አማራጭ ተወስዳል፡፡
 በተለይም ጤናው የተረጋገጠና የደም መጠኑ 75 በመቶ የውጭ ዝርያ ባለው ኮርማ
እንዲካሄድ ትኩረት እየተሰጠ ነው ፡፡
 የዝምድና ርቢን ጠብቆ በመስራቱ በኩል ከፍተኛ ጥንቃቄ እየተደረገ ይገኛል፡፡

ኮርማ

22,500
12,500
2,500
2010 2011 2012 2013 2014 2015
በተሻሻሉ ኮርማ የተካሄደ 11489 15221.0775 16366.75 19255 22470 24003
ጥቂ
የተወለዱ ጥጆች 8012 10285.986 11060.2 13012 14936 17810
በሆርሞን የታገዘ ድቀላ አገልግሎት
 አማራጭ የፍላጎት ማነሳሻ ሆርሞን በመጠቀም ውጤታማነቱን
ለማሻሻል እየተሰራ ነው፡፡
 በየዓመቱ የህዝብ ንቅናቄ በማካሄድ በተደራጀ አግባብ ለማስፋት ጥረት
ተደርጓል፡፡
 አመቺ የርቢ ወቅትን መሰረት በማድረግ በርካታ ላሞች/ጊደሮች
በተመሳሳይ ወቅት የኮርማ ፍላጎት እንዲያሳዩ በማድረግ እየተሰራበት
ነው፡፡
ሆርሞን
27,500

22,500

17,500

12,500

7,500

2,500

2010 2011 2012 2013 2014 2015


በሆርሞን ማድራት የተዳቀሉ 17090 19396.4985 20856.45 24537 22574 26799
የተወለዱ ጥጆች 6801 7384.0605 7939.85 9341 9437 12356
 በአጠቃላይ፡-
 መደበኛውን ሰው ሰራሽ፣ በሆርሞን ማድራት ቴክኖሎጂ በመታገዝ በሰው ሰራሽ ዘዴ እና
በተፈጥሮ ኮርማ በማዳቀል የዝርያ ማሻሻል ሥራ በተጠናከረ አግባብ በመሰራት ውጤታማ
ስራ የተሰራ ሲሆን በድምሩ 1,385,919 ላምና ጊደር ማዳቀል ተችላል፡፡

1,377,696

1,300,000

1,100,000

900,000

700,000

500,000
224,984
300,000

100,000

2007 2012
የማዳቀል አገልግሎት 224,984 1,377,696
የተወለደ ዲቃላ ጥጃ 75502 629863
ዝርያቸው የተሻሻሉ ዳልጋ ከብቶች

ዝርያቸው የተሻሻሉ ዳልጋ ከብቶች

950000

850000

750000

650000

550000

450000

350000

250000

150000

50000

2007 2008 2009 2010 2011 2012


ዝርያቸው የተሻሻሉ ዳልጋ ከብቶች 70467 281906 586585 619912 763556 908215
የወተት ምርትና ምርታማነት ከማሻሻል አንፃር
 የተሻለ የቀንና የዓመት ወተት ምርት ማሳደግ፣
 ረዘም ላሉ ቀናት የመታለብ አቅምን ማሻሻል፣
 ጥጆች ፈጥኖ ለርቢ እንዲደርሱና በየዓመቱ ጥጃ መውለድ እና ማሳደግ
እንዲችሉ የማድረግ
 የአያያዝ፣ የአመጋገብና ጤና እንክብካቤ ለማሻሻል ጠንካራ ስራዎች
ተሰርቷል፡፡
Chart Title
13

11

5
Axis Title
3

2011 2012 2013 2014 2015


ከሀገረሰብ 1.24 1.5 1.6 1.9 2
ከተሻሻሉ ዝርያዎች 9.5 11 12 12.5 13.17
የወተት ምርት
ከሀገረሰብና ከተሸሻለ ዳልጋ ከብት ጠቅላላ የወተት ምርት
የተመረተ ወተት ምርት ንፅፅር

475000 550000

425000
375000 450000
325000
275000
350000
225000
175000
250000
125000
75000
25000 150000

2010 2011 2012 2013 2014 2015


ከወጪ 154067 27237.46 29287.6 34456 24433 39446
ዝርያ 8 50000
ከሀገረሰ 200012 341673.0 367390.4 432224 439887 455443
ብ 72 2010 2011 2012 2013 2014 2015
ላሞች ጠቅላላ የወተት ምርት 212142 251572.468 496678 566680 564320 594889
የአዳቃይ ቴክኒሻኖችን ቁጥርና ክህሎት የማሳደግ ስራ
 ተከታታይነት ያለው ትምህርትና ስልጠና ለመስጠት ጠንካራ ሥራ
ተሰርቷል፡፡ በብሄራዊ እንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ኢንስቲትዩትና በወላይታ
ግብርናና ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ አሁን በስራ ላይ ያሉ 346 አዳቃዮች
የማሰልጠን ስራ ተሰርቷል፡፡

 የነባር አዳቃይ ቴክኒሻኖችን የክህሎት ክፍተት እየለዩ በስልጠና ማብቃት፣

 ውጤታማነት ለማሻሻል የሚያስችሉ አቅርቦቶችን ማሻሻል

 ሞተር ሳይክል ድጋፍ ተደርገል፡፡


 የመስክ ማዳቀል አገልግሎት ውጤታማነትን /Field AI Efficiency/ የጥቂ
ድግግሞሽ በማሻሻል /በመቀነስ/ 2 ማድረስ ተችላል፡፡

ድቀላ ድግምግሞሽ
2.5
2.35 2.3 2.3
2.25 2

1.75

1.25

0.75

0.25

2008 2009 2010 2011 2012


ድቀላ ድግምግሞሽ 2.5 2.35 2.3 2.3 2
ለዝርያ ማሻሻል የሚያስችሉ አቅርቦቶች
 አባለዘር ማምረት ተግባር የሚውሉ ትክክለኛ መረጃ ያላቸው፣ ጤንነትና የስነ ተዋልዶ
ብቃታቸው የተረጋገጡና ዝርያቸው የተሻሻለ ኮርማዎች ከውጭ ሀገር እንዲሁም በአገር
ውስጥ ከተመረጡት የግልና የመንግሥት እርባታዎች ተመርጠው ወደ ዝርያ ማሻሻያ
ማዕከል እንዲገቡ ተደርጓል፡፡
 በክልሉ አሁን ያሉትን የፈሳሽ ናይትሮጂን ማምረቻ ማሽኖች ጥገናቸዉን በማጠናከር
በሙሉ አቅማቸዉ እንዲያመርቱ ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡
አባላዘርና ፈሳሽ ናይትረጅን አቅርቦትና ስርጭት
325,000

275,000

225,000

175,000

125,000

75,000

25,000

2011 2012 2013 2014 2015


አባላዘር 219266 296802 335332 269152 307459
ፈ/ናይትሮጂን 34925 47904 77303 43482 55770
የተሸሻለ ጊደርና ኮርማ አቅርቦትና ስርጭት

650

550

450

350

250

150

50

2011 2012 2013 2014 2015


ጊደር 23 178 644 183 254
ኮርማ 20 67 111 36 99
ስጋ ሀብት ልማት

አነስተኛ አመንዣኪ

 ክልሉ በእድገታቸው ፈጣንና በስጋቸው ተመራጭ የሆኑ የበግና የፍየል ዝርያዎች ባለቤት
ነው፡፡ የቦንጋ፣ የአበራ፣ የዶዮገና፣ የጉመር፣ የዳውሮ በግና የኮንሶ ፍየል ተጠቃሽ ናቸው፡፡

 በማህበረሰብ የተደራጀ ተሳትፎ ላይ ተመስርቶ የዝርያ መረጣና ማስፋፋት ሥራ


ተከናውኗል፡፡

 ተስማሚ በሆኑ ስነ-ምህዳር ያሉ አርሶ አደሮች ተሳታፊ በማድረግ በአጭር ጊዜ ተጠቃሚ


ለማድረግ የተቻለ ሲሆን ዝርያው የተሸሻለ 1,713,182 በግና 366,534 ፍየሎች
ማድረስ ተችሏል፡፡

 ከተመረጡ የበግ አውራዎች 1,978,502 እና የፍየል አውራዎች 387,026 በድምሩ


2,365,528 ግልገሎች ተወልደዋል፡፡
የአውራ በግና ፍየል የተፈጠረ ፍላጎት

አውራ በግ አውራ ፍየል

15,000
2,250,000
13,000

11,000 1,750,000

9,000

1,250,000
7,000

5,000
750,000
3,000

1,000
250,000
2010 2011 2012 2013 2014 2015
አውራ በግ ማሰራጨት 5610 7806 13410 6660 6999 14642 2010 2011 2012 2013 2014 2015
አውራ ፍየል 1295 1657 1177 2330 3196 2870 ዝርያቸው የተሻሻሉ 54066 73546 210220 488872 737698 1713182
ማሰራጨት በጎች
ዝርያቸው የተሻሻሉ 7133 4869 21828 99909 176264 366534
ፍየሎች
ማድለብና ማሞከት
 ለማድለብና ማሞከት የሚሆኑ እንስሳት ከአካባቢው ዝርያ በባለሙያ በመለየትና የድለባ
ስርዓቱን ከተለምዶ አሰራር ለማላቀቅ ሰፊ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡

 በዘርፍ አርሶ/አርብቶ አደሮች፣ ወጣቶችና ሴቶች በተደራጀና በተናጠል በማድለብና በማሞከት


ፓኬጅ እንዲሳተፉ በማድረግ የስራና የገቢ ማሳደጊያ ሆኖ እንዲወጣ ተደርጋል፡፡

 በአመት1,367,828 ዳልጋ ከብት፣ 1,158,772 በግና 1,165,121 ፍየል በባለሙያ ድጋፍና በተዘጋጀው
የማሞከትና የማድለብ ፓኬጅ መሠረት ማድረስ ተችሏል፡፡
 ከዳልጋ ከብት፣ ከበግ፣ ከፍየልና ከዶሮ 380,746 ቶን ሥጋ ምርት ማግኘት ተገኝቷል፡፡
ስጋ ምርት ማሻሻያ
ማድለብና ማሞከት
የተመረተ የሥጋ ምርት
1,900,000
1,700,000
1,500,000 375,000
1,300,000
1,100,000
900,000 325,000
700,000
500,000
275,000
300,000
100,000
2010 2011 2012 2013 2014 2015 225,000
የደለበ 1104944 1161868 1719852 1261217 1088065 1588776
ዳልጋ
ከብት
175,000
የሞከተ 870140 933725 1420468 1074859 795940 1244887
በግ
የሞከተ 667001 676981 970573 983199 701150 1125579
ፍየል 125,000

75,000

25,000

2010 2011 2012 2013 2014 2015


የተመረተ የሥጋ 289469 244486 324692 331770 221904 347540
ምርት
የዶሮ እንቁላልና ስጋ ምርት ማሻሻያ ስራዎች

 በምርታማነት አቅማቸው የተሻሻሉ ዶሮዎችን ፍላጎት የመፍጠር


ሥራ በስፋት እየተሰራ ነው፡፡

 ወጣቶችን በማደራጀት፣የግብአት አቅርቦት በማመቻቸት፣ አስፈላጊዉን


የሙያ ስልጠና እንዲያገኙ በመደረጉ በአንድ ቀን ዕድሜ ጫጩት
ማሳደግ ተግባር በሥፋት እንዲሳተፉና ከዘርፉ በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ
እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል፡፡

 ሴቶችን አሰልጥኖ ወደ ዶሮ እርባታ ሥራ በስፋት እንዲገቡ ተደርጓል፡፡

 የዶሮ እርባታ ማዕከላትን አቅም በማጎልበት ከአንድ ቀን ዕድሜ


ጫጩት በተጨማሪ በሳተላይት ጣቢያ ቄብና ኮክኔ እንዲያሳድጉና
የዶሮ እንቁላል ምርት ማሻሻያ

ጫጩት፣ ቄብና ኮክኔ

7,500,000

6,500,000

5,500,000

4,500,000

3,500,000

2,500,000

1,500,000

500,000

2010 2011 2012 1013 2014 2015


የአንድ ቀን ዕድሜ ጫጩት 457436 2842617 3519962 4791115 5178973 6889175
ቄብና ኮከኔ 757211 2651264 3715402 4012657 4369342 6475401
የዶሮ እንቁላል ምርት

የተሻሻለ የቤተሰብ ዶሮ እርባታና የስፔሻላይዝድ ዶሮ እርባታ ተሳታፊዎችን እንዲሁም በየእርባታው የሚይዙትን የዶሮ
ቁጥርን ከማሳደግ ጎን ለጎን ምርታማነትን ማሳደግን መሰረት ያደረገ ስራ ተሰርተል፡፡

የእንቁላል ምርት
32,500

27,500

22,500

17,500

12,500

7,500

2,500

2010 2011 2012 2013 2014 2015


የእንቁላል 20615.5 23424 31155 20575 23225 24553
ምርት
ንብ ሀብት ልማት

 ክልሉ ለማርና ሰም ልማት ከፍተኛ ዕምቅ የተፈጥሮ ሃብትና ተስማሚ ስነምህዳር


ያለው በመሆኑ ከፍተኛ የኅብረ-ንብ ሃብት ክምችት መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

 በአሁኑ ጊዜ የመልማት አቅምና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የመጠቀም


ልምድ እየጨመረ በመምጣቱ በየዓመቱ የማርና ሰም ምርት እድገት
እያሳየ ነው፡፡ የማርና ሰም ምርትና ምርታማነትን ለማሻሻል ከተያዙ
ግቦች አንዱ የአርሶ/አርብቶ አደሩን የተሻሻሉና ምርታማ የቀፎ
ቴክኖሎጂዎችን ተጠቃሚነት ማሻሻል ነው፡፡

 በዘርፉ በተከናወኑ ተግባራት የተመዘገቡ ስኬቶችን ስናይ የምርት ዕድገቱ


በየዓመቱ የ16 በመቶ በማር እንዲሁም 22 በመቶ የሰም ምርት እድገት
እንደተመዘገበ ያሳያል፡፡
የንብ ቀፎ ፍላጎት ማርና ሰም ምርት
170,000
37,500
150,000

130,000
32,500

110,000

90,000 27,500

70,000
22,500
50,000

30,000
17,500
10,000

2011 2012 2013 2014 2015 12,500


የጨፈቃ ቀፎ 108457 124156 124000 156059 147434
የሽግግር ቀፎ 39435 34575 26178 27640 26979
ባለፍሬም ቀፎ 18243 18051 14291 19845 14241 7,500

2,500

2011 2012 2013 2014 2015


ማር 25107 34691 33787 35198 35384.4
ሰም 2184 3478 3411 3872 3579
ማር ምርታማነት

22.5

17.5

12.5

7.5

2.5

2008 2009 2010 2011 2012


ባህላዊ 5.5 6 6.5 7 7 NaN
ጨፈቃ 15 17 17 18 17.5 NaN
ሽግግር 17 18 18 18 18 NaN
ከባለፍሬም 20 22 22 23 23 NaN
ሀር ሀብት ልማት
 የሐር ልማት ስራ በክልሉ በጅምር ደረጃ የሚሰራ ተግባር ቢሆንም
ክልሉ እምቅ የመልማት አቅም እንዳለው ይታወቃል፡፡

 በውስን ደረጃ ቢሆንም አርሶ አደሩ፣ የተደራጁ ሴቶችና ወጣቶች


በበቂ ደረጃ የአቅም ግንባታ ስራ በመከናወኑ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ
በመደገፍ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት ተጠቃሚ መሆን ጀምረዋል፡፡

 በክልሉ (ጋሞ፣ ወላይታ፣ ሲዳማ፣ ሀዲያ፣ ከምባታጠምባሮ፣ ጌደኦ፣ ስልጤና


ሀላባ ዞኖች) ስራውን የማስተዋወቅ፣ የአቅም ግንባታና ኤክስቴንሽን
አገልግሎት በመስጠት የተጣለውን ግብ ለማስፈጸም ተችሏል፡፡

 በዚህም በ2012 ዓ.ም 180 ኩ/ል የሐር ኩብኩባ የማምረት ደረጃ ላይ ማድረስ
የተመረተ ሀር ምርት
190

170

150

130

110

90

70

50

30

10

2008 2009 2010 2011 2012


የተመረተ ሀር ምርት 43 58 109 106 180 NaN
ዓሣ ሀብት ልማት
 በክልሉ የሚገኙ ሀይቆችን፣ ኩሬዎችን፣ ለመስኖና ለሃይል ምንጭነት እየተገነቡ ያሉትን ግድቦች
በመጠቀም የክልሉን የዓሣ ሀብት በሰፊው በማዘመን በዓሣ ምርት የአርሶ/አርብቶ አደሩን
ብሎም የተጠቃሚውን ኅብረተሰብ ፍላጎት ለማርካት ልዩ ልዩ ተግባራት እየተከናወኑ
ይገኛል፡፡

 እያንዳንዱ አርሶ/አርብቶ አደር አንድ የውሃ ኩሬ እንዲኖረው የተቀመጠው የልማት


አቅጣጫ ተጨማሪ ለዓሣ እርባታ የሚሆን የውሃ አካል እንዲፈጠር በማገዝ ላይ ይገኛል፡፡

 ያሉንን ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ የውሃ አካላት በሙሉ ወደ ዓሣ ሀብት ልማት ለማስገባት


ኅብረተሰቡን በዓሣ እርባታ፣ በዓሣ አመራረትና አመጋገብ ሰፋ ያለ ግንዛቤ መፍጠር
ተሞክሯል፡፡

 ዘርፉ በአመጋገብም ይሁን አማራጭ ገቢ በማስገኘቱ ሂደት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳስገኘ ማረጋገጥ
ተችሏል፡፡

 ቢሮው ከተቋቋመ በኋላ የዓሣ ጫጩት ማጓጓዣ ተሸከርካሪ በመግዛት ወደ ስራ በመገባቱ ሰፊ ሥራ


ለመስራት ተችሏል፡፡
ከተለያዩ የውሃ አካላት በዓመት የማምረት አቅም 15,092 ቶን ማድረስ ተችሏል፡፡
በቤተሰብ ደረጃ የዓሣ አመራረትና አጠቃቀምን ለማሻሻል በተደረገ ጥረት 2,304 የዓሣ
ኩሬዎች እንዲቆፈሩ በማድረግ 1,583,409 የዓሣ ጫጩት መጨመር ተችሏል፡፡

የተዘጋጀ የዓሣ ኩሬ የተሰራጨ የዓሣ ጫጩት

850 425,000

750 375,000

325,000
650
275,000
550
225,000
450
175,000
350 125,000

250 75,000

150 25,000
2007 2008 2009 2010 2011 2012
50
የተሰራጨ የዓሣ 69200 389725 351069 362318 127800 421700
2007 2008 2009 2010 2011 2012 ጫጩት
የተዘጋጀ የዓሣ ኩሬ 67 291 229 662 495 826
ከተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የውሀ አካላት የተመረተ የዓሣ ምርት

ተመርቶ ለገበያ የቀረበ ምርት (በቶን)


 አማራጭ የውሀ አካላት
22,500

 የተፈጥሮ ሀይቆች
17,500

 ወንዞች
12,500

 የሀይል ማመንጫ ግድቦች


7,500

 የመስኖ ግድቦች
2,500

 ሰው ሰራሽ ኩሬዎች 2007 2008 2009 2010 2011 2012


ተመርቶ ለገበያ የቀረበ ምርት 7217 13788 9035 15877 20420 22689
(በቶን)
የእንስሳት መኖ ልማትና አጠቃቀም

 የመኖ አቅርቦት በመጠንና በጥራት ለማሳደግ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተሰራ ነው፡፡

 በየአመቱ ንቅናቄ በመፈጠር የአከባቢውን ፖቴንሻል፣ የእንስሳት ሀብትንና እርባታ


ዓይነቱን፣ ወቅታዊ ሁኔታና ስነ-ምህዳሩን ያገናዘበ ከፍተኛ ባዮማስ/ምርት ያላቸው
የተሻሻለ መኖ እጽዋት ልማትን የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም ለማልማት እየጠሰራ
ነው፡፡

 ከተለያየ ምንጮች የሚገኝ መኖ /ሰብል ተረፈ ምርት፣ በተፋሰስ፣ በወል ግጦሽ


መሬት፣ በተከለሉ ቦታዎች፣ በተለያየ ተቋማት የሚገኝ ለእንስሳት መኖነት ሊውሉ
የሚችሉትን ሳሮችን በወቅቱ ያለብክነት ታጭዶ ጥቅም ላይ እንዲውል በማድረግ፣
የተቀነባበረ መኖና ኢንዱስትሪ ተረፈ ምርት አቅርቦቱንና አጠቃቀሙን በማሻሻል፣
የተፈጥሮ ግጦሽ መሬቶችን እንክብካቤ በማድረግ ምርታማነትን በማሻሻል እና
የእንስሳት መኖ ማባዣ ጣቢያዎችን በማቋቋም የመኖ ዘር አቅርቦት በማሳደግ
የእንስሳት መኖ አቅርቦት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል፡፡
• በ2012
አዲስ በየዓመቱ በተሻሻለ መኖ የለማ መሬት በሄ/ር 107,023፤
በየዓመቱ ቋሚ ሰንባች የመኖ ዕጽዋት ተደማሪ የለማ በሄ/ር 314,125፤
ከተሻሻለ መኖ ልማት የተገኘ የመኖ ምርት በቶን 2,885,955፤
የመኖ ዘር ሳር ግንጣይና ቁርጥራጭ አቅርቦት በቁጥር 3,553,000,000፤
የሰብል ተረፈ-ምርትና ድርቆሽ መሰብሰብና ማዘጋጀት በቶን
2,886,097፤
የተቀነባበረ መኖ እና አግሮ-ኢንዱስትሪ ተረፈ-ምርት አቅርቦት በቶን
45,107፤
አጠቃላይ የድርቆ መኖ አቅርቦት በሚሊዬን ቶን 22.1 ማድረስ
ተችሏል፡፡
መኖ ልማትና ምርት

የለማ መኖ በሄ/ር ከተሻሻለ የመኖ ዕጽዋት የተገኘ የድርቆ


መኖ ምርት
375,000

2,835,097
325,000 3,000,000
275,000
225,000
2,500,000
175,000
125,000
75,000
2,000,000
25,000
2007 2008 2009 2010 2011 2012
በየዓ 63250 68490 70354 78058 92627 134469 1,500,000 ከተሻሻለ የመኖ ዕጽዋት የተገኘ
መቱ የድርቆ መኖ ምርት
አዲስ

543,000
የሚለ

መኖ 1,000,000
ሄ/ር
በተሻሻ 161201 199091 215340 243910 281093 352890
ለ መኖ
ዕፅዋት 500,000

ተደማ

የለማ 0
መሬት 2007 2008 2009 2010 2011 2012
መኖ ምርት
7,000,000

6,000,000

5,000,000

4,000,000

3,000,000

2,000,000

1,000,000

ከወልና በግል ከተፋሰስና ከተከለሉ ግጦሽ የተገኘ የድርቆ መኖ ምርት የተፈጥሮ ግጦሽ የተገኘ የድርቆ መኖ ምርት ከሰብል ተረፈ ምርት የተገኘ የድርቆ መኖ ምርት ከእንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች የተገኘ ድርቆ መኖ ምርት
0
2007 2008 2009 2010 2011 2012
መሞላሰ አቅርቦት
አዲስ መኖ ማባዣ ጣቢያ ማቋቋም
መኖ ተከላ
4,000,000,000
225

3,500,000,000

175
3,000,000,000

2,500,000,000
125

2,000,000,000 የተተከለ የመኖ ሳር ግንጣይና


ቁርጥራጭ

የተተከለ የመኖ ችግኝ 75


1,500,000,000

1,000,000,000
25

500,000,000
2007 2008 2009 2010 2011 2012
አዲስ መኖ ማባዣ ጣቢያ ማቋቋም 127 151 180 195 190 200

0
2007 2008 2009 2010 2011 2012
ግጦሽ ማሻሻል የድርቆ መኖ ጠቅላላ ምርት

225000 22,500,000

175000
17,500,000

125000

12,500,000

75000

7,500,000

25000

2007 2008 2009 2010 2011 2012 2,500,000


ልቅ ግጦሽ ያስቀሩ 75 93 129 292 354 384
ቀበሌያት
ልቅ ግጦሽ ያስቀሩ 57890 77680 99675 164500 203900 230400
አርሶ አደሮች 2007 2008 2009 2010 2011 2012
የድርቆ 16903735 17962336 19101433 20390853 21614000 22160204
መኖ
ምርት
መኖ ዘር፣ ቁርጥራጭ፣ ግንጣይና ችግኝ አቅርቦትና ስርጭት

5,500

4,500

3,500

Axis Title 2,500

1,500

500

2008 2009 2010 2011 2012


መኖ ዘር ስርጭት 3536 1254 3905 1997 5579.615
መኖ ቁርጥ/ግንጣይ 1427 1189 2.957 3.57 3.987
መኖ ችግኝ NaN NaN NaN NaN 339.286
መሰረተ ልማቶችና ግብዓቶች ከማሟላት አንፃር
 አምስት ፈሳሽ ናይትሮጂን ማምረቻ ማዕከላት፣

 አንድ አባለዘር ማምረቻ ማእከል (ወደ ሲዳማ ክልል ተላልፏል)፤

 አባለዘርና ናይትሮጂን ማድረስ እንዲቻል ሁለት ማጓጓዣ መኪናዎችና፣

 የናይትሮጂንና የአባለዘር መያዣ ኮንቴይነሮች፣

 ለአዳቃይ ባለሙያዎች አገልግሎት የሚሆን ሞተር ሳይክሎች፣

 ሁለት የተሻሻሉ የዳልጋ ከብት ብዜት ማዕከላትና

 አንድ የሰው ሰራሽ የእንስሳት አዳቃዮች ማሰልጠኛ ማዕከል፣


የቀጠለ…
 ሰባት የበጎችና ፍየሎች ብዜት ማዕከላትና በዙሪያቸው 34 የተደራጁ
የማህበረሰብ ህብረት ስራ ማህበራት ተቋቁመዋል፤

 አንድ ዶሮ ኢንተርፕራይዝና በስሩ አራት ዋና የዶሮ እርባታ ማዕከላትና


አስራ ሶስት የጫጩት ማሳደጊያ ጣቢዎች፣

 ሁለት የዓሳ ጫጩት ብዜትና የምርምር ማዕከላትም

 ሁለት የዓሳ ጫጩት ማሰራጫ መኪናዎች፣

 ሰባት በመንግስትና አንድ በግል የንብ ቤተሰብ ማባዣና ማሰልጠኛ


ማዕከላት
የቀጠለ…

አንድ የመኖ ዘር ማበጠሪያና ማሰራጫ ማዕከል

7 የተመጣጠነ መኖ ማቀነባበሪያዎችም

 ሶስት ክልላዊ የእንስሳት ጤና ላቦራቶሪዎች፣ እንስሳት ጤና ክሊኒኮች፣


የእንስሳት ጤና ኬላዎች
ሶስት ዘመናዊ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከላት

በሀገር አቀፍ ደረጃ የተገነቡ ቄራዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡


ለተግባሩ ስከታማነት የሚጠቀሱ ምክንያቶች
 ሰፊ ግንዛቤ በመፈጠሩ በአርሶ/አርብቶ አደሩ፣ በወጣቶችና ሴቶች ዘንድ ከፍተኛ ፍላጎት መፈጠሩ፣
 የባለሙያዎች የክሎት ክፍተቶችን በመሙላት ውጤታማነታቸውን ማሻሻል መቻሉ፣
 ለአርሶ/አርብቶ አደሩ፣ ለወጣቶች፣ ለሴቶች እና ለግል ባለሀብቶች የሙያ ድጋፍና ክትትል መደረጉ፣
 መንግስታዊ ከልሆኑ አጋር ፕሮጀክቶች ጋር በቅንጅት መስራት መቻሉ፣
 የዝርያ ማሻሻያ ተግባርን ከመኖ ልማትና እንስሳት ጤና ጋር አቀናጅቶ መፈጸም መቻሉ
 የሰለጠኑ አዳቃይ ባለሙያዎች ቁጥር ማሳደግ መቻሉ
የቀጠለ…

 በእንስሳት ሀብት ልማት ዘርፍ የተለያዩ ማዕከላት መቋቋማቸዉ

(ፈሳሽ ናይትሮጅን፣ የአበለዘር ማምረቻ፣የዓሳ ጫጩት ማባዣ፣ የመኖ ዘር ማባዣና


ማቀነባበሪያ፣ የእንስሳት ጤና መሰረተ ልማቶች፣የዶሮ ማባዣና ማሰራጫ ማዕከላት)

 የአንድ ቀን ጫጩትና የቄብና ኮክኔ አቅርቦት እጥረት ለመፍታት፡-

 የዶሮ ማባዣና ማሰራጫ ማዕከላት

 አሳዳጊ ማህበራትና ቡድኖችን በማደራጀት እጥረቱን መቅረፍ መቻሉ፣

 የእንስሳት ግብዓት ለዞኖች ማጓጓዣና ማመላለሻ ተሽከርካሪ ማሟላት፡-

 (የአባለዘርና ፈሳሽ ናይትሮጂን፣ የዓሳ ጫጩትና የሞላሰስ፣…›


ያጋጠሙ ማነቆዎች፦

የሀገር ውስጥ ፖለቲካ ሁኔታዎች፣

የአየር ንብረት ለውጥ፣

ግብዓትና ቴክኖሎጂ አቅርቦት ስርዓት ኋላቀርነት፣

በቂ ያልሆነ መሰረተ ልማትና ኢንቨስትመንት፡

ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም (የሰው ኃይል ፣መሠረተ ልማት..)


ሌሎች ተግዳሮቶች
 የተገኙ ምርጥ ተሞክሮዎችን በምፈለገው መልኩ ለሁለም አርሶ/አርብቶ አደሮች ማስፋት

አለመቻል

 ዕለታዊ ድቀላ፣ መጠነ እርግዝና አፈጻጸም ፣ዝቀተኛ መሆን

(/0.2-12/ መጠነ እርግዝና መኖሩ < 50 % /33%- 60%/; )

 የእንስሳት በሽታዎች መከላከል ላይ ያለው ትኩረት አናሳ መሆን

(በጡት በሽታ፣በወሊድ ችግር፣ በዶሮ ጤና አጠባበቅ…)

 የእንስሳት ሀብት ቴክኖሎጂዎች የግብዓት ችግር መኖሩ፣

(በዝርያ ማሻሻያ፣በዓሳ ሀብት፣በንብ ሀብት…)

 የመረጃ አያያዝ ሥርዓታችን ደካማ መሆን፣

 የእንስሳት መኖ በጥራትና በብዛት አለመገኘትና የዋጋ ወድነት፣


ምቹ ሁኔታዎች
 ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያሉን ምቹ ሁኔታዎች
 ከላይ እስከ ታች የተዘረጋው መዋቅር
 በቂ የሰው ሀይል፣ ፓኬጆች፣ ኤክስቴንሽን ስርአቱ
 ከፍተኛ ቁጥር ያለው እንስሳት ሀብት
 ለእንስሳቱ ተስማሚ የሆነ የአየር ንብረት
 የግብዓትና አገልግሎት መስጫ ተቃማት መኖር
 ቅንጅት መኖሩ (መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች)
 የሰለጠነ የሰው ኃይል፣
 በእንስሳት ሀብት ልማት ዘርፍ ለመሰማራት የሚፈልጉ ባለሀብቶች መኖራቸው፣
 ለእንስሳት ዓሳ ሀብት ምርት ገበያ መኖሩ፣
የ ቀ ጣ ይ የ ት ኩ ረ ት አ ቅ ጣ ጫ ዎ ች

 ዘመናዊ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም ህብረተሰብ በመገንባትና በገበያ የሚመራ የእንስሳት


ሀብት ልማት ማስፋፋት፣
 ምርትና ምርታማነትን በማሻሻል ለኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ የሚውል አቅርቦትን በማሳደግ፣
 የህብረተሰብን የተመጣጠነ ምግብና የኢኮኖሚ ዋስትና ማረጋገጥ
 ተቋማዊ የማስፈፀም አቅምን መገንባት የማስፈፀም አቅምና ክህሎት ማሳደግ፣የመሠረተ
ልማት ግንባታ፣ የቴክኖሎጂ ግብዓቶችና የሰው ኃይል አቅርቦት በትኩረት ሥራዎች
መሠራት አለባቸው፡፡
 የሥራ ዕድል ፈጠራ፣
 ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ዘላቂ ግብርና ልማት ማካሄድ
የቀጠለ…

 የአርሶ/አርብቶ አደር ማሰልጠኛ ማእከላት ማሻሻል


 የግብር ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጆች መደገፍ
 የከተማ እንስሳትና ዓሳ እና ለግል ባለኃብት የኤክስቴንሽን አገልግሎትን መስጠት
 የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት አካላት ግንኙነት ማጠናከር
 የዓሳ ዘር በአስተማማኝ ሁኔታ ለማቅረብ ከፍተኛ ጫጩት የሚያመርቱ የዓሳ ጫጩት
ማስፈልፈያና ማሰራጫ ማዕከላት ማጠናከርና የማቋቋም ሥራ ይሠራል፡፡
 በአንድ አመት የቆረጣ ጊዜ (harvesting frequency) የማሳደግ ሥራ ይሰራል፡፡
የቀጠለ…

 በተለያዩ እንስሳት ሀብት ቴክኖሎጅ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት

 ዘላቂ የእንስሳት ግብዓት አቅርቦት ስርጭት እንዲኖር ማድረግ፣ (በአባለዘር ፣በፈሳሽ


ናይትሮጂን፣በማነቢያ ቁሳቁስ፣በዓሣ ማሰገሪያ በመኖ ዘር፣ በዶሮ ቁሳቁስ፣ በእንስሳት
ጤና መገልገያ መሳሪያዎችና በወተት ማቀነባበሪያ…
 የእንስሳት ግብዓት አምራች ማህበራትና ማዕከላት ማጠናከር፣ ማቋቋምና ተደራሽ
ማድረግ፣

 የእንስሳትና የእንስሳት ውጤቶችን ከአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጋር ማስተሳሰር፣

 በእንሰሳትሃብት ልማት ልናገኘው የሚገባን ጥቅም የበለጠ ለማሳደግ፣ አርሶ አደሩም ሆነ


ባለሃብቱ ተቀናጅተው መሰማራት ፣
የቀጠለ…

 የድጋፍ፣ ክትትልና ግምገማ ሥራዎችን ማጠናከር

 የዕቅድ አፈጻጸም ክትትል፣ ድጋፍ፣ ግምገማ፣ ሪፖርትና ግብረ-መልስ አሰራር


ሥርዓት
 የእቅድ፣ የሪፖርትና ግምገማ ስርዓት ማጠናከር፤ አንድ መዋቅር ዝቅ
ብሎ ተከታታነት ያለው ሱፐርቪዥንና ኢንስፔክሽን መስራት
 የመረጃ አቅርቦት ስርጭትና ኮሚዩኒኬሽን ማጎልበት፣

 ከዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከርና


የመረጃና ሪፖርት ፍሰት ማሻሻል
 በየሩብ አመት የግንኙነት ጊዜ በተከታታይ የመገምገም አሰራር
የቀጠለ…
 የተሸለ የፈጸሙ መዋቅርና ባለሙያዎች የማበረታቻ ስርአት እንዲኖር

ማድረግ፣
 መልካም ስራ የፈጸሙ አካባቢዎች ለይቶ ተሞክሮዋቸውን በመቀመር

ለማስተማሪያነት መጠቀም፤
 በቀበሌ ደረጃ የአ/አደር መድረኮች በመፍጠር የግንዛቤ ማስጨበጫ

ስራዎች መፍጠር
 የአዳቃይ ባለሙያ ቁጥር ማሳደግ፤ የ45 ቀን ስልጠና በስፋት አሰልጥኖ

ማሰማራት፤
 የተሸለ የት/ት ደረጃ ያላቸው ወጣት አ/አደሮች የ45 ቀን ስልጠና ሰጥቶ

ማሰማራት ጊዜያዊ ችግርን ለማቃለል ይረዳል፤


የቀጠለ…
 የዘር አቅርቦት መጠንና ጥራት እንዲሻሻል የአባለዘር ማእከላት በብቁ

የሰው ሀይል በበቂ ማሟላት፤ በየማእከሉ ያሉ ኮርማዎች ብዛት ማሳደግ፤


 ፈሳሽ ናይትሮጅን የሚያመርቱ ማእከላት ማጠናከር፣ ምርት ያቋረጡትም

ማስጀመር
 ለማዳቀል አገልግሎት የሚያስፈልጉ ቁሳቆሶች በየዞኑና ወረዳው እንዲሟላ

ማድረግ
 በአዳቃይ ባለሙያ ቁጥር ልክ ሞተር ሳይክል ማሟላት፤
 የዘር አቅርቦትና አያያዝ ለማሻሻል በቂ ክህሎት ባለው ባለሙያ ማሰራት
 አጫጭር የባለሙያ ስልጠና መድረኮች መፍጠር
አመሰ ግ ናለሁ

You might also like