መጋቢት መድኃኒ ዓለም ጥሪ

You might also like

Download as ppt, pdf, or txt
Download as ppt, pdf, or txt
You are on page 1of 2

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የደብረ መድኃኒት

መድኃኔ ዓለም ካቴድራል የመጋቢት መድኃኔ ዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል!

“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኺድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ::” (መዝሙር 121)

•በኮሎምቦስ እና አካባቢው ለምትኖሩ ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ምዕመናን

በሙሉ፤ እንኳን ለ2016 ዓ ም የመጋቢት መድኃኔ ዓለም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን
መንፈሳዊ ሰላምታችን እናቀርባለን፤ በቅዱስ አባታችን ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል እየተመራ፤ በርካታ
ሊቃውንተ ቤተ ክርስትያን፣ ሰባኪያን ወንጌል፣ ካህናትና ዲያቆናት እንዲሁም መዘምራን በተገኙበት
የደብረዘይት እሁድ መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ ም ( Sunday, April 7th, 2024) ከ3:00
AM ጀምሮ በደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ካቴድራል በደማቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል::
ስለዚህ፤ እርስዎና ቤተሰብዎ በዚህ ታላቅ መንፈሳዊ የመድኃኔ ዓለም ተገኝተው የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ
ዘንድ ቅድስት ቤተ ክርስትያን መንፈሳዊ ጥሪዋን ታቀርባለች!!! ADDRESS:
•4295 East Broad St,
የደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ካቴድራል ሰበካ ጉባዔ። •Columbus, OH – 43213
1
•(614) 615 – 8845
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የደብረ መድኃኒት
መድኃኔ ዓለም ካቴድራል የመጋቢት መድኃኔ ዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል!
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኺድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ::” (መዝሙር 121)

•በኮሎምቦስ እና አካባቢው ለምትኖሩ ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ምዕመናን

በሙሉ፤ እንኳን ለ2015 ዓ ም የመጋቢት መድኃኔ ዓለም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን
መንፈሳዊ ሰላምታችን እናቀርባለን፤ በቅዱስ አባታችን ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል እየተመራ፤ በርካታ
ሊቃውንተ ቤተ ክርስትያን፣ ሰባኪያን ወንጌል፣ ካህናትና ዲያቆናት እንዲሁም መዘምራን በተገኙበት
የሆሳዕና እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2015 ዓ ም ( Sunday, April 9th, 2023) ከ4:00 AM
ጀምሮ በደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ካቴድራል በደማቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል::
ስለዚህ፤ እርስዎና ቤተሰብዎ በዚህ ታላቅ መንፈሳዊ የመድኃኔ ዓለም ተገኝተው የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ
ዘንድ ቅድስት ቤተ ክርስትያን መንፈሳዊ ጥሪዋን ታቀርባለች!!! ADDRESS:
•4295 East Broad St,
የደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ካቴድራል ሰበካ ጉባዔ። •Columbus, OH – 43213
2
•(614) 615 – 8845

You might also like