Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

የሪፖርት ይዘት

1. መግቢያ (ጠቅላላ የክልሉ ገጽታ)

2. የክልሉ ነባራዊ ሁኔታ(ፖቴንሽያል)፣

3. ዓላማ፣

4. የመድረኩ አስፈላጊነት፣

5. በበጀት ዓመቱ የተቀመጡ የትኩረት አቅጣጫዎች፣

6. በ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም፣

7. ያጋጠሙ ማነቆዎች፣

8. የመፍትሄ ሃሳቦች፣

9. ያልተፈቱ ማነቆች፣

10. የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ፣

11. የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮና መስፋት የሚገባው፣

12. የግብርና ልማት አጋር አካላት ግንኙነት አማካሪ ካውንስል አደረጃጀትና አሠራር መመሪያ ማጽደቅ፣
የሥራ መርሃ ግብር
ተ.ቁ ዝርዝር ተግባራት ተገርባራት የሚፈጸምበት ጊዜ ምርመራ
1 የቴክኒክ ቡድን ማቃቃም 12-09-2016 ዓ.ም

2 ለሰንድ ዝግጅት ማውጫ ማዘጋጀት 12-09-2016 ዓ.ም


3 በየዘርፉ መረጃን ማሰበባሰብና ማደራጀት 13-09-2016 ዓ.ም
4 የፅሁፍ ሥራ ማዘጋጀትና ማከናወን 14-09-2016 ዓ.ም
5 የተዘጋጀውን ሰነድ መገምገም/በየዘርፉ 15-16/09-2016 ዓ.ም
6 የጋራ ሰንድ ማደራጀት/ማጠቃለል 19-09-2016 ዓ.ም
7 ፓወርፖይንት ማዘጋጀት 20-09-2016 ዓ.ም
8 ለስራ አስፈጻሚ የተዘጋጀውን ሰነድ ማስተቸት 21-09-2016 ዓ.ም
9 ከሥራ አስፈጻሚ በተሰጠ አስተያየት መሰረት ማሻሻያ ማድረግ 22-09-2016 ዓ.ም

You might also like