Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 28

GCJ

የሁለት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት


ክፍል 1 የተሰሩ ስራዎች

1ኛ

• እቅድ ዝግጀትና ቢሮና የማደራጃ ስራ


እቅድ ዝግጀትና
• ማህበሩን ለመመስራት ከፍተኛ ውጣ ውረድ ነበር
• ማህበሩ ከተመሰረተ በኋላ በየአመቱ እቅድ እየወጣ ስራዎች
ይሰሩ ነበር፡፡
• የማህበሩን አላማ እና ዝርዝር ተግባራት ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜ
ተወስዶ ስራዎች ተከናውነዋል፡፡
• ለ2015 እና ለ2016 የስራ ዘመን እቅዶች ተዛጀተው ወደ
ስራ ተገቧል፡፡
ቢሮ የማደራጃ ስራ
• ቢሮ የማደራጃ ስራ በተመለከተ ማህበሩ በአዲስ አበባ
እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በሚገኘው ህንፃ በኪራይ ይዘን
ነበር፡፡
• የቢሮ ኪራይ ክፍያ አብረው በተከራዩ አባላት ይሸፈን ነበር
• ከዛ በሁዋላ አለመግባባት ተፈጥሮ አሁን 1 ቢሮ ብቻ አለን
2ኛ ዲፓርትመንቶች ማደራጀት

• ወደ አምስት የሚደርሱ ዲፓርትመንቶችን


ዲፓርትመንት….
• የኮሚኒኬሽንና/ህዝብ ግንኙነት ቡድን
• ትምህርና አቅም ማሳደግ ቡድን
• ጥናታዊ ጽሁፎችን ዝግጅትና ህትመት ቡድን
• የቤተሰብ ህግ አስተባባሪ
• የወንጀል ነክ ጉዳዮች
• ግልግል ዳኝነት ክፍል ተደራጅተዋል
• በእነዚህ ከፍሎች መጠነኛ ስራዎች የተሰሩ ቢሆንም ሙሉ
በሙሉ ወደ ትግበራ አልተገባም
3ኛ ስልጠና መስጠት
• በማህበሩ ወደ 3 የሚደርስ በተለያዩ ርዕሶች ስልጠናዎች
ተሰጥተዋል
1. “ፍትህን ለማስፈን የእስለምና እምነት ሚና በሚል ርዕስ ዙሪያ
ቢላል ሀበሺ አዳራሽ የተሰጠ ስልጠና ለአባላቱ በዑለማዎች እና
በህግ ሙህራን ጥናታዊ ጽሑፍ ቀርበዋል
ስልጠና…
2. 2015 ረመዳን ላይ የማነቃቂያ እና የገቢ ማሰባሰሰብ
ፕሮግራም ተሰርቷል፡፡
ስልጠና…
3. በሸሪዓ የቤተሰብና ውርስ ህግ ዙሪያ በማህበሩ ቢሮ በአንድ የሸሪዓ
ሙህራን ስልጠና ለህግ ባለሙያዎች ተሰቷል
• የስልጠናው ርዝመት 8 ሳምንት
• ተሳታፊ 11 ሰው
• በመጨረሻም የመዝጊያና የምርቃት ፕሮግራም
ደርጓል
4ኛ ገቢ የማሰባሰብ ስራ
• ከአባላት መዋጮ መሰብሰብ ተሞክሯል
• ኮሚቴዎች በማዘጋጀት ከተለያዩ መስጂዶችና ተቋማትን
በኩፖን ገቢ የማሰባሰብ ተሰርቷል
• ከማህበሩ አመራሮች መዋጮ በማድረግ የተለያዩ ሰራተኞች
ቅጥር ተፈፅሞ ነበር
• ገንዘብ ለማሰባሰብ የሚያግዝፕሮጀክት ማናጀር ለመቅጠር
ተሞክሯል
5ኛ ነፃ የህግ ድጋፍ ስራ

• የማህበሩ አመራሮች እና አባላት በማቀናጀት እንደመያዝ


በማህበሩ ቢሮ ለተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ነፃ የህግ ድጋፍ
ተሰጥቷል፡፡
• አገልግሎቱ ወደ 4 ወር ለሚደርስ ጊዜ ተሰጥቷል
6ኛ

• የታሰሩ ሰዎችን ነጻ የጥብቅና አገልግሎት እንዳገኙ ተደርጓል


ነጻ የጥብቅና…
• አብዮት አደባባይ በተፈጠረ ችግር ታስሮ የነበሩ ብዛት
ያላቸው ወጣቶችን ነፃ ጥብቅና እንዳገኙ ተደርገዋል፡፡
• በዚህ ጊዜ በተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች ታስረው ለነበሩ
በጠቅላላው 62 ሰዎች የጥበቅና አገልግሎት ተሰቷል፡፡
• በዚህም 16 የሚሆኑ የማህበሩ አባል የሆኑ ጠበቆች
ተሳትፈዋል፡፡
ነጻ የጥብቅና…
• አንዋር መስጂድ አካባቢ ተፈጥሮ በነበረው ችግር ለታሰሩ ነጻ
የጥብቅና አገልግሎት ተደርጓል
7ኛ አዲስ አበባ ዙሪያ የሚፈርሱ ቤቶች እና መስጅዶች በሚመለከት ስክስ አቅርቧል

• ማህበሩ አመራሩን እና አባላቱን እንዲሁም አባል ያላልሆኑ


የህግ ባለሙያዎችን በማቀናጀት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ
ቤት የሠብአዊ መብት ችሎት ላይ ክስ መስርቶ ፍትህ
ለማግኘት ሙከራ ተደርጓል፡፡
ክስ….
• ክሱ የቀረበው በቀን 5/10/2015 ሲሆን ተከሳሾች
 በሽር ከተማ አስተዳደር፣
 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፣
 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና
 ኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ነው፡፡
ከሱም የቅድሚያ እግድ ጥያቄ ነበር፡፡
8ኛ. ከተቋማት ጋር አብሮ ለመስራ ሙከራዎች
መደረጉ

• ፌዴራል መጅሊስ
• አ.አ መጂሊስ
• በድር ፋውንደሽን
• ሂጅራ ባንክ
ከተቋማት ጋር…
• ለሁለቱ የመጅሊስ ተቋማት አብርን መስራት
የምንችልባቸውን ዘርፎችና ከአገልግሎቶቹ ውስጥ በነፃ
ልንሰጣቸው የምንችላቸውን በዝርዝር ፕላን ተዘጋጅቶ
አሳውቀናል፡፡
9ኛ. የስብሰባ ተሳትፎ
• የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ባለስልጣን ባደረገልን ጥሪ
መሰረት በአዳማ ከተማ በቀን 16/4/2016 በተካሄደው
ለአለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ወቅታዊ ግምገማ ሪፖርት ላይ
ማህበሩ ተሳትፎ አድርጓል፡፡
10ኛ. አመታዊ ሪፖርት ፈቃድ እድሳት
• የማህበሩ አመታዊ ሪፖረት ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት
ባለስልጣን ቀርቦ የፈቃድ እድሳት ተደርጓል
ክፍል 2
• የ2015 ሂሳብ ሪፖርት
ሂሳብ
• ገቢ
 ከአባላት መዋጮ የተገኘ ገቢ 73,353 ብር
 ከእርዳታ ተቋም የተገኘ ….የለም
• ወጭ
• ለተለያዩ ፕሮግራሞች 44,137.8 ብር
• ለአስረዳደር ወጭ 18916.2 ብር)
• ድምር 63,054
• ቀሪ… 10,299 ብር ነ
ክፍል 3

• ያጋጠሙ ችግሮችና የታዩ ደካማ ጎኖች


ችግሮች….
• የማህበሩ አመራር በተገቢነት ሁኔታ ስብሰባ ላይ አለለመገኘት
• ከፍተኛ የሆነ የፋይናንስ ችግር ማጋጠሙ
• የአዲስ አበባ መጂሊስ በድንገት ቢሮ እንዲንለቅ ማድረጉ
የተወሰዱ የመፍትሄዎች እርምጃዎች






አመሰግናለሁ!!!

You might also like